ምዕራባውያንና አሜሪካንከአሸባሪው ጎን እንዲቆሙ ያደረጓቸው እውነታዎች

ጦርነት እንኳን ለሰው ልጅ ለአጠቃላይ ህይወት ላላቸው ፍጡራን ጥቅም የለውም። ለምድርም ሆነ ለነዋሪዎቿ አጥፊያቸው እንጂ፣ አልሚያቸው አይሆንም። ይህን እርባና ቢስነቱን እያወቁ በጦርነት ውስጥና ከውጤቱ በኋላ “እናተርፋለን” ባዮች በረቀቀ ሴራ ጦርነትን ደጋግመው ሲጭሩ፤... Read more »

ሞልቃቃው አሸባሪ

አብዛኛዎቻችን ሞልቃቃ የሚባለውን ቃል ከልጅነት ጊዜ አስተዳደግ ጋር አያይዘን እናየዋለን።ልጆች በወላጆች ወይም በአሳዳጊዎች አስተዳደግ ሁኔታ የተነሳ ተሞላቀው ያድጋሉ። በልማድ እንደሚታወቅ አያት ያሳደገው ልጅ ሞልቃቃ ነው ይባላል።እንግዲህ ሞልቃቃነት የሚመነጨው በልጅነት የምንፈልገው፤ ያማረንን ወይም... Read more »

ኢትዮጵያና አበበ ቢቂላ በጃፓናዊያን ዓይን

የቶኪዮ ኦሊምፒክ የመጨረሻው የውድድር ዕለት ጥቅምት 11 ቀን 1957 ዓ.ም፤ የዓለም ሕዝብ ዓይንና ጆሮውን በአንድ ጉዳይ ላይ ነበር አትኩሮቱን ያደረገው።አጓጊው የወንዶች ማራቶን ሰዓቱ ደርሶ ሲጀመርም 68 ተሣታፊ አትሌቶች በስታዲየሙ ተገኙ፡፡ አረንጓዴና ቀይ... Read more »

«ጨለማው ጥቅጥቅ የሚለው ከመንጋቱ በፊት ነውና ንጋቶቹን እንያቸው»ዶክተር ያየህይራድ ቅጣው የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር

 ዛሬ የደርግ ዘመንን አሠራር በትምህርቱ፣ በጤናውና በፖለቲካው መስክ ምን እንደሚመስል ወደ ኋላ ዞር ብለን እንድንቃኘው የሚያደርጉን እንግዳ ጋብዘናል፡፡ እንግዳችን ዶክተር ያየህይራድ ቅጣው ይባላሉ፡፡ የ1960ዎቹ ተማሪና ሠራተኛ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው የከፍተኛ ትምህርት ኮሚሽን ኮሚሽነር፣... Read more »

የትግራይ እናት ሆይ እስከመቼ…

አይበለውና የውጪ ወራሪ ሀይል በትግራይ በኩል ቢከሰት የመጀመሪያው ግንባር ቀደም ተሰላፊ የመሀሉና የዳሩ ኢትዮጵያዊ መከላከያ ሠራዊት ወታደራችን ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ትላንትና ከመካከልህ ሆኖ አብሮህ ቤት ሲሰራ፣ አብሮህ አዝመራ ሲሰበስብ፣ ትምህርት ቤቶችን... Read more »

አዲሱ የድል አልጋ ወራሽ – ሰለሞን ባረጋ

በኦሊምፒክ መድረክ በየትኛውም ውድድር የሚመዘገብ ውጤት እኩል ነው። በተመሳሳይ በየትኛውም ውድድር የሚጠፋ ውጤት እኩል የሚያስቆጭ ነው። በኦሊምፒክ መድረክ በአስር ሺ ሜትር የሚመዘገብ ድልና የሚጠፋ ውጤት ግን ለኢትዮጵያውያን ትርጉሙ ከሌሎች ውድድሮች የተለየ ነው።... Read more »

የ10ሺ ሜትር ታሪካዊ ድል ወደ ቤቱ የሚመለስበት ትልቅ ዕድል

ከተጀመረ አንድ ሳምንት ባስቆጠረው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቁ የአትሌቲክስ ውድድሮች ትናንት ሌሊት ተጀምረዋል። ኢትዮጵያውያን በጉጉት የሚጠብቁት የወንዶች 10ሺ ሜትር የፍፃሜ ውድድርም ዛሬ ከሰዓት 8:30 ላይ ይካሄዳል። በርቀቱ ገናና... Read more »

አዳዲሶቹ የኢትዮጵያ የወርቅ ተስፋዎ

በኢትዮጵያ አትሌቲክስና ኦሊምፒክ ታሪክ በየዘመኑ በርካታ ጀግኖች ተፈጥረው በስፖርቱ ዘመን የማይሽራቸው ታሪኮችን አበርክተው አልፈዋል። የኢትዮጵያ ስምና ዝናዋን በዓለም አደባባይ የሚያገነኑ አትሌቶች የሚነጥፉባት አገር አይደለችም። ጀግና አትሌቶች ሲፈጠሩባት ኖረዋል እየተፈጠሩባትም ነው። ወደፊትም እንደሚፈጠሩባት... Read more »

የተከዜ ጽራሬ ግድብ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ፕሮጀክት ተሞክሮ

የተፋሰስ ልማት የተራቆተ መሬት እንዲያገግም፣ የተመናመነ ደን መልሶ እንዲለማ ለግብርና ሥራ ምቹ በመሆን፣ ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር፣ በተለይም ከ80 በመቶ በላይ ኢኮኖሚዋ በግብርና ሥራ ላይ ለተመሰረተ ኢትዮጵያ ወሳኝ ከመሆኑ በተጨማሪ የኤሌክትሪክ የኃይል ምንጯም... Read more »

እኔም እዘምታለሁ!

ከዓለም ታሪክ ተሞክሮ በማየት የጦርነት ዘመቻዎችን ከዓላማቸው አንጻር በተለያዩ አውዶች ከፍለን ልናያቸው እንችላለን። ለምሳሌ በመካከለኛው አውሮፓ የነበሩ ጦርነቶች በአብዛኛው ግዛትን በማስፋፋት ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ የበላይነትን መውሰድ ነበር። በ20ኛው ክፍለ ዘመን በቬትናም ፣... Read more »