በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ተሳታፊ ከሆኑ አገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ ለውጤት የምትጠበቅበት የአትሌቲክስ ውድድር በመጪው አርብ ቢጀመርም በወርልድ ቴኳንዶ እና ብስክሌት ስፖርቶች ተካፋይ ሆና በኦሊምፒኩ የሚኖራት ቆይታ ካለ ምንም ሜዳሊያ ተደምድሟል፡፡ ብቸኛዋ... Read more »
አንድ ሰው ጤንነቱ ቢታወክ በሕክምና ተፈውሶ ወደ ቀድሞ አቋሙ ሊመለስ ይችላል:: ሀብቱና ንብረቱ ቢወድምም በርትቶ ከሰራ፣ በተስፋ መቁረጥ ካልራደና የነበር ቁዘማን ሳይሆን የዛሬን እውነታ ተቀብሎ ከተጋም አንሰራርቶ ከውድቀቱ ለማገገም ዳግም ዕድል ሊያገኝ... Read more »
አቶ ሰለሞን አብዲ የተባሉ የዕድሜ ባለፀጋ አርሶ አደር በተደጋጋሚ የሚናገሩት አንድ አባባል አላቸው ፡፡ “የጨው ገደል ሲናድ ሞኝ ይስቃል ብልህ ያለቅሳል” አባባሉን እንደማንኛውም ተራ የወሬ ንግግር ከመስማት ባሻገር ትርጉም ሰጥቼው አላውቅም ::ወይም... Read more »
በቅርብ ዓመታት ውስጥ በተለይም በወጣቶች ዘንድ በስፋት እየተዘወተረ የሚገኘው የቴኳንዶ ስፖርት በኢትዮጵያ በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ። እኤአ በ1973 ስፖርቱ በኢትዮጵያ እንዲጀመር መሰረት ከጣሉ ሰባት ሰዎች አንዱ የሆኑት ግራንድ ማስተር ሚኒሊክ ካሃን... Read more »
የሩቅ ምሥራቋ አገር ጃፓን በበርካታ የዓለም ሕዝቦች ዘንድ በሔሮሺማና ናጋሳኪ የኒውኩሌር ቦንብ ጥቃት ሠለባ በመሆኗ በሥፋት ትታወሣለች። በኢትዮጵያውያን ዘንድ ግን የተለየ ታሪክና ትውስታ ያላት ከተማ ናት። ከደም አፋሳሹ የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ኪሣራና... Read more »
የእርዳታ ነገር እንደ ዘንድሮ ግራ አጋቢ ሆኖ አያውቅም። እርዳታ ሰጪ ነን የሚሉ አካላት ዋነኛ ችግር ፈጣሪ የሆኑበት እና እርዳታው በእርግጥ እርዳታ ነው ወይ የሚል ጥያቄ በህዝብም በመንግስትም ዘንድ ያስነሳበት ወቅት ዘንድሮ ነው።... Read more »
የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ለጃፓናዊያን ታሪካዊ ቢሆንም አለመካሄዱ ምርጫቸው እንደሆነ በተለያዩ አጋጣሚዎች አሣይተዋል። ቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ከትናንት በስቲያ የቶኪዮን የለሊት ግርማ ገፎ በብርሃን ተንቆጥቁጦ በይፋ ተከፍቷል፤ ብዙ ቢሊየን ዶላሮች የፈሰሱበት ስቴድየም ካለ ተመልካች... Read more »
የምስራቅ አፍሪካ ዕንቁ፣ የምድር በረከት መገኛ፣ የጥቁር ሕዝቦች ደማቅ ስም ኢትዮጵያ፡፡ ይህች አገር ነጻነትና ጀግንነት ሲወሳ፣ ስሟ ከሌሎች ቀድሞ ይመዘዛል ፡፡ ዘመናትን በራሷ ባህልና ቋንቋ ተሻግራለች፣ ዓመታትን በነጻነት ኖራ ድንቅ ሕዝቦችን አፍርታለች፡፡... Read more »
አባይ በኢትዮጵያውያን ዘንድ በቁጭት የሚጠቀስ ወንዝ ሆኖ ኖሯል። ይህንንም በግጥሞች፣ በቅኔዎች፣ በምሣሌያዊ አነጋገሮች ሲገልጹ ነው የኖሩት። አባይን በታንኳ ሲሻገሩ ባይ፤ በእግሬ ገባሁበት አበሣዬን ላይ። ከአባይ እስከ አባይ ዱር በሙሉ ሲጓዙ፣ ያገር ዋስ... Read more »
አርባ ሁለተኛው የመካከለኛና ምስራቅ አፍሪካ አገራት የእግር ኳስ ቻምፒዮና(ሴካፋ) ውድድር በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከተጀመረ ዛሬ ስምንተኛ ቀኑን ይዟል። ከሃያ ሦስት ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች የሚሳተፉበት ይህ ውድድር ባለፉት ቀናት... Read more »