40ኛው የጃንሜዳ ኢንተናሽናል ሃገር አቋራጭ ቻምፒዮና በሱሉለታ ከተማ ተካሂዶ በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል። ውድድሩ ከትናንት በስቲያ ሲካሄድ በቡድን አማራ ክልልንና ኢትዮ ኤሌትሪክ ባለድል ሆነው የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል። ውድድሩ በ5 የተለያዩ ካታጎሪዎች ተከፍሎ በርካታ... Read more »
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ከሚመራቸው ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የአፍሪካ አገራት ቻምፒዮን ሺፕ (ቻን) ከቀናት በኋላ ይካሄዳል። ውድድሩ በአልጄሪያ ለ7ኛ ጊዜ የሚከናወን ሲሆን፤ ተሳታፊ የሚሆኑት 18 አገራትም ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ ይገኛሉ።... Read more »
‹‹ከፔሌ በፊት እግር ኳስ ስፖርት ብቻ ነበር፤ እሱ ግን ወደ ጥበብ እና መዝናኛነት ቀየረው›› ይህን ያለው የወቅቱ ብራዚላዊው ኮከብ ኔይማር ጁኒየር ነው፡፡ በእርግጥም እግር ኳስ አሁን የሚታወቅበት ውብ መልኩን ያገኘው ፔሌ ከተሰኘው... Read more »
40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ነገ በኦሮሚያ በሱሉልታ ከተማ ይካሄዳል። በውድድሩ የሚያሸንፉ አትሌቶች እ.ኤ.አ የካቲት 23/2023 በአውስትራሊያ ባትሪስ ከተማ ለሚካሄደው 44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ... Read more »
ከሳምንት በኋላ በአልጄሪያ አዘጋጅነት በሚካሄደው ሰባተኛው የአፍሪካ አገራት ቻምፒየን ሺፕ(ቻን) ውድድር ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቀናት በፊት ዝግጅት መጀመሩ ይታወቃል። የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ በውድድሩ ለሶስተኛ ጊዜ ስትሳተፍ... Read more »
በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ በሚያዘው የፈረንጆቹ ዓመት 2023 በስፖርቱ ዓለም በርካታ ውድድሮችና ሁነቶችን ለማከናወን መርሃ ግብር ተይዞላቸዋል። ዓመቱን ሙሉ ውድድር የሚካሄድበት አትሌቲክስ ደግሞ በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ በተሰጠው የዚመን ማራቶን ሲጀመር፤ አህጉርና ዓለም... Read more »
የፈረንጆቹ ዓመት (2022) ተጠናቆ ሌላኛውን ዓመት ለመተካት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በመጠናቀቅ ላይ በሚገኘው በዚህ ዓመትም በርካታ አስደሳች፣ አሳዛኝ፣ አስገራሚ፣ የማይጠበቁ፣… ስፖርታዊ ክንዋኔዎች ታይተዋል። መሰል በርካታ ክንዋኔዎችን ካስተናገዱ ስፖርቶች መካከል አንዱ አትሌቲክስ... Read more »
ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ መድረክ በመወከል ቀዳሚ ከሆኑት ስፖርቶች መካከል አንዱ ብስክሌት መሆኑ ይታወቃል። እአአ ከ1956ቱ የሜልቦርን ኦሊምፒክ የሚነሳው የኢትዮጵያ የብስክሌት ስፖርት ተሳትፎ ከጥቂቶች በቀር እስከ 2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ድረስ ኢትዮጵያን በመድረኩ መወከል ችላ።... Read more »
መስከረም አጋማሽ ላይ የተጀመረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰ ቢሆንም ከዛሬ ጀምሮ ይቋረጣል። ምክንያቱ ደግሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ወቅት በመሆኑ ነው። ቡድኑ... Read more »
ከሳምንት በፊት የተጠናቀቀው የኳታር ዓለም ዋንጫ በርካታ አስደናቂ ጉዳዮች የታዩበት ነው። የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድንም የአለም ዋንጫው አስደናቂ ክስተት እንደነበር አለም በሙሉ ድምጽ የሚመሰክረው ነው። በአለም ዋንጫው የእግር ኳስ ኃያል ሃገራትን ጭምር ሳይጠበቅ... Read more »