በመጪው የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አጋማሽ በሞሮኮ አስተናጋጅነት ከ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ይካሄዳል። በዚህ ውድድር ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከመጪው ሳምንት ጀምሮ ይከናወናሉ። ሶስት ዙር ባለው በዚህ የማጣሪያ ፍልሚያ ላይም 38 ሀገራት... Read more »
በደቡብ አፍሪካ (PSL) ሊግ ሶስት ጨዋታዎችን ተቀይሮ አንድ ጨዋታ ደግሞ ቋሚ ተሰላፊ ሆኖ ወደ ሜዳ በመግባት ለክለቡ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ በአራት ጨዋታ ሶስት ግቦችን ያስቆጠረው ወጣት ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ባለፉት ሳምንታት የደቡብ አፍሪካ መገናኛ... Read more »
ኔልሰን ማንዴላ እንዲህ ብለው ነበር ‹‹ስፖርት ዓለምን የመለወጥ ኃይል አለው ፡፡ ሰዎችን የማስተባበር ፣ የማነቃቃት ኃይል አለው … የዘር መሰናክሎችን ለማፍረስ ከመንግስታት የበለጠ አቅም አለው››፡፡ እናም የቀድሞውን የደቡብ አፍሪካ መሪና የነፃነት ታጋይ... Read more »
ስፖርት ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ ያደገና በስፋት መዘውተር የጀመረ ዘርፍ መሆኑን የታሪክ ማህደሮች ይነግሩናል። ከዚያ ቀደም በነበረው ጊዜ ከመደበኛ ስራቸው ጎን ለጎን የሁለተኛ ደረጃና የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪዎች እንዲሁም የሰራተኛው መደብ የእረፍት... Read more »
የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናቸው፤ ስፖርትና ሰላም። ስፖርት ያለ ሰላም ሊከወን አይችልም፤ ሰላምም በስፖርት አውድ ይሰበካል። ከማዝናናት፣ አካላዊና አእምሯዊ ጤንነትን ከመጠበቅ ባለፈ ከተፈጥሮ እና ከሰላም ጋር ባለው ጥብቅ ቁርኝት ምክንያት የተለያዩ መልእክቶችን... Read more »
አገርን የሚያስጠሩና ህዝባቸውን የሚያኮሩ ስፖርተኞችን ለማፍራት፤ ስልጠና በዘመናዊና ሳይንሳዊ መንገድ ሊቃኝ ይገባዋል። ኢትዮጵያም ይህንኑ መንገድ በመከተልና የስፖርት ማሰልጠኛ አካዳሚዎችን በማቋቋም ከቅርብ ዓመት ወዲህ ጥረት ማድረግ ጀምራለች። በዚህ ረገድ ለአገራችን በርካታ ስፖርቶች ተተኪዎችን... Read more »
ስፖርትን በተለይም እግር ኳስን በዘመናችን ከውድድርነት ባለፈ አርቆ አለመመልከት አላዋቂነት ነው፡ ፡ ይህ የዓለማችን ቁጥር አንድ ተወዳጅ ስፖርት እግር ኳስ ተሰባስቦ ቂሪላ ከማልፋት በእጅጉ የተሻገረ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ፋይዳው እየጎላ ስለመምጣቱ የማይረዳ... Read more »
ኢትዮጵያ ከ31 አመታት በኋላ እኤአ 2013 ላይ በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ መሳተፏን ተከትሎ በእግር ኳሱ ከፍተኛ መነቃቃት ነበር። የዚያ ትውልድ ታሪካዊ ተጫዋቾችና የዋልያዎቹ አሰልጣኝ የነበሩት ሰውነት ቢሻው ከአፍሪካ ዋንጫው ማግስት... Read more »
“የዋህ፤ ጨዋታ የሚወድ ቡድኑን ከልምምድ በኋላ ማዝናናት ከተፈለገ ከፊት የሚቀድመው የለም፤ ኃይለኛ ተቆጪና ለጸብም ቅርብ ነው” ይላሉ በቅርብ የሚያውቁት። በኢትዮጵያ እግር ኳስ በተጫወተባቸው ክለቦችና በብሔራዊ ቡድን በልምምድ ሜዳ ጭፈራ፣ ጨዋታና ዜማዎች ካሉ... Read more »
የኢትዮጵያ ታዳጊ ወጣቶች የውሃ ዋና ቻምፒዮና ለመጀመሪያ ጊዜ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው። ውድድሩ ትናንት በመኮንኖች የውሃ ዋና ገንዳ የተጀመረ ሲሆን ክለቦችና ክልሎች ተሳታፊ መሆናቸው ታውቋል። በተለያዩ ስፖርቶች በሚካሄዱ የታዳጊ ወጣቶች ውድድሮች ላይ... Read more »