የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2014 ሻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ በሱዳኑ አል ሂላል በደርሶ መልስ ውጤት ተሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር ሳያልፍ መቅረቱን ተከትሎ ኢትዮጵያን በአፍሪካ መድረክ የሚወክለው የፋሲል ከነማ... Read more »
የአትሌቲክስ ባለሙያዎች ሩጫ ከስፖርትም በላይ መሆኑን በተደጋጋሚ ሲገልጹ ይሰማል። በእርግጥም አትሌቲክስ ከስፖርት ባለፈ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው መሆኑን እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት ማረጋገጥ ይቻላል። አትሌቲክስ ኢትዮጵያን ለዘመናት በመልካም ሲያስጠራና ገጽታዋንም ሲገነባ የኖረ... Read more »
ታዋቂው የስፖርት ሰው አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አቶ ፍቅሩ ባደረባቸው ህመም በሚኖሩበት ሃገር ፈረንሳይ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከትናንት በስቲያ ሌሊት ላይ በ88 ዓመታቸው ማረፋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አረጋግጧል።... Read more »
በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም እንዲሁም ሌሎች ደረጃዎች የተሰጣቸው ውድድሮች እንደተለመደው በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ተከናውነዋል። በእነዚህም ውድድሮች ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በውጤታቸው የራሳቸውንና የሃገራቸውን ስም ማስጠራት ችለዋል። የፕላቲኒየም ደረጃ ባለው የቺካጎ ማራቶን ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች... Read more »
ፍሪ ስታይል በዓለም ላይ ቀልብ ከሚስቡ የስፖርት እንቅስቃሴዎች አንዱ ነው። የፍሪ ስታይል ስፖርታዊ ትእይንት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ቢተገበርም የፉትቦል ፍሪ ስታይል እግር ኳስን በመጠቀም ማራኪ ጥበብ ታክሎበት የሚሰራ ተወዳጅ እንቅስቃሴ ነው። በበርካታ... Read more »
በሩጫው ዓለም አሸናፊነትን መታወቂያቸው ካደረጉ ብርቱ አትሌቶች መካከል አንዷ ናት። በጎዳና ላይ ሩጫዎች በተለየ የምትታወቀው ኮከብ አትሌት በቀጣይ የማራቶን ውድድሮች የበላይነትን የመቀዳጀት እድሏ ሰፊ ስለመሆኑ የቀደመው ስኬቷ አመላካች ነው። በወጣትነቷ በበርካታ ስኬቶች... Read more »
አፍሪካ በእግር ኳስ ትልቅ አቅም ያላት አህጉር ብትሆንም እንደ ሌሎቹ አህጉራት ትልቅ ደረጃ መድረስ አልቻለችም። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይቀመጣሉ። ለአፍሪካ እግር ኳስ እንቅፋት ብለው ባለሙያዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ከሚጠቅሱት ምክንያት አንዱ በትክክለኛው እድሜ... Read more »
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በየጊዜው በሚያከናውናቸው የተለያዩ ተግባራት የባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ ነው። በመሆኑም ባለድርሻ አካላትን በሚመለከቱ መመሪያዎች ላይ በየጊዜው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን በማዘጋጀት ምክክር ያደርጋል። ፌዴሬሽኑ ከትናንት በስቲያም በጠቅላላ ጉባኤው አማካኝነት የጸደቁ... Read more »
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ባለፈው አርብ በባህርዳር ስቴድየም ተጀምሯል። ባለፉት ቀናትም የአንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተካሂደው ከትናንት በስቲያ ተጠናቀዋል። የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላሉ። ከዓምናው የውድድር ዓመት በተለየ በበርካታ ግቦች... Read more »
እየተገባደደ በሚገኘው የመስከረም ወር በተለያዩ የዓለማችን ታላላቅ ከተሞች በርካታ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች መካሄዳቸው የተለመደ ነው:: ባለፈው ሳምንት መጨረሻም በተመሳሳይ ከ5ኪሎ ሜትር አንስቶች እስከ ማራቶን በቁጥር በዛ ያሉ ውድድሮች ተካሂደዋል:: በእነዚህ ውድድሮች... Read more »