የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውጤት እንዴት ሊያሽቆለቁል ቻለ ?

የየትኛውም አትሌት ራእይና የስኬት መገለጫ በኦሊምፒክ ተሳትፎ ለሃገር ድልን ማስመዝገብ በግሉ ደግሞ ክብርን መጎናጸፍ ነው። በመሆኑም ሃገራት እንደ ቡድን ስፖርተኞችም በግላቸው ለዚህ መሰሉ ታላቅ ውድድር ዝግጅታቸውን አስቀድመው በማካሄድ በጥሩ አቋም ለመፎካከር ከኦሊምፒክ... Read more »

የቶኪዮ ኦሊምፒክ የማይዘነጉ ትዝታዎች

ሶስት የዓለም፣ 12 ኦሊምፒክ፣ በደርዘን የሚቆጠሩ ብሄራዊና አካባቢያዊ ክብረወሰኖች የተሰበሩበት የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ በታሪክ ‹‹ምርጡ›› ተሰኝቷል። ከስፖርተኞች ብቃትና ከተመዘገቡት ክብረወሰኖች አለፍ ሲል ደግሞ በእርግጥም ኦሊምፒኩ አስደናቂና የማይዘነጉ ትዕይንቶች በስፋት የታዩበት መሆን ችሏል... Read more »

የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማህበር ዓመታዊ ውድድር ነገ ይጀመራል

25ኛ ዓመት የምስረታ የብር እዩቤልዩ በዓሉን ከዓመት በፊት በተለያዩ ፕሮግራሞች ያከበረው የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማህበር በኮቪድ-19 ምክንያት ባለፈው የተቋረጠውን ዓመታዊ ውድድር ከነገ ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ ያካሂዳል። የውድድሩን መጀመር አስመልክቶ የማህበሩ ፕሬዚዳንት... Read more »

በኦሊምፒክ የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ላይ የተፈፀመው በደል

  በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ የስፖርት ልኡካን ቡድን ትናንት ማለዳ ወደ አገሩ ተመልሷል። ከኦሊምፒኩ ጉዞ አስቀድሞ በበርካታ አትሌቶች፣ የስፖርት ባለሙያዎችና ሌሎች ላይም የተፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎች በሀገር ውጤት ላይ ተፅእኖ እንዳያሳድሩ በማሰብ... Read more »

የኦሊምፒያን በደልና እንባ

በዘንድሮው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብና እንደ እንቁ አትሌቶቿ የተበደለ የለም።በራሳቸው ጥረት ነጭ ላብ አውጥተው ሜዳሊያ ያስመዘገቡት አትሌቶች የሚያፅናና ተጋድሎ ሳይዘነጋ ከ250 ሚሊዮን ብር በላይ የፈሰሰበት የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ጉዞ በብዙ መልኩ... Read more »

ታሪክ ይቅር የማይላቸው የኦሊምፒክ በደሎች

ገና ከጅምሩ ኢትዮጵያ በስፖርቱ ዓለም ‹‹አንድ አለኝ›› የምትለውን የአትሌቲክስና የኦሊምፒክ ተቋማትን በሚመሩ ግለሰቦች መካከል የተፈጠረ መካረርና ሴራ የኢትዮጵያን የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ውጤት ሊጎዳው እንደሚችል ለአገር የሚቆረቆሩ ሁሉ ድምፃቸውን አሰምተዋል፡፡ ሰሚ ግን አልተገኘም... Read more »

ኢትዮጵያ ከሜልቦርን እስከ ቶኪዮ ኦሊምፒኮች

ቶኪዮ በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ ያሰናዳችውን ኦሊምፒክ ለቀጣይ ባለተራ አሸጋግራ ትኩረቷን ወደ ፓራሊምፒክ ውድድሮች አድርጋለች:: የ33ኛው ኦሊምፒክ አዘጋጅ ፓሪስም ከሶስት ዓመት በኋላ ለሚካሄደው ኦሊምፒክ ኋላፊነቷን ተረክባ ወደ ስራ ለመግባት እየተንደረደረች ትገኛለች:: በቶኪዮ ኦሊምፒክ... Read more »

የመከነው የመጨረሻ የሜዳሊያ ተስፋ

በተለያዩ ርቀቶች በርካታ ከዋክብትና በድንቅ አቋም ላይ የነበሩ አትሌቶችን ወደ ቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ይዛ የተጓዘችው ኢትዮጵያ ለስምንት ወራት እንደተዘጋጀችውና እንዳላት አቅም በርካታ ሜዳሊያዎችን ሳትሰበስብ የቶኪዮ ቆይታዋን ቋጭታለች። በሰለሞን ባረጋ የ10ሺ ሜትር ወርቅ፣በለሜቻ... Read more »

እንደ ወርቅ የሚቆጠር የነሐስ ሜዳሊያ

የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ በፍፃሜው ዋዜማ ከሚጠብቃቸው አጓጊ ውድድሮች አንዱ በሆነው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ኢትዮጵያ ተጨማሪ የነሐስ ሜዳሊያ በአትሌት ለተሰንበት ግደይ አማካይነት አስመዝግባለች። ከወር በፊት የርቀቱን የዓለም ክብረወሰን አርባ ስምንት ሰዓት... Read more »

የምዕራባዊያኑ ሸፍጥ

 ምዕራባዊያኑ ኢትዮጵያን ማፈራረስ የዘመናት እልማቸው ነበር። ተሳክቶላቸውም ባያውቅም፤ ፍላጎታቸውን በውስጣቸው ደብቀው የህልም ቅዥት እንደሆነባቸው ኖሯል። የተሳካላቸው እየመሰላቸው ቢደክሙ ሌሎች ሀገራት ላይ የፈጸሙትን ሀገር የማፈራረስ ሴራ በኢትዮጵያ ምድር ከቶ ሊሳካላቸው አይቻልም።ሙከራቸው እየከሸፈ ወጥመዳቸው... Read more »