የሰመራ ስታዲየም መም ዓለም አቀፍ ደረጃውን ጠብቆ ተገንብቷል

የበርካታ ኮከብ አትሌቶች ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያን በርካቶች በዓለም አትሌቲክስ ውስጥ ባላት ግዙፍ ስም ብቻ ሊመለከቷት ይሻሉ። አትሌቶቿን ውጤታማና ስመጥር ካደረገው ምቹ የአየር ንብረቷ እና መልከዓ ምድሯ ጥቂት ሊቋደሱ የሚፈልጉ ጥቂት አይደሉም። ኢትዮጵያ... Read more »

ዝምተኛው አንበሳ- አሊው ሲሴ

የወቅቱ የአፍሪካ ዋንጫ ቻምፒዮና አገር ሴኔጋል በኳታሩ 2022 የዓለም ዋንጫም 16ውስጥ የገባች የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት አገር በመሆን በእግር ኳስ ታሪኳ ወርቃማ ጊዜ እያሳለፈች ትገኛለች። ባለፉት ሃያ አመታት በተለያዩ ጊዜዎች በዓለም እግር ኳስ ብቅ... Read more »

የዓለም ቻምፒዮኑ የቫሌንሲያ ማራቶንን ክብረወሰን ለማሻሻል ይሮጣል

ከወራት በፊት በኦሪገን በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና የማራቶን ባለ ድል የሆነው ኢትዮጵያዊ አትሌት ታምራት ቶላ ነገ በስፔን ቫሌንሲያ ማራቶን ይወዳደራል። ታላላቅ የዓለማችን የማራቶን አትሌቶች በሚፎካከሩበት የቫሌንሲያ ማራቶን የዓለም የርቀቱ ቻምፒዮን ትልቅ የአሸናፊነት... Read more »

 ዋልያዎቹ ለቻን ዋንጫ ቅድመ ዝግጅት ጥሪ ተደረገላቸው

በአገር ውስጥ ሊጎች ብቻ የሚሳተፉ የእግር ኳስ ተጫዋቾች የሚካፈሉበት የአፍሪካ አገራት ቻምፒዮን ሺፕ (ቻን) በመጪው የፈረንጆቹ ዓመት ለሰባተኛ ጊዜ ይካሄዳል። የውድድሩ አዘጋጅ ሰሜን አፍሪካዊቷ አገር አልጄሪያ ስትሆን፤ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ወር ይጀመራል።... Read more »

ታሪክና ድል የተገጣጠመላቸው የቴራንጋ አንበሶች

የአፍሪካ ብሔራዊ ቡድኖች በኳታሩ የዓለም ዋንጫ በድራማዊ ክስተቶች የታጀቡ ጨዋታዎችን ለዓለም ሕዝብ ማስኮምኮም ቀጥለዋል። የቴራንጋ አንበሶች በሁለት ደቂቃዎች ልዩነት ደስታና ቁዘማን ያፈራረቀ ድራማዊ ክስተት ባስተናገደው ጨዋታ በወሳኙ ፍልሚያ ኢኳዶርን 2ለ1 በመርታት 16ቱን... Read more »

ለተሰንበት ግደይ- በአዲስ ርቀት ለአዲስ ክብረወሰን ተዘጋጅታለች

 42ኛው የቫሌንሲያ ማራቶን እሁድ ይካሄዳል። በስፔን ከሚካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ሁሉ ተወዳጅ የሆነው ይህ የጎዳና ላይ ሩጫ ከከተማዋ የቦታ አቀማመጥ ጋር በተያያዘ ፈጣን ሰዓት ለማስመዝገብ ምቹ በመሆኑ በአትሌቶች ዘንድ ተመራጭ ነው። በማራቶን ታዋቂ... Read more »

 የአዲስ አበባ ቮሊቦል ውድድር ተጠናቀቀ

በአዲስ አበባ ትንሿ ስታዲየም ሲካሄድ በሰነበተው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) የቮሊቦል ውድድር ፍጻሜውን ሲያገኝ በሴቶች ጌታ ዘሩ በወንዶች ደግሞ ብሔራዊ አልኮል ሻምፒዮን በመሆን አጠናቀዋል። አዲስ አበባ ከተማ ቮሊቦል ፌዴሬሽን ከኅዳር... Read more »

 በአጭር ርቀትና የሜዳ ተግባራት ውድድሮች ላይ ለውጥ ለማምጣት ይሠራል

የአትሌቲክስ ስፖርት ሩጫን፣ ዝላይና ውርወራን የሚያጠቃልል ስፖርት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁንና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ትኩረቱን ያደረገው በሩጫ ላይ ያውም በረጅምና መካከለኛ ርቀቶች ላይ ብቻ ነው፡፡ አገሪቷ ለስፖርት አስፈላጊ የሆኑ ጸጋዎች ቢኖሯትም በአግባቡ እየተጠቀመችበት ግን... Read more »

ለ12 ዓመታት የቆየን ውዝግብ በድል የቋጨ መስተንግዶ

ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ኳታርን ለዓለም ዋንጫ አዘጋጅነት የመረጣት ከ12 ዓመታት በፊት ነው። ይህን ውሳኔውን ግን መላው ዓለም በፀጋ የተቀበለው አልነበረም። በተለያዩ መንገዶች የኳታርን መስተንግዶ የሚያጣጥሉና የሚያወግዙ ትችቶች ሲሰራጩ ቆይተዋል። የመጀመሪያው... Read more »

በጀማሪ አትሌቶች የተባባሰው የስፖርት አበረታች ቅመሞች ተጠቃሚነት

በረጅም ርቀት ሩጫ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስኬታማ የሆኑት የምሥራቅ አፍሪካ አገራት በዓለም የጸረ አበረታች ቅመሞች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ በልዩ ዓይን የሚታዩ መሆኑ ይታወቃል። በእርግጥም በቀጣናው ንጹህ ስፖርትን የሚተገብሩ እንዳሉ ሁሉ በማጭበርበር የተካኑና በአቋራጭ... Read more »