የአበረታች ንጥረ ነገሮች መመርመሪያ ቤተሙከራ ለማቋቋም እየተሰራ ነው

የስፖርቱ ዓለም የዘወትር ስጋትና አስከፊ ገጽታ አበረታች ንጥረነገሮችን ተጠቅሞ ውድድሮች ላይ ከመካፈል ጋር ይያያዛል፡፡ ይህ በአቋራጭ መንገድ በስፖርቱ ውጤታማ ለመሆን የሚደረግ ህገወጥ ተግባር ደግሞ እአአ 2013-2019 በመላው ዓለም ያለው እየጨመረ መምጣቱን በዘርፉ... Read more »

የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተጨማሪ ኮንትራትና የተጣለባቸው ኃላፊነት

ያለፉትን ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹን) በአሰልጣኝነት ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ፤ ከቡድኑ ጋር እንዲቆዩ የሚያደርጋቸውን ተጨማሪ ኮንትራት ከቀናት በፊት መፈረማቸው ይታወቃል። ይህንን በሚመለከትም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንዲሁም አሰልጣኙ ከትናንት... Read more »

የኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል

ያለንበትን መስከረም ወር ጨምሮ መጪዎቹ ጥቂት ወራት በመላው ዓለም የጎዳና ላይ ውድድሮች በስፋት የሚካሄዱበት ነው። በየሳምንቱ መጨረሻ በሚካሄዱ የሃያ አንድ ኪሎ ሜትር እና የተለያዩ የማራቶን ውድድሮች ላይም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የተለመደ ድላቸውን እያስመዘገቡ... Read more »

የረጅም ርቀት ኮከቦች የመጀመሪያ የማራቶን ፍጥጫ

 በመጪው ጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ የተሰጠው የአምስተርዳም ማራቶን ይካሄዳል። እ.አ.አ በ1975 በተጀመረው በዚህ ውድድር ላይም ኢትዮጵያውያን ከዋክብት አትሌቶች ተሳታፊ እንደሚሆኑ አዘጋጆቹ አረጋግጠዋል። ኢትዮጵያውያን የኦሊምፒክ ጀግና አትሌቶች በዚህ ውድድር... Read more »

 የሜዳ ቴኒሱ ፈርጥ ስንብት

በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅ በሆነው የሜዳ ቴኒስ ስፖርት ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ለሚሆን ጊዜ ሶስቱ ምርጥ ተጫዋቾች በነበራቸው ፉክከር የስፖርቱን ዓለም ይበልጥ አድምቀውት ቆይተዋል። የሜዳ ቴኒስ ስፖርት የምንጊዜም ኮከብ ተጫዋቹ ሮጀር ፌደረር፣ ራፋኤል... Read more »

ፈረሰኞቹ በቻምፒዮንስ ሊጉ የመልስ ጨዋታ ትልቅ ፈተና ይጠብቃቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ የ15 ጊዜ ቻምፒዮኑ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ (ፈረሰኞቹ) ከአራት ዓመት በኋላ ወደ አፍሪካ ቻምፒዮንስሊግ መድረክ ተመልሰው ኢትዮጵያን እንደሚወክሉ ይታወቃል። በዚህ የአህጉሪቱ ትልቅ የእግር ኳስ መድረክ የሚያደርጉትን ጉዞም ባለፈው መስከረም 01/2015 በድል... Read more »

አፄዎቹ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ

ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ ትልቁ የእግር ኳስ ውድድር መድረክ ፕሪሚየርሊግ ተሳታፊ ከመሆን አልፎ ቻምፒዮንና የዋንጫ ተፎካካሪ መሆን የቻለው ፋሲል ከነማ አገሩን ወክሎ በአፍሪካ መድረክ ተሳታፊ ሆኗል። በተለይም አፄዎቹ ካለፉት ሦስት ዓመታት... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቅዳሜ ይጀመራል

የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ኛ ዙር መርሃ ግብር ይፋ ከተደረገ ሰንብቷል። የፊፋና ካፍ የውድድር ሰሌዳዎችን በማየት፣ ለውድድር ዝግጁ የሆኑ ስታዲየሞችን በመገምገም እና የሊጉን ስፖንሰር አስተያየት አካቶ የተዘጋጀውን የ2015 ቤትኪንግ ኢትዮጵያ... Read more »

አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው ተሾሙ

የካፍ ኤሊት ኢንስራትክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ:: አሰልጣኙ በዚህ ዘርፍ በመመረጥ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊም ሆነዋል:: የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) አሰልጣኝ እንዲሁም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን(ካፍ)... Read more »

አጼዎቹና ፈረሰኞቹ አዲሱን ዓመት በድል ጀምረዋል

በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ያከናወኑት ፋሲል ከነማና ቅዱስጊዮርጊስ የአፍሪካ መድረክ ጉዟቸውን በድል ጀም ረዋል። ከአዲስ አመት ዋዜማ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ባለፈው አርብ በባህርዳር ስቴድየም የኮንፌዴሬሽን... Read more »