በዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሁለተኛ ሆና አጠናቀቀች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን አዲሱን የውድድር ዓመት በሃገር አቋራጭ ውድድር ከዓለም ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ በድል ጀምሯል፡፡ በዕፅዋት የተከፋፈሉ መተላለፊያዎች፣ ረግረጋማ፣ ዳገታማ፣ ቁልቁለታማ፣ አቧራማ፣ ሜዳማ ስፍራዎች እንዲሁም በሰው ሠራሽ መሰናክሎች ፈታኝ በሆነው ሀገር... Read more »

ኢትዮጵያና የዓለም አገር አቋራጭ ቻምፒዮ

የዓለም አገር አቋራጭ ቻምፒዮና በዓለም አትሌቲክስ ስር ከሚካሄዱ ውድድሮች በአንጋፋነቱ እና በፈታኝነቱ የሚጠቀስ ነው። እኤአ ከ1973 ጀምሮ የዓለም አገር አቋራጭ ቻምፒዮናው ለ38 ጊዜያት በየዓመቱ ሲካሄድ የነበረ ሲሆን፤ እኤአ ከ2011 ወዲህ ግን በየሁለት... Read more »

በአገር አቋራጭ ቻምፒዮና የወርቅ ተስፋ የተጣለባት ለተሰንበት ግደይ

የአትሌቲክስ ቤተሰቡ ዛሬ በሚካሄደው የዓለም ሃገር አቋራጭ ቻምፒዮና ለመመልከት ከሚጓጓላቸው አትሌቶች መካከል ቀዳሚዋ ናት፡፡ አስደናቂ የአጨራረስ ብቃቷን ተጠቅማ ሌሎችን በማስከተል የአሸናፊነት መስመሩን በኩራት ስትረግጥ የሚያሳየው ልብ አንጠልጣይ ድራማ ዛሬ በፈታኙ ውድድር ይጠበቃል።... Read more »

የአገር አቋራጭ ቻምፒዮናው ቡድን ታሪካዊ ስኬቱን ለማስቀጠል ተዘጋጅቷል

ከባድ ውጣ ውረዶችና መሰናክሎች እንዲሁም ፈታኝ በሆነ የውድድር ቦታ አትሌቶች የሚፈተኑበት የዓለም አገር አቋራጭ ቻምፒዮና ነገ በአውስትራሊያ ባትረስት ከተማ ይካሄዳል። በአዋቂ ወንድና ሴት፣ በወጣት ወንድና ሴት እንዲሁም በድብልቅ ሪሌ በሚካሄደው በዚህ ውድድር... Read more »

የአጭር ርቀትና የሜዳ ተግባራት አትሌቶች ተስፋ የሆነው ማሰልጠኛ ማዕከል

በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስር ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል የተመሰረተው እኤአ በ2008 ነበር። በቤጂንግ ኦሊምፒክ ሁለቱ የምንጊዜም የረጅም ርቀት ድንቅ አትሌቶች ቀነኒሳ በቀለና ጥሩነሽ ዲባባ አራት የወርቅ ሜዳሊያዎችን ማስመዝገባቸውን ተከትሎ እነሱ በፈለቁበት... Read more »

ኢትዮጵያ በዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በጠንካራ ቡድን ትወከላለች

2022 የውድድር ዓመትን በስኬታማ ዓለም አቀፍ የውድድር ውጤቶች ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ በቅርቡ የተያዘውን 2023 የውድድር ዓመትም በውጤት ለመጀመር ወጥኖ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ይህንንም በአውስትራሊያ ባትሪስ በሚካሄደው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለመጀመር የቀናት ዕድሜ... Read more »

የማይገታው የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የዱባይ ማራቶን የበላይነት

በአለም አትሌቲክስ ትልቅ ትኩረት ከሚሰጣቸው አንዱ የሆነው የዱባይ ማራቶን በየአመቱ ሲካሄድ ሁሌም በውጤት ረገድ ተመሳሳይ ነው። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለእነሱ ብቻ የተዘጋጀ ውድድር እስኪመስል በዱባይ ማራቶን በሁለቱም ፆታ ሁሌም ፍፁም የበላይነት አላቸው። ይህ... Read more »

አሰላ በፕሪሚየርሊግ ወካይ ክለብ እንዲኖራት የተያዘው ውጥን

አሰላ ከኢትዮጵያ ከተሞች የምትለየው የበርካታ ብርቅዬ አትሌቶች መናኸሪያ በመሆን ነው። የኦሊምፒክና የዓለም ቻምፒዮኖችን በብዛት በማፍራት የሯጮች ምድር ከተሰኘችው አርሲ ዞን የፈለቁ አትሌቶች ወደ ታላቅነት በሚያደርጉት ጉዞ አሰላ መሸጋገሪያ ናት። ስፍር ቁጥር የሌላቸው... Read more »

ታላቁ የስፖርት ሰውና የካፍ ምስረታ

የአፍሪካ እግር ኳስ ፌደሬሽን በአህጉሪቱ ከተቋቋሙ አህጉር አቀፍ ድርጅቶች ሁሉ ቀዳሚ ነው። በዚህም ሳቢያ ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ከዛሬው አፍሪካ ህብረት) ሁሉ ቀዳሚው ድርጅት በመሆን በታሪክ ተመዝግቧል። ድርጅቱን ከመሰረቱት አባል አገራት ውስጥም በፋይናንስና... Read more »

ስደተኛው የሸገር ደርቢ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ሕዝባዊ መሰረት ካላቸው ጥቂት ክለቦች መካከል አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ግንባር ቀደም ናቸው። ፈረሰኞቹና ቡናማዎቹ የኢትዮጵያ እግር ኳስ የጀርባ አጥንት በመሆን ባለፉት በርካታ ዓመታት ተፅእኗቸው ጎልቶ መውጣት ችሏል።... Read more »