በ2008 ዓ.ም. ግንባታውን አንድ ብሎ የጀመረው ብሔራዊ ስቴድየም፣ የመጀመሪያውን የግንባታ ምዕራፍ በ2012 ዓ.ም. ቢያጠናቅቅም፣ በኮቪድ-19 ወረርሽኝና በውጭ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት የምዕራፍ ሁለት ግንባታው በዕቅዱ መሠረት ለማከናወን እንዳልተቻለ ሲነገር መቆየቱ ይታወቃል:: የስቴድየሙ ግንባታ... Read more »
ዝነኛው የፈረንሳይ የእግር ኳስ መጽሔት በየዓመቱ ለምርጥ የአውሮፓ እግር ኳስ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች የሚያበረክተው የባልን ድ ኦር ሽልማት ባለፈው ሰኞ ተከናውኗል። ከአስር ዓመታት በላይ በሁለቱ ከዋክብት ሊዮኔል ሜሲና ክርስቲያና ሮናልዶ ፍፁም የበላይነት ተይዞ... Read more »
ኢትዮጵያን በስፖርቱ ዘርፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ ካስጠሩ ሰዎች መካከል አንዱ አንጋፋው የስፖርት ጋዜጠኛ ፍቅሩ ኪዳኔ ናቸው። እኚህ ታላቅ ሰው ከጋዜጠኝነት ሙያ ባለፈ በስፖርቱ ዘርፍ የተለያዩ አገልግሎቶችን በማበርከት የኢትዮጵያን ስፖርት ከምስረታው አንስቶ የደገፉ... Read more »
የየትኛውም አትሌት ዓላማ እና ህልም በሚወዳደርበት ርቀት በትልልቅ መድረኮች ተሳትፎ ውጤታማ መሆን ነው። አሸናፊነቱ በኦሊምፒክ እና በዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና አሊያም በሌሎች ቻምፒዮናዎች ሲሆን ደግሞ ከራስ ስም በላይ አገርንም የሚያኮራ በመሆኑ ክብሩ ድርብ... Read more »
በስፔን ከሚካሄዱ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች መካከል የቫሌንሲያ ግማሽ ማራቶን በቀዳሚነት ተጠቃሽ ነው። የዓለም አትሌቲክስ ለዚህ የጎዳና ላይ ውድድር እአአ በ2016 የወርቅ ደረጃ የሰጠው ሲሆን፤ በዓለም ላይ ‹‹ሱፐር ሃፍስ›› ከሚባሉት መሰል ታላላቅ... Read more »
በመጪው ጥር በአልጄሪያ አዘጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ አገራት ቻምፒዮንሺፕ(ቻን) ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንደሚሳተፍ ይታወቃል። ዋልያዎቹ ለሶስተኛ ጊዜ በሚሳተፉበት በዚህ ውድድር በምድብ አንድ ከአዘጋጇ አልጄሪያ፣ ሞዛምቢክና ሊቢያ ጋር የምድብ ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ ቀደም ብለው... Read more »
በየዘመኑ ተተኪ የሚሆኑ የአትሌቲክስ ጀግኖችን የምታፈራው ኢትዮጵያ፤ አሁን ደግሞ ከመም ወደ ማራቶን ውድድሮች የተሸጋገሩ አዳዲስ ከዋክብቶችን አግኝታለች። እጅግ ፈታኝ በሆነው የማራቶን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳትፈው ውጤታማ የሆኑት ድንቅ ድንቅ አትሌቶችም ከመላው ዓለም... Read more »
ኢትዮጵያን በአትሌቲክስ ስፖርት ከስኬት ጋር እንድትተዋወቅ ያደረጉት የሚሊተሪ መሠረት ያላቸው ክለቦች ስለመሆናቸው ታሪክ ያወሳል። ከእነዚህ ክለቦች መካከል አንዱ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ነው። ይህ አንጋፋ ክለብ በኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ታሪክ በቀድሞ ወርቃማ አትሌቶቹ... Read more »
ስፖርታዊ ውድድሮች ለስፖርት ቤተሰቡ ስሜት እንዲሰጡ የቀጥታ ጨዋታ አስተላላፊዎችና የስፖርት ጋዜጠኞች በሚሰሯቸው ፕሮግራሞች እንዲሁም ዘገባዎች በጣፈጠና ለዛ ባለው አቀራረብ የበለጠ ጣዕም የሚሰጡ ቅመሞች ናቸው። በሌላው ዓለም ስፖርታዊ ውድድሮችን በቀጥታ የሬድዮ ስርጭት ለህዝብ... Read more »
የረጅም ርቀት የምንጊዜም ምርጡ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በአለም ምርጥ ከተባሉት የጎዳና ላይ ውድድሮች አንዱ የሆነው የዴልሂ ግማሽ ማራቶን አምባሳደር ተደርጎ መመረጡ ይታወቃል። ጀግናው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ አምባሳደር ሆኖ በመመረጡ ደስተኛ መሆኑን የገለጸ... Read more »