ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና ተመረጠች

ረዳት ኮሚሽነር ጄነራል ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዘዳንት ሆና ተመረጠች። የኢትዮጵያን አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፕሬዚዳንትነት እየመራች የምትገኘው የቀድሞዋ የረጅም ርቀት ኮከብ አትሌት ደራርቱ በዛምቢያ ሉሳካ ከትናንት በስቲያ በተካሄደው የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ... Read more »

የቮሊቦል ስፖርትን ለማነቃቃት ጥረት እየተደረገ ነው

የቮሊቦል ስፖርት በኢትዮጵያ ከ1970 ጀምሮ ተወዳጅና ተዘውታሪ መሆኑ ይነገርለታል። ኢትዮጵያ እስከ 1990ዎቹ በአህጉራዊ ውድድሮች በሴቶችና በወንዶች ብሔራዊ ቡድን በዚሁ ስፖርት ተሳታፊ ነበረች። ነገር ግን ባለፉት በርካታ ዓመታት ስፖርቱ ተቀዛቅዞ ይገኛል። ስፖርቱን በበላይነት... Read more »

አንጋፋው አትሌት የህይወት ታሪኩ ላይ ያተኮረ መጽሐፉን አስመረቀ

 ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ የሚያሳዩት አቋም ሃገርን ከማኩራት አልፎ የሌላውን ዓለም ህዝብም ማስደመሙ ግልጽ ነው።በዚህም ምክንያት በአትሌቶቹ ስም ሃውልት ከማቆምና ስፍራዎችን ከመሰየም ባለፈም በህይወት ታሪካቸው፣ በገድላቸውና የሩጫ ህይወታቸው ላይ ያጠነጠኑ... Read more »

የትግራይ ክልል ስፖርትን ወደ እንቅስቃሴ ለመመለስ ጥረቶች ተጀምረዋል

በትግራይ ክልል የስፖርት እንቅስቃሴዎችን ወደ ቀድሞው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ ተጠቁሟል። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የስፖርት ኮሚሽን በክልሉ ስፖርቱን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ በመመለስ ውድድሮችን ዳግም ለማስጀመር ቁርጠኛ መሆኑን ገልጿል። በትግራይ ክልል በጦርነት ምክንያት... Read more »

መተኪያ ያልተገኘላቸው እንቁዎች

 የዓለም አትሌቲክስ በቅርቡ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮናን 40ኛ ዓመት እንደሚያከብር ይታወቃል። ይህንን ተከትሎም ካለፉት ቻምፒዮናዎች እጅግ አስደናቂ የነበሩ ክስተቶችን በመምረጥ አትሌቶችን አወዳድሮ የመሸለም መርሃ ግብር አዘጋጅቷል። በምርጫውም አምስት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተካተዋል፤ እነርሱም ሻለቃ... Read more »

 የክፍለ ዘመኑ አንጸባራቂ ኮኮብ

ውድድር ካቆመ እነሆ ስምንት ዓመታት ተቆጥረዋል፤ ዛሬም ድረስ ግን የትልልቅ መገናኛ ብዙሃን ርእስ ነው። ባለፈው ማክሰኞ የ50ኛ ዓመት ልደት ሻማውን መለኮሱን ተከትሎም መላው ዓለም የእንኳን አደረሰህ መልእክቱን አዥጎድጉዶለታል። ዓለም አቀፍ ጋዜጦችና መጽሄቶችም... Read more »

የከዋክብት እንስቶች የማራቶን ፍጥጫ

 ከአለማችን ትልልቅ የማራቶን ውድድሮች ዋነኛው የለንደን ማራቶን ነገ ይካሄዳል። ይህ ታላቅ የሩጫ ድግስ እንዳለፉት አመታት ሁሉ ዘንድሮም በርካታ የአለም ከዋክብት አትሌቶችን በአንድ ላይ የሚያፋልም ሲሆን በዚህ አመት ግን በአርባ ሁለት ኪሎ ሜትሩ... Read more »

የማራቶን ፈርጦች ፍጥጫ

የለንደን ማራቶን ሁሌም የርቀቱን በርካታ ከዋክብት አትሌቶች በአንድ ላይ በማፋለም ይታወቃል። የዘንድሮው ግን ለየት ያለ ነው። በወንዶች በታሪክ በርቀቱ አምስት ፈጣን ሰዓት ካላቸው አትሌቶች ሶስቱን በአንድ ላይ አፋጧል። በዚህ ላይ ርቀቱን 2:04... Read more »

 የሞተር ስፖርት ውድድሮችን በቴክኖሎጂ ለማገዝ ጥረት እየተደረገ ነው

በሞተር ስፖርት በዓለም ላይ ከስድስት ቢሊዮን ዶላር በላይ እንደሚንቀሳቀስ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ባደጉት ሀገራት ይህ ስፖርት ተወዳጅና ከፍተኛ ሽልማትን ከሚያስገኙ የስፖርት ውድድሮች ጎራ ይሰለፋል። በአፍሪካም ሴኔጋልን በመሳሰሉ ሀገራት ሰፊ እንቅስቃሴ የሚደረግበት ሲሆን ቢያንስ... Read more »

በቦስተን ማራቶን የፓራሊምፒክ ብር ያጠለቀው ኢትዮጵያዊ አትሌት

ከስድስቱ የፕላቲኒየም ደረጃ ካላቸው የማራቶን ውድድሮች መካከል የቦስተን ማራቶን ከትናንት በስቲያ ተካሂዷል:: ከውድድሩ አስቀድሞ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከፍተኛ የውጤታማነት ግምት ባገኙበት በዚህ ሩጫ የአየር ሁኔታው አስቸጋሪ ቢሆንም በሴቶች እንዲሁም በፓራሊምፒክ ስኬት ተመዝግቧል:: ቀዝቃዛና... Read more »