የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የሰራተኞች ስፖርታዊ ውድድርና ጨዋታ ‹‹ስፖርት ለሁሉም›› በሚል መሪ ቃል በቢሮው የሰራተኞች መዝናኛና ጅምናዚየም ማዕከል ትናንት በድም ቀት ተጀምሯል። ውድድሩን ያስጀመሩት የቢሮው አማካሪ አቶ... Read more »
ኢትዮጵያ በታላቁ የኦሊምፒክ መድረክ በታሪክ ማህደራቸው ካሰፈረቻቸው ደማቅ ታሪኮች ጎልቶ የሚጠቀሰው የአትሌቲክስ ስፖርት ስኬታማ ነው። ኦሊምፒክ ከውጤት ባሻገር ተሳትፎም ትልቅ ቦታ ይሰጠዋልና በዚያ ረገድ ያሉ ታሪኮችን ካገላበጥን የቦክስ ስፖርት በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ተሳትፎ... Read more »
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ታኅሳስ 01/2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በአስራ አንደኛ ሳምንት መርሃ ግብር በተከናወኑ ጨዋታዎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። በዚህም... Read more »
1ኛ ዙር ብሔራዊ የቦክስ ሻምፒዮና ከታኅሣሥ 20 እስከ 23/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ትንሿ ስታድየም ይካሄዳል። ሻምፒዮናውን የኢትዮጵያ ቦክስ ስፖርት ፌዴሬሽን ከሚያካሂዳቸው ዓመታዊ ውድድሮች አንዱ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን በአራት የተለያዩ ዙሮች ለማካሄድ እንደታቀደ... Read more »
ተወዳጁና ትልቁ የእግር ኳስ መድረክ የአለም ዋንጫ አንድ ክፍለዘመን ሊሞላ ጥቂት አመታት በቀሩት እድሜው ውስጥ ተዘርዝረው የማያልቁ ታሪኮችን አስተናግዷል። እያንዳንዱ የአለም ዋንጫ በአራት አመት አንዴ መጥቶ ሲሄድ ልክ እንደ ትናንት የሚታወሱ የራሱን... Read more »
የዓለም አትሌቲክስ ከሚያዘጋጃቸው ትልልቅ ዓመታዊ ውድድሮች መካከል አንዱ በመም ሩጫዎችና በሜዳ ተግባራት (32 የውድድር ዓይነቶች) የዓለም አትሌቶች የሚፎካከሩበት ዳመንድሊግ ነው:: እአአ 1998 ጀምሮ ይካሄድ የነበረውን ጎልደን ሊግ ውድድርን ተክቶ እአአ ከ2010 ጀምሮ... Read more »
የፊፋው ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኒሆ የኳታሩ 2022 የአለም ዋንጫ ከዚህ በፊት ከተካሄዱት ሁሉ የአለም ዋንጫ ውድድሮች ምርጡ መሆኑን ሰሞኑን ተናግረዋል። ‹‹ሁሉንም የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ተመልክቻለሁ እናም በግልፅ ይህ በዓለም ዋንጫ ታሪክ የምንግዜውም ምርጥ... Read more »
ከአራት አመት በፊት በተዘጋጀው የሩሲያ የዓለም ዋንጫ አንድም አፍሪካዊ ሀገር ከምድብ ጨዋታ ማለፍ አልቻለም ነበር። በወቅቱ በውድድሩ የተሳተፉት አምስቱ የአፍሪካ ሀገራት በጠቅላላ ያስመዘገቡት ነጥብ ስምንት ብቻ ነበር። በኳታሩ የ2022 አለም ዋንጫ ግን... Read more »
ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ እምቅ የአትሌቲክስ አቅም ያላት አገር ብትሆንም መጠቀም የቻለችው ውስን መሆኑን ባለሙያዎች ሲናገሩ ይደመጣል። በተለይም ኢትዮጵያ ከረጅምና መካከለኛ ርቀት ውድድሮች ውጪ በአጭር ርቀቶችና በሜዳ ተግባራት ውድድሮች በተለያዩ አካባቢዎች ያላትን... Read more »
በመም ውድድሮች ጠንካራና ውጤታማ የሆኑ በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፊታቸውን ወደ ማራቶን ውድድሮች አዙረው የአርባ ሁለት ኪሎ ሜትር ፉክክሩ ላይ ጎልተው እየወጡ ይገኛሉ። በመም ውድድሮች ብዙ ስኬት የሌላቸውና መነሻቸውም... Read more »