ጥርት ባለው የጥር ሰማይ ላይ ጨረቃ ባትኖርም ከዋክብት ግን ሞልተውታል። ሌሊቱን ለማድመቅ ሽሚያ ላይ ያሉ የሚመስሉት ከዋክብት ለመሬት እንዳላቸው ቅርበት ደመቅና ደብዘዝ ብለው ይታያሉ። ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም በግምት ከሌሊቱ 9፡30... Read more »
ሌሊት ነው። ሕይወት በፕላኔታችን ላይ ከጀመረው ክስተቶች መካከል አንዱ። ሌሊት የብዙ ክስተቶች ባለቤት ነው።ከጨለማው ጎን ለጎን በሰማይም ሆነ በምድር እልፍ አእላፍ ክስተቶች ይከናወናሉ፤ይፈጸማሉ። ሌሊት ይዞት የሚመጣውን ጨለማ ደግሞ አብዛኞቻችን እንፈራዋለን። በጨለማ ፍርሃት... Read more »
ሌሊት ነው። ድቅድቅ ያለ። ዓይንን ቢወጉት እንኳን የማይታይበት ዓይነት ሌሊት። በዛ ሰዓት ያለ ቦታው የተገኘ ወጣት ነበር። በሰዓቱ ሊሰርቅ ይሁን ሌላ አላማን ይዞ በቦታው ተገኝቷል። ያለ ቦታው ተገኘ የተባለውን ወጣት ግዛታችን ነው፤... Read more »
“ብረት ብረትን ይስለዋል፥ ሰውም ባልንጀራውን ይስላል።” የሚል አባባል መልካም ጓደኝነት ለመጥቀስ ጥቅም ላይ ይውላል። መልካም ጓደኝነት በዕጣ ወይም በሒሳብ ቀመር ተጠቅመን የምናገኘው ነገር ባይሆንም የራሱ የሆኑ መመዘኛዎች ግን ይኖሩታል፡፡ እውነተኛ ጓደኝነት እንደ... Read more »
ወንጀል ፈፃሚዎቹ በወጣትነት የእድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡ አካላዊ ጥንካሬ እና ትኩስነት የሚታይባቸው ሲሆን፤ ወጣትነታቸውን በሥራ እና በትጋት ማሳለፍ የግድ መሆኑን ዘንግተዋል፡፡ ከእነርሱ አልፎ ወጣትነት የማሕበረሰብ ሁለንተናዊ ጌጥ እና ውበት እንዲሁም የዕድገት... Read more »
ይወዳታል ከልቡ። በሁለቱ መካከል ያለው የእድሜ ልዩነት ግን ፍቅሩን በአግባቡ እንዳያጣጥም አድርጎታል። አይደለም ወጣ ገባ ብላ ቤት ውስጥም ብትሆን አምሮባት ሲመለከት በቅናት እርር ድብን ይላል። ቅናት በተቃራኒ ፆታ ግንኙነት ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች... Read more »
በልጅነት ፍቅር ተጫውተው ቦርቀው ነበር አብረው ያደጉት። ከጎሬቤታሞቹ ወላጆቻቸው ቅርበት የተነሳ እንደ ወንድማማች ነበር የሚተያዩት። አብረው አፈር ፈጭተው፤ ያደጉቱ ሕፃናት ከፍ ሲሉ ለእረኝነት ከብቶቻቸውን ይዘው የወጡትም አብረው ነበር። ለእረኝነት ሜዳ ሲውሉ ልፍያቸው... Read more »
ሰው በሚል መጠሪያ በፈጣሪ አምሳል የተሠራው ሰው ተወልዶ ሙሉ እስኪሆን በብዙ እጆች ተደግፎ ብዙዎች ዋጋ ይከፈልበታል። በበርካታ ሰዎች ርብርብ ሰው አድጎ ሙሉ ከተባለ በኋላ በአንድም በሌላም ጉዳይ ከተፈጥሮ ሞት ቀድሞ ከዚህ ዓለም... Read more »
አሁናዊ ሁኔታው በጣም አሳዛኝ ደረጃ ላይ ደርሷል። አደገኛ በሆነ ሁኔታ ግብረሰዶማዊነት እየተስፋፋ ነው። ሆስፒታል ውስጥ ጾታ አንሞላም እስከማለት የተደረሰበት ሁኔታ እያጋጠመም ይገኛል፤ ልጁ ከትምህርት ቤት ወደቤቱ ተመልሶ እማዬ! ” እኔ ወንድ ነኝ... Read more »
ሀገር የማንነታችን መገለጫና የህልውናችን መሰረት ናት። እናት ደግሞ የሀገር ተምሳሌት ናት። እናት መኖሪያችን ፣እናት ፍቅራችን፣እናት የህይወታችን ትርጉም ናት። ብቻ እናትና ሀገር የማይነጣጠሉ የህይወታችን ክፋዮች ናቸው። ወ/ሮ ሀረገወይን አሰፋ የ36 ዓመት ጎልማሳ ስትሆን... Read more »