ተቋርጦ የቆየው የ30 ኪሎ ሜትር ጎዳና ላይ ሩጫ ከነገ በስቲያ በቢሾፍቱ ከተማ ይካሄዳል። በዚህ ውድድር ላይም በዓለም አቀፍ ውድድሮች ስኬታማ መሆን የቻሉ ታዋቂ አትሌቶች ተሳታፊ እንደሚሆኑ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ... Read more »
የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን በአንድ ሳምንት ሲራዘም ውድድሮቹ የሚካሄዱባቸው ከተሞችም ተለይተዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር ከሚደረጉ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው አንደኛ ሊግ የ2015 ውድድር የሚጀመርበት ቀን ቀደም... Read more »
በቀጣዩ የፈረንጆቹ ዓመት ለሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሚሆኑ ቡድኖችን ለመለየት ከሚካሄዱ የማጣሪያ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማህበር (ሴካፋ) የሚያሰናዳው ውድድር ነው። ዘንድሮም ይህ ውድድር ለ14ኛ... Read more »
በወጣትነታቸው በስኬት የታጀበ ታሪክ ካላቸው እንቁ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መካከል አንዷ ናት። እሷ የምትሳተፍባቸው ውድድሮች ላይ የሚነግሰው አሸናፊ ትሆናለች የሚለው ሃሳብ ሳይሆን ሰዓት አሻሽላ የክብረወሰን ባለቤት ትሆናለች የሚለው ግምት ነው። ስክነት መገለጫዋ የሆነው... Read more »
ባለፈው ሐሙስ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነሳሽነት የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ በአዲስ መልኩ የተገነባው 15 ሜዳ በአራዳ ክፍለ ከተማ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት በመሆኑ ይታወቃል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሜዳውን እንደ አዲስ ለማሰራት ሌሎችን አነሳስተው... Read more »
ለአንድ አገር ሁለንተናዊ እድገት ጤናማና አምራች ዜጋ ወሳኝ ነው። ለዚህ ደግሞ ስፖርት የማይናቅ ሚና አለው። ስለስፖርት ሲነሳ ደግሞ የማዘውተሪያ ስፍራ ትልቁን ድርሻ ይይዛል። ለኢትዮጵያ ስፖርት እድገት ማነቆ በመሆን ተደጋግሞ ከሚነሱ ችግሮች መካከል... Read more »
የዓለም የቤት ውስጥ የዙር ውድድሮች ቁጥር ከቀጣዩ የፈረንጆች አዲስ አመት ጀምሮ በሃያ አንድ እንደሚያድግ ታውቋል። የዓለም አትሌቲክስ በየአመቱ በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች ከሚያካሂዳቸው ውድድሮች መካከል ከቤት ውጪ እንደ ዳይመንድሊግና የጎዳና ላይ ውድድሮች ተጠቃሽ... Read more »
በዓለማችን ታላላቅ ከተሞች በየአመቱ ከሚካሄዱ የማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነው የፍራንክፈርት ማራቶን በመጪው እሁድ ይካሄዳል። በጀርመኗ ከተማ ፍራንክፈርት የሚካሄደው ይህ ውድድር በኮቪድ-19 ስጋት ባለፉት ሁለት አመታት ሳይካሄድ ቆይቶ ዘንድሮ ሲመለስ በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች... Read more »
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዞን ውድድር ወደ ሱዳን ያቀናል። ባለፉት በርካታ ቀናት በአዲስ አበባ የካፍ አካዳሚ ዝግጅቱን ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ በተሾሙት አሰልጣኝ እድሉ... Read more »
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የጎዳና ላይ ውድድሮች ውጤታማ በመሆን አጠናቀዋል።ከእነዚህ መካከል አንዱ በስፔን ቫሌንሲያ የተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ሲሆን፤ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ከተፎካካሪዎቻቸው ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ በማድረግ በውጤታማነት አጠናቀዋል።በመላው ዓለም ከሚካሄዱ የ21ኪሎ... Read more »