በየአመቱ በተለያዩ የአለማችን ከተሞች ከሚካሄዱ ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች ግንባር ቀደም በሆነው የለንደን ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ወጣት አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው ጣፋጭ ድል ተቀዳጅታለች። በደመናማና ቀዝቃዛ የአየር ንብረት ታጅቦ ትናንት ውድድሩ ሲካሄድ ያለምዘርፍ በአስደናቂ ብቃት... Read more »
ባለፈው ሳምንት በተካሄደው በርሊን ማራቶን በሴቶች አሸናፊ የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትእግስት አሰፋ ውድድሩን ያጠናቀቀችበት 2:15.37 ሰዓት የኢትዮጵያ ክብረወሰን የዓለማችንም ሦስተኛዋ የማራቶን ፈጣን አትሌት አድርጓታል። ይህች በማራቶን ውድድሮች ትልቅ ስምና ልምድ የሌላት አትሌት... Read more »
ከአለማችን ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነው የለንደን ማራቶን ነገ ይካሄዳል። በዚህ ውድድር በርካታ የአለማችን የርቀቱ ከዋክብት አትሌቶች በሁለቱም ጾታ የሚያደርጉት ጠንካራ ፉክክር ይጠበቃል። በወንዶች መካከል በሚካሄደው ውድድር ጀግናው ኢትዮጵያዊ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ... Read more »
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ(ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ዋንጫ ከነገ በስቲያ ይጀመራል። በውድድሩ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድንም ከጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ሙሉ የትጥቅ አቅርቦት... Read more »
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች በተሻሻለው አዲስ የውድድር መርሃግብር መሰረት ነገ በባህርዳር ስቴድየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። የጣና ካፕ ውድድር ዋንጫ ከቀናት በፊት ባህርዳር ስቴድየም ላይ ማንሳት የቻለው ወልቂጤ... Read more »
በዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ዕውቅና ካላቸው የውድድር መድረኮች መካከል የወዳጅነት ጨዋታዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ለረዥም ዓመታት በፊፋ የወዳጅነት ጨዋታ መርሐ ግብር መሳተፍ ሳይችል የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ)፣ ካለፈው ዓመት ጀምሮ የፕሮግራሙ... Read more »
በረጅም ርቀት ሩጫዎች ፈጣን ሰዓት ለማስመዝገብ እንዲሁም ክብረወሰንን ለማሻሻል ከፍተኛ ብቃትና ጽናት ያስፈልጋል። በዚህም ምክንያት አብዛኛውን ጊዜ አዲስ ክበረወሰን ለመስበር ረጅም ዓመታትን መጠበቅ የግድ ይሆናል። ጥቂቶች ግን በትልልቅ የውድድር መድረኮችና ብርቱ ተፎካካሪዎች... Read more »
ከስፖርት ማህበራት ዓመታዊ መርሃ ግብሮች መካከል አንዱ ለባለሙያዎች የአገር ውስጥ ስልጠና መስጠት እንዲሁም ዓለም አቀፍ ስልጠናዎችንም ማመቻቸት ነው:: ይህንን በማድረግ ረገድም መልካም የሚባል ተግባር ከሚያከናውኑት ማህበራት ቀዳሚው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ነው:: ፌዴሬሽኑ... Read more »
ኢትዮጵያ ለጠነሰሰችው የአፍሪካ ዋንጫ ባይተዋር ብትሆንም ዛሬ ላይ የምትኮራበት አንድ ህያው ታሪክ አላት። ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የሆነውን ይህን አኩሪ ታሪክ ከጻፉ ጀግኖች መካከል የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው ደግሞ ሉቺያኖ ቫሳሎ ነው። ኢትዮጵያ... Read more »
በሞሮኮ አዘጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ለመሳተፍ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በአቻ ውጤት ተለያይቷል። ከትናንት በስቲያ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴድየም... Read more »