በ16 ክለቦች መጋቢት 18/2012ዓ.ም ህጋዊ ዕውቅና አግኝቶ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር፤ በፕሪሚየርሊጉን እየመራ በርካታ አበረታች ለውጦችን በማሳየት ሶስተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል፡፡ ስፖርት በምን መልኩ ገቢ ማመንጨት ይችላል? የሚለውን ጥያቄ በአጭር ጊዜ... Read more »
ባለፉት አስር ዓመታት ገደማ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች በርካታ ግዙፍ ስቴድየሞች ግንባታ ቢጀመርም ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት የሆኑ የሉም። በከፊል ተጠናቀው አገልግሎት ለመስጠት ጥረት ያደረጉ ጥቂት ስቴድየሞችም ቢሆኑ አንዳቸውም ለዓለም አቀፍ ውድድሮች... Read more »
የሰርከስ ስፖርት ጅምራቸው በአዲስ አበባ ‹‹አዲስ አፍሪካ ሰርከስ ማህበር›› ውስጥ ነው። ከአስር ዓመታት በላይ አብረው በመስራት ወደ ተለያዩ አገራት በጋራ ጉዞ በማድረግ በስፖርቱ ትርኢቶችን አሳይተዋል። በአብሮነት ቆይታቸው በስፖርቱ ውጤት በማስመዝገብ ወደፊትም ከፍ... Read more »
የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የ10ሺ ሜትር ቻምፒዮኑ አትሌት ሰለሞን ባረጋ በስፔን ኤልጎይባር በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር አገር አቋራጭ ውድድር ድል ቀንቶታል። በታሪካዊው ስፔናዊ አትሌት ሁዋን ሙጉዌርዛ መታሰቢያነት የሚካሄደው ይህ ዓመታዊ አገር አቋራጭ ከትናንት... Read more »
በቀደሙት ኦሊምፒኮች ከአትሌቲክሱ ቀጥሎ ሀገሪቱ ትወከልበት እንደነበረ የሚነገርለትን ብስክሌት ወደ ቀድሞ ስምና ክብሩ ለመመለስ ከሚታትሩ የሀገሪቱ ክፍሎች አዲስ አበባ ይጠቀሳል። ከሜልቦርን እስከ ባርሴሎና ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በብስክሌት የነበራት ተሳትፎ እስከ ቅርብ ጊዜ ጠፍቶ... Read more »
ባለፈው ሳምንት በ82 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ፔሌ ባለፈው ረቡዕ ስርዓተ ቀብሩ ተፈፅሟል። በፈረንጆቹ 1940 በደቡብ ምሥራቅ ብራዚል ከድሃ ቤተሰብ የተወለደው ፔሌ፣ ድህነትን ለማሸነፍ ጫማ ከመጥረግ በዘለለ ብዙ ችግሮችን ተጋፍጣል። ችግሮቹን... Read more »
የገና ጨዋታ ስፖርት ነው አይደለም? የሚሉ ክርክሮች በብዙዎች ዘንድ ይነሳል። መልሱ አጭር ነው፣ የገና ጨዋታ ስፖርት ነው። ስፖርት ለመባልም አስፈላጊውን መስፈርት አሟልቶ በኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን እውቅና ተሰጥቶት ውድድሮች ይካሄድበታል። የኢትዮጵያ ባህል... Read more »
በኢትዮጵያ ስፖርት ውስጥ አንድ የተለመደ ባህል አለ። ይህ ልምድ በብዙዎቹ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች ዘወትር የሚስተዋል ጎጂ ባህል ነው። ፌዴሬሽኖች በተለያዩ ምክንያቶች በተለይም ከበጀት እጥረት ጋር በተያያዘ አመቱን ሙሉ ተቀምጠው ከርመው አለም አቀፍ ውድድሮች... Read more »
የምንጊዜም ድንቅ የረጅም ርቀት አትሌት የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ከአራት አመታት በኋላ ወደ ውድድር ትመለሳለች። ሶስት የኦሊምፒክ ወርቅ ሜዳሊያዎችና የበርካታ የአለም ቻምፒዮናዎች አሸናፊዋ ጥሩነሽ ከረጅም ጊዜ በኋላ ወደ ውድድር ስትመለስ የመጀመሪያ... Read more »
በአልጄሪያ አዘጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ አገራት ቻምፒዮንሺፕ(ቻን) ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ ከሚካፈለው የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋል። በቻን ውድድር ለሶስተኛ ጊዜ ለመሳተፍ ትናንት በአገር ውስጥ የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅታቸውን... Read more »