የማራቶን ውድድሮችን እንኳን በኦሊምፒክ መድረክ በተራ ውድድሮች ላይም መገመት አዳጋች ነው። ከአርባ ሁለት ኪሎ ሜትሮች በላይ የሚሸፍነውን አሰልቺና አታካች ፍልሚያ በወቅቱ የትኛውም በጥሩ አቋም ላይ የተገኘ አትሌት ሳይገመት ሊያሸንፍ ይችላል። ባለፉት ሁለት... Read more »
በየትኛውም የረጅም ርቀት አትሌቲክስ ውድድሮች በውጤታማነታቸው ተጠባቂ የሆኑት የምስራቅ አፍሪካ አገራት እየተገባደደ በሚገኘው የቶኪዮ ኦሊምፒክ እንደወትሮው ድምቀታቸውን ማየት አልተቻለም። በመም ውድድሮች ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ በሰንጠረዡ የቀዳሚዎቹ ስፍራ ላይ የሚቀመጡት ኢትዮጵያና ኬንያ ቶኪዮ ላይ... Read more »
መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ አንገት ያስደፋ አሳዛኝ ድርጊት በቶኪዮ ኦሊምፒክ እየታየ ይገኛል። ወጣቱና አዲሱ ጀግና አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ10 ሺ ሜትር ከሁለት ኦሊምፒኮች በኋላ ያስመዘገበውን ጣፋጭ ድል የኢትዮጵያ ሕዝብ በቅጡ አጣጥሞ ሳይጨርስ ታሪካዊ... Read more »
1950ዎቹ ጀምሮ በአዲስ አበባ የኅብረት ሥራ ማህበራት መቋቋም እንደጀመሩ የታሪክ ድርሳናት ይጠቁማሉ:: ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሸማች ኅብረት ሥራ ማህበራት፣ የጋራ መኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማህበራት እና የዕደ ጥበብ ኅብረት ሥራ ማህበራት በከተማዋ... Read more »
በርካታ አስደናቂና የማይጠበቁ ክስተቶችን በማስተናገድ ላይ የሚገኘው የቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያውያን አንዴ በድል አንዴ ደግሞ ግራ በሚያጋቡ ውዝግቦች ታጅበው የቶኪዮ ቆይታቸውን በማገባደድ ላይ ናቸው።ኢትዮጵያ በዚህ ኦሊምፒክ እንደተለመደው በአትሌቲክስ በርካታ ሜዳሊያዎችን እንደምትሰበስብ የምትጠበቅ ብትሆንም፣... Read more »
የዛሬው የፍረዱኝ አምዳችን በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙት ክፍለ ከተሞች አንዱ ወደ ሆነው የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ይወስደናል።በአራዳ ክፍለ ከተማ ውስጥ ቁጥራቸው በርከት ያሉ የቀበሌ ቤቶች ወይም የመንግስት ቤቶች ይገኛሉ። በእነኚህ ቤቶችም... Read more »
ከመደበኛው የቢዝነስ ተቋም ልትለያቸው የሚያዳግቱ የኅብረት ስራ ማህበራት መኖራቸው የሚካድ ሃቅ አይደለም አምራቹ ህብረተሰብ በተናጠል ከሚያካሂደው ግብይትና የግብዓት ግዥ ባለፈ በኅብረት ስራ ማህበራት ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የበለጠ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ይታመናል ። የኅብረት... Read more »
እየተካሄደ በሚገኘው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ ለትልቅ ውጤት በምትጠበቅባቸው ሁለት ርቀቶች ሁለት ተጨማሪ ሜዳሊያዎችን ትናንት ማስመዝገብ ችላለች። በወንዶች ሦስት ሺ ሜትር መሰናክል ውድድር በአትሌት ለሜቻ ግርማ የብር ሜዳሊያ ሲመዘገብ በሴቶች አምስት ሺ... Read more »
ብሔር የአንድ ማህበረሰብ ክፍፍል መገለጫ ሲሆን፤ ብሔርተኝነት ማህበረሰብ እስካለ ድረስ የማይቀር ማህበረሰባዊ ዕውነታ ነው። ይህ ዘመናዊ ብሔርተኝነት በ18ኛው ክፍለ ዘመን በአውሮፓ እንደተፈጠረ ይነገራል:: በሃያኛው ክፍለ ዘመን ደግሞ ወደ እስያና አፍሪካ የተስፋፋ እንቅስቃሴ... Read more »
በ32ኛው የቶኪዮ ኦሊምፒክ በመሳተፍ ላይ ካሉ ሃገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ በተለይ በአትሌቲክስ ስፖርት የበላይነቱን እንደሚይዙ ከሚጠበቁት ሃገራት መካከል ትገኛለች። የመጀመሪያው የወርቅ ሜዳሊያም ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በወንዶች 10ሺ ሜትር የተመዘገበ ሲሆን፤ ሁለተኛው... Read more »