ጎረቤታሞቹን ያገናኘው የፕሪሚየር ሊጉ 18ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ጨዋታ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ መልስ ከ17ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ከጅምሮ በአዳማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የ17ኛ ሳምንት ቀሪ መርሃ ግብሮችን ተስተካካይ ጨዋታ ባሳለፍነው ሳምንት ያስተናገደው ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ በ18ኛ... Read more »

አገር አቀፍ የዳርት ቻምፒዮና በአዲስ አበባ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

 17ኛው አገር አቀፍ የክለቦችና ከተማ አስተዳደሮች የዳርት ስፖርት ቻምፒዮና ከመጋቢት 21 ጀምሮ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ ቆይቶ ከትላንት በስቲያ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ ለስድስት ተከታታይ ቀናት ከፍተኛ ፉክክሮችን ያስተናገደው ይህ ቻምፒዮና በአዲስ አበባ... Read more »

አሰልጣኝ ውበቱ ለዋልያዎቹ ደካማ አቋም ሊጉን ወቀሱ

ለ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ሶስተኛና አራተኛ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎቹን ከጊኒ አቻው ጋር ሞሮኮ ላይ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) አንድም ነጥብ ማግኘት ሳይችል ወደ አገሩ ተመልሷል። በዚህም ወደ አፍሪካ ዋንጫው የማለፍ እድሉ የጠበበ... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበርካታ የጎዳና ላይ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል

በፈረንጆቹ አዲሱ ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት ከተደረጉት የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች መካከል አንዱ የደቡብ ኮሪያው ዴጉ የማራቶን ውድድር ነው። ከ5 ኪሎ ሜትር እስከ ማራቶን ባሉ ርቀቶች የተለያዩ ፉክክሮችን የሚያስተናግደው ይህ የጎዳና ላይ ሩጫ... Read more »

በፓራሊምፒክ ቻምፒዮና የብሔራዊ ቡድን አትሌቶች ይመረጣሉ

  3ኛው አገር አቀፍ የፓራሊምፒክ ቻምፒዮና ከመጋቢት 20/2015 ጀምሮ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ እየተካሄደ ነው፡፡ በውድድሩ በዓለም ቻምፒዮናና በፓሪስ ፓራሊምፒክ ኢትዮጵያን የሚወክሉ የብሔራዊ ቡድን አትሌቶች ይመረጣሉ። ቻምፒዮናው ከ2011 ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን፣ ዘንድሮ... Read more »

የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳው በድጋሚ ማስተካከያ እንዲደረግበት ተጠየቀ

የአዲስ አበባ ስታዲየም የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ በድጋሚ ማስተካከያ እንዲደረግበት ግብረመልስ ተሰጠ። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ባለሙያ በእድሳት ላይ የሚገኘውን የአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲሁም የአቃቂ ስታዲየሞችን ጎብኝተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ የእግር... Read more »

የፈረስ ስፖርት አሶሴሽንን ወደ ፌዴሬሽን የማሳደግ ውጥን

ፈረስ በኢትዮጵያውያን ታሪክ ውስጥ ልዩ ቦታ ከሚሰጣቸው የጋማ እንስሳት መካከል ቀዳሚ ነው፡፡ ፈረስ ማለት ለኢትዮጵያውያን የጋማ ከብት ብቻ ሳይሆን መጓጓዣ፣ በበዓላት ጊዜ መዝናኛ፣ ለጦርነት ጊዜ ድምጽ አልባ ታንከኛም ጭምር ነው፡፡ ፈረስ በዘመናችን... Read more »

ዓለም አቀፉ የጸረ አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ኢትዮጵያን አደነቀ

ከዓመታት በፊት የስፖርት አበረታች ቅመሞች (ዶፒንግ) ተጠቃሚነት በኢትዮጵያ የመኖሩ ዜና ሲሰማ በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ የፈጠረው ድንጋጤ የሚዘነጋ አይደለም፡፡ በዓለም ሕዝብ ዘንድ በአትሌቲክስ ስፖርት የተከበረች ሀገር በዚህ ጉዳይ ስሟ መነሳቱ የቆረቆራቸው የዘርፉ ባለሙያዎች... Read more »

 የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ተስፋ አክትሟል?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ለ2023 አፍሪካ ዋንጫ ሶስተኛና አራተኛ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ከጊኒ ጋር አድርገው አንድም ነጥብ ማሳካት ሳይችሉ ከሞሮኮ ተመልሰዋል። ዋልያዎቹ ባለፈው አርብ 2ለ0 ከትናንት በስቲያ ደግሞ 3ለ2 መሸነፋቸውን ተከትሎ ከወሳኝ ስድስት... Read more »

 የሊግ ካምፓኒው በአጭር ጊዜ ስኬታማ ስራዎችን አከናውኗል

በምስራቅ አፍሪካ ተመራጭና አትራፊ ሊግ መመስረትን ዓላማው ያደረገው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር 4ኛ መደበኛ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን ባለፈው ቅዳሜ አከናውኗል። ከተመሰረተ አጭር ጊዜ የሆነው ማህበሩ አዳዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድንም አስመርጧል።... Read more »