የቅርጫት ኳስ ብሄራዊ ቡድን ለማቋቋም የገጠመው የበጀት እጥረት

ለክፍለ ዘመን የተጠጋ እድሜ እንዳለው ይነገራል፤ የቅርጫት ኳስ ስፖርት:: ጅማሮውን በአሜሪካ ያደረገው ይህ ስፖርት በዚህ ወቅት በስፋት ከሚዘወተሩ ስፖርቶች ጎራ መሰለፍ ችሏል:: ስፖርቱ ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች መስፋፋቱን ተከትሎም ኢትዮጵያ ቀድመው ከተቀላቀሉ... Read more »

 በዛሬው የቦስተን ማራቶን ለድል የሚጠበቁ ኢትዮጵያውያን

በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ የተሰጠው ታላቁ የቦስተን ማራቶን ዛሬ ለ127ኛ ጊዜ ይካሄዳል። ከመቶ በላይ አገራት የተውጣጡ ከሠላሳ ሺ በላይ ተወዳዳሪዎች በሚፋለሙበት በዚህ ውድድር እንደተለመደው የኢትዮጵያና የኬንያ አትሌቶች ለድል ይጠበቃሉ፡፡ በተለየ መልኩ ግን... Read more »

 የአካል ጉዳት ያልበገረው የስፖርቱ ዓለም ጀግና

በየትኛውም ወቅትና ሁኔታ ጀግና ይፈጠራል። በጦር አውድማ የተዋደቀውም፣ ለመልካም ተግባር የተጋውም፣ ለሰው ልጆች ወይም ለሌሎች ፍጥረታት ሲል ዋጋ የከፈለውም፣ በስፖርት መድረክ አገሩን ያስጠራም በየመስኩ ጀግና ነው። የአንዳንድ ጀግኖች ገድል ግን ለየት ያለና... Read more »

 ለአፍሪካ ታዳጊና ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዝግጅት እየተደረገ ነው

የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን በተያዘው ዓመት ከሚያካሂዳቸው ውድድሮች መካከል አንዱ አህጉር አቀፉ ከ18 እና 20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ቻምፒዮና ነው።ኮንፌዴሬሽኑ ከዚህ ቀደም በየፊናቸው ይካሄዱ የነበሩትን እነዚህን ውድድሮች በማጣመር ማካሄድ ከጀመረ ይህ ሁለተኛ ጊዜው... Read more »

 የገረመው ደንቦባ መታሰቢያ የብስክሌት ውድድር ሊካሄድ ነው

የአዲስ አበባ ብስክሌት ፌዴሬሽን ለቀድሞ ብስክሌተኛ ገረመው ደንቦባ የመታሰቢያ ውድድር ለማዘጋጀት ማቀዱን አስታወቀ። የመታሰቢያ ውድድሩ ከክለቦች ቻምፒዮና ጎን ለጎን በመጪው ወር የመጀመሪያ ሳምንት እንደሚካሄድ ታውቋል። ብስክሌት በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ካላቸው ስፖርቶች መካከል... Read more »

 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም ቻምፒዮና ታሪክ በምርጦች ዝርዝር ታጭተዋል

የዓለም አትሌቲክስ ከጥቂት ወራት በኋላ በሃንጋሪ ቡዳፔስት በሚያካሂደው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና 40ኛ ዓመቱን ያከብራል። ይህንን ክብረ በዓል ተከትሎም የዓለም አትሌቲክስ የተለያዩ መርሃ ግብሮችን ከወዲሁ ማዘጋጀት ጀምሯል። ከእነዚህም መካከል አንዱ ባለፉት 18 ቻምፒዮናዎች... Read more »

 በዶሃ ዳይመንድ ሊግ የወንዶች 3ሺ ሜትር ፉክክር በጉጉት ይጠበቃል

በ14 የዓለም ከተሞች የሚካሄደው ዓመታዊው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ከሳምንታት በኋላ በኳታሯ ዶሃ ይጀመራል። ውድድሩን ተከትሎም በስፖርት ቤተሰቡ ትኩረቱን በ3ሺ ሜትር ርቀት ላይ አድርጓል። አምስቱ የወቅቱ ድንቅ ብቃት ባለቤት የሆኑ አትሌቶች በዚህ ውድድር... Read more »

 ተስፋ የታየበት መስማት የተሳናቸው አትሌቲክስ ቻምፒዮና

በብዙዎች ዘንድ ‹‹ዝምተኛው ስፖርት›› በሚል ቅጽል ይጠራል፤ መስማት የተሳናቸው ስፖርት። መስማት በተሳነው ፈረንሳዊ ሰው ሩቤንስ አሊሼስ የተመሰረተው ይህ ስፖርት፤ መነሻ የሆነው በወቅቱ በሀገሩ ያሉ እሱን መሰል በርካታ መስማት የተሳናቸው ዜጎች ነው:: አንቶኔ... Read more »

 የዓለም አትሌቲክስ- በአራት አስርት ዓመታት

እኤአ ከ1990ዎቹ መጀመሪያ አንስቶ የእሱን ያህል በተደራራቢ ክብር የተንቆጠቆጠ አትሌት ማግኘት ያዳግታል፡፡ በዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና መድረክ ብቻ 4 የወርቅ፣ 2 የብር እና 1 የነሃስ በጥቅሉ 7 ሜዳሊያዎችን በማጥለቅ የአትሌቲክስ ቤተሰቡን አጀብ አሰኝቷል።... Read more »

ለስፖርተኞች ተስፋ የሰነቁ የድሬዳዋ ማዘውተሪያ ስፍራዎች

በውስጡ ደረጃውን የጠበቀ የእግር ኳስ ሜዳ፤ የመለማመጃና የመወዳዳሪያ የመዋኛ ገንዳዎችን፣ ጅምላዚሞችን፣ የስፖርተኞች መኖሪያ ህንጻዎችን፣የግራውንድ ቴኒስ ሜዳንና የአስተዳደር ህንጻዎችን አካቶ መያዙን ተመልክተናል፡፡እንዲሁም ከ2000 በላይ ሰዎችን የሚያስተናግድ የስብሰባ አዳራሽ፣ ቤተ መጻህፍት፣ የመማሪያ ክፍሎችን፣ ካፍቴሪያና... Read more »