የኢትዮጵያን እግር ኳስ ጠንቅቀው የሚያውቁ ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ‹‹በሀገሪቷ ቡድን እንጂ ክለብ የለም›› ሲሉ ይሰማል። ምክንያቱ ደግሞ በዓለም አቀፍ የስፖርት ተቋማትም ሆነ በሀገሪቷ የስፖርት ፖሊሲ መስፈርትን የሚያሟሉ ክለቦች ባለመኖራቸው ነው። በእርግጥ እንደ አጠቃላይ... Read more »
ገና በለጋ እድሜያቸው የድህነትን ክፉ ገጽታ ተመልክተዋል። የማጣት አስከፊ ክንድ እየደቆሳቸው፣ በከባድ ድህነት ከተጎሳቆሉ መንደሮች ነው የተገኙት። ችግሮቻቸውን ዋጥ አድርገው በትንንሽ እግሮቻቸው ኳስን በአቧራማ ሜዳዎች ሲያንከባልሉ ለተመለከታቸው ዛሬ የደረሱበት የስኬትና የሃብት ማማ... Read more »
ለስፖርት መሰረታዊ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ዋነኞቹ ናቸው፡፡ ለልምምድ እንዲሁም ለውድድር የሚሆኑ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በብዛትና በጥራት ያለመኖር በስፖርት ውጤታማነት ላይ የራሱ አሉታዊ ተጽእኖ አለው፡፡ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ በተለይም ትልልቅ... Read more »
በኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ውስጥ ረጅም አመታትን ካስቆጠሩ አንጋፋ የስፖርት መድረኮች አንዱ በሠራተኞች መካከል የሚካሄደው ውድድር ተጠቃሽ ነው። በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አማካኝነት በየአመቱ በሦስት የተለያዩ መድረኮች የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች በርካታ ቁጥር... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ በሰባተኛው የቻን ውድድር የምድባቸውን ሁለተኛ ጨዋታ ከትናንት በስቲያ ምሽት አድርገው በአዘጋጇ አገር አልጄሪያ 1ለ0 ተሸንፈዋል። ዋልያዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸውን ከሞዛምቢክ ጋር ባለፈው ቅዳሜ አድርገው ካለምንም ግብ መለያየታቸው የሚታወስ... Read more »
በጃፓን ኤምባሲ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ካራቴ ፌዴሬሽን አስተባባሪነት ከጥር 5/2015 ጀምሮ በምሥራቅ ድል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የካራቴ ስፖርት ትዕይንት የተካሄደ ሲሆን በትናንትናው እለትም መርሐግብሩ መጠናቀቁ ታውቋል። የካራቴ ትዕይንቱን ያሳዩት አራት የካራቴ አሰልጣኞችና... Read more »
የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የአትሌቲክስ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ከትላንት በስቲያ በስካይላይት ሆቴል ባካሄደው ጠቅላላ ጉበዔ መርጧል። በጉባኤው የምክር ቤቱ ፕሬዘዳንት፣ምክትል ፕሬዘዳንትና ዋና ጸሐፊም መርጣል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት አትሌቲክስ ሪጅን(ዞን5) አስር... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከትናንት በስቲያ ከሞዛምቢክ ጋር አድርጎ 0ለ0 በሆነ ውጤት አጠናቋል። ዋልያዎቹ በዚህ ውድድር በምድብ አንድ ከአዘጋጇ አልጄሪያ፣ ሊቢያና ሞዛምቢክ ጋር መደልደላቸው የሚታወቅ ሲሆን በውድድሩ ረጅም ርቀት... Read more »
እአአ በ2007 የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በደቡብ አፍሪካዋ ጆሃንስበርግ ባደረጉት ጉባኤ በአንድ ጉዳይ ላይ ከውሳኔ ደረሱ። ይኸውም በአገር ውስጥ ሊጎች ለሚጫወቱ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ተጨማሪ እድል ለመስጠት... Read more »
በአገር አቀፍ ደረጃ ትልቅ እንቅስቃሴ ከሚደረግባቸው የስፖርት መድረኮች አንዱ በሰራተኛው መካከል የሚካሄደው ስፖርታዊ ውድድር ነው። በኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አማካኝነት በየዓመቱ በሶስት የተለያዩ መድረኮች የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች በርካታ ቁጥር ያለው ተሳታፊ... Read more »