በ20ኛው ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር የዓለም ታዳጊዎች ቻምፒዮኗ አትሌት መዲና ኢንሳ የውድድሩን ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች። ውድድሩ ትናንት መነሻና መድረሻውን ቦሌ አትላስ በማድረግ የተካሄደ ሲሆን፣ በጠንካራ ፉክክር ታጅቦ ሊጠናቀቅ ችሏል።... Read more »
ስለኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች ሲነሳ የማንዘነጋው አንድ ክለብ አለ። ክለቡ ታሪካዊ ነው። ከቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማ ቀጥሎ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እንደ አዲስ ከ1990 ጀምሮ ሲካሄድ ሁለት ጊዜ ቻምፒዮን ከሆኑ ጥቂት ክለቦች አንዱ... Read more »
በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለአምስት ቀናት የሚካሄደው የኢትዮጵያ ክለቦች አጭር፣ መካከለኛ፣ 3ሺ ሜትር መሰናክል፣ እርምጃ እና የሜዳ ተግባራት ቻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል። ይህ ዓመታዊ ውድድር የሚካሄደው ኢትዮጵያ እምብዛም በማትታወቅበት የአትሌቲክስ ውድድሮች የተሻለ መነቃቃት... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) በ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ዛሬና ከቀናት በኋላ ሶስተኛና አራተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሞሮኮ ላይ ያደርጋሉ። ዋልያዎቹ ባለፈው ግንቦት ከሜዳቸው ውጭ በመጀመሪያው የማጣሪያ ጨዋታ በማላዊ አቻቸው... Read more »
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለያዩ ውድድሮች ጠንካራ ተፎካካሪና ውጤታማ ከሆኑ ክለቦች መካከል ኢትዮ-ኤሌክትሪክ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። በዚህም ውጤታማነቱ በዓለም አቀፍ መድረኮች ኢትዮጵያን ወክለው ውጤታማ የሆኑ በርካታ ከዋክብት አትሌቶችን እያፈራ ይገኛል። የኢትዮ- ኤሌክትሪክ... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) ለ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድባቸውን ሶስተኛና አራተኛ ማጣሪያ ጨዋታ ከጊኒ ጋር መጋቢት 15 እና 18 ያከናውናሉ። ለዚህም አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከሳምንት በፊት ለሃያ ሶስት ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ዝግጅታቸውን... Read more »
የሳምንቱ መጨረሻ ቀናት እንደተለመደው በበርካታ የዓለም ከተሞች የጎዳና ላይ ውድድሮች በብዛት የተካሄዱበት ነው። በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በነዚህ ውድድሮች የተለመደ ድልና ውጤታማነት አልተለያቸውም። በተለያዩ ከተሞች ከተካሄዱ ውድድሮች መካከል በደቡብ ኮሪያዋ ሴኡል የተከናወነው ማራቶን... Read more »
የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች የስፖርት ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑም ከሕፃናት እስከ አዋቂዎች በሚገኙ የዕድሜ ክልሎች የተለያዩ የስፖርት ፕሮጀክቶችን ቀርጾ እየተገበረ እንደሚገኝ አስታወቀ። ከተማ አስተዳደሩ የአገሪቱን ስፖርት እድገትና ሕዝባዊ አንድነት የሚያጠናክሩ ሥራዎችን እየሠራ እንደሚገኝም... Read more »
በአትሌቲክስ ሕይወቷ ለመቁጠር የሚታክቱ ሜዳሊያዎችን በተለያዩ ዓለም አቀፍ የውድድር መድረኮች ማጥለቅ ችላለች። ይህም የረጅም ርቀት የምንጊዜም ጀግና አትሌት አሰኝቷታል። በተለያዩ አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ውድድሮች እጅን በአፍ የሚያስከድኑ ድሎችን በመቀዳጀት ለበርካታ አትሌቶች... Read more »
የሮም ማራቶን ነገ ይካሄዳል። በዚህ ውድድር ላይ ታዲያ አንድ ለየት ያለ ተወዳዳሪ ብቅ ይላል ተብሎ ይጠበቃል። 15 ሺ ያህል ሰዎች በሚሳተፉበት በዚህ ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ አየለ ሙሉውን ማራቶን በባዶ እግሩ እንደሚሮጥ... Read more »