‹‹የዓመት እረፍትን በጨረታ››

የጸረ እረፍት ትግሌን ለማጠናከር ስል የዓመት እረፍትን በጨረታ አወዳድሬ ልገዛ ነው፡፡ታዲያ የምላስ ትጥቄን ፈትቼ ማለት ነው፡፡(ዘመኑ የመሳሪያ ትጥቅ ብቻ ሳይሆን የምላስ ትጥቅንም ለመፍታት የግድ የሚል ስለሆነ) ሕዝብ ዳቦ ለመግዛት ሰልፍ በሚበዛባት አገር... Read more »

ለህዝቦች ሰላም ተስፋ የተጣለበት ኮሚሽን

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታኅሳሥ 11 ቀን 2011 ዓ.ም በአራተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ያካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው ከወትሮው የተለየ ነበር፡፡ ምክር ቤቱ ለዕለቱ ስብሰባው ከያዛቸው አጀንዳዎች መካከል የአስተዳደር... Read more »

የአመራር ድክመት ለሕልውና አደጋ ያጋለጣቸው ዓለም አቀፍ ቅርሶች

በብዝሀ ሕይወት ሀብቱ በ2007 ዓ.ም በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ተቋም (ዩ.ኔ.ስ.ኮ) መዝገብ ላይ የሰፈረው ግዙፉ ጣና ሐይቅ ሕልውናውን አደጋ ላይ በጣለና ‹‹እምቦጭ›› በተባለ መጤ አረም ተወሯል፡፡ አረሙ በሀይቁ ላይ መታየቱ... Read more »

የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ክለቦች አጭር፣ መካከለኛ ፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ስታዲየም በድምቀት መካሄዱን ቀጥሏል። የሻምፒዮናው ሁለተኛ ቀን ውሎ ሰባት የፍጻሜና በሁለቱም ጾታዎች የ100 እና የ400 ሜትር የግማሽ ፍጻሜ ውድድሮች ተከናውነዋል። የሴቶች... Read more »

ስፖርት ለሰላም የቅርጫት ኳስ የአቋም መለኪያ ውድድር

የስፖርት መድረኮች ለማህበራዊ፣ ለኢኮኖሚያዊ፣ ለፖለቲካዊ፣ ለባህላዊና ተፈጥሯዊ ልማት አወንታዊ ተፅዕኖ እንዳላቸው ተደጋግሞ ይነሳል። ከነዚህም ጠቀሜታዎቹ ውስጥ የምጣኔ ሃብት እድገት፣ የመሰረተ ልማት ግንባታ፣ ጤናማና ታታሪ ትውልድን ማፍራት፣ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት መጨመር፣ የስራ እድልን... Read more »

ሎተሪ

በኢትዮጵያ ሎተሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ገበያ ላይ የዋለው በ1954 ዓ.ም ነው፡፡ የሽልማት መጠኑም 50,000 ብር ነበር፡፡ የሎተሪው አሸናፊዎች አምስት የኤርትራ ነዋሪዎች ነበሩ፡፡ የዕጣ አወጣጥ ሥነሥርዓት የተካሄደው ደግሞ በጃንሜዳ ነበር፡፡ ስለሎተሪ ለመጻፍ የተነሳሁት ነገ... Read more »

ይብቃን!

ለሀገርና ለሕዝብ ጥቅም መከበር መቆም ማለት ሕግና ሥርዓትን ማክበር ማለት ነው፡፡ ሀገር የምትጸናው ሰላምና ደህንነቷ ተጠብቆ መኖር መቀጠል ስትችል ብቻ ነው፡፡ የተጀመረው የተሀድሶ ለውጥ መሰረታዊ ስኬት በማስገኘት መቀጠል የሚችለው አሁንም ሕግና ሥርዓት... Read more »

ፌዴሬሽኑ በአምስት ጨዋታዎች ላይ የቀን ለውጥን አደረገ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሊግ ኮሚቴ በአራት ጨዋታዎች ላይ የመርሃ ግብር ለውጥ ማድረጉን አስታወቀ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላከልን መረጃ እንደገለጸው፤ ታህሳስ 17 ሊካሄድ የነበረው የባህርዳር ከተማ እና የሽሬ እንደስላሴ እንዲሁም የመቐለ ከተማ... Read more »

የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር፣ የመካከለኛ፣ የርምጃና የሜዳ ተግባራት ሻምፒዮና እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር፣ የመካከለኛ፣ የርምጃና የሜዳ ተግባራት ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ስታዲየም በይፋ ተጀመረ። ሻምፒዮናው በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ውድድር የተከፈተ ሲሆን፤ በሩጫው ጥሩ ፉክክር ታይቶበታል። ውድድሩን ሀዋሳ ከነማን ወክላ የተወዳደረችው መስዋዕት አስማረ... Read more »

ለአገር ሰላም እና አንድነት ጸር የሆኑ ጉቶዎች በስፖርት ይሸነፉ

ስፖርት ለሰላም ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ማህበራዊ ክንውን እንደሆነ ይነገራል። በተለያዩ አጋጣሚዎች የታዩ ሁነቶች ስፖርት ወደ ሰላም የሚያደርስ አሳንሰር ተደርጎ እንዲቆጠር ማድረጉም አብሮ ይነሳል። ለዚህ ማሳያ የሚሆን አንድ ክስተት ጠቅሰን እንለፍ። እኤአ በ1998... Read more »