የፖለቲካ ፓርቲዎች አብዛኛውን ጊዜ የሚመሠረቱት የርዕዮተ ዓለም፤ የአስተሳሰብና የአመለካከት ተመሳሳይነት ባላቸው ጥቂት ልኂቃን አማካኝነት ነው ለማለት ይቻላል፡፡ እነዚህ ልኂቃን የመጀመሪያ ሥራቸው የፓርቲ ፕሮግራም መቅረጽ ይሆናል፡፡ የፓርቲው ፕሮግራም ይዘት ሰፊ ሊሆን ይችላል፤ ቢሆንም... Read more »
በዓለም ላይ ተወዳጅ ከመሆኑ ባለፈ በታላላቅ የውድድር መድረኮች ላይ ፍልሚያ ይደረግበታል። በተለይ በበጋ በሚደረገው ኦሎምፒክ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ1964 ጀምሮ ከሌሎች ስፖርቶች ጋር በቀዳሚነት እውቅና አግኝቶ በሴቶችና ወንዶች ውድድሩን ያደምቁታል። የቡድን ጨዋታ... Read more »
እስኪ ጎበዝ ከሀሜት ወጣ እንበልና ደግሞ ስለሀገር ዕድገትም እናውራ! ዝም ብዬ ሳየው አገራችን አድጋለች፤ አድጋለች ብያለሁ አድጋለች (መንግስት ብቻ ነው እንዴ ስለሀገር ዕድገት መመስከር ያለበት?) ይሄ እኔ የምነግራችሁ የአገራችን ዕድገት ግን በ‹‹ጂ... Read more »
የፌዴራል የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት በ2030 ኤድስን ማቆም የሚል ራዕይ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። የጽ/ቤቱም ተልዕኮ ለዘርፈ ብዙ ጸረ-ኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽ ስኬታማነት ህብረተሰቡን፣ አጋሮችንና ሁሉንም ዘርፎች በማስተባበር፣ ሀብትን... Read more »
በእግር ኳስ ስፖርት ሁለት ተቀናቃኝ ክለቦች የሚገናኙበት ግጥሚያ ደርቢ በሚል አጠቃላይ መጠሪያ ይታወቃል። ደርቢዎች በስፖርቱ ታሪክ እና ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳላቸው አሁን ላይ እግር ኳሳቸው የተመነደገ አገራትን መመልከት በቂ ነው። ደርቢዎቹ በተለይም... Read more »
«በባህላዊ የእርቅ ስርዓት የኦሮሞ ማህበረሰብ የገዳ ስርዓት ታዋቂ ነው፡፡ በአማራ ማህበረሰብ ሽምግልና፣ ዘመድ ዳኛ፣ ቅቤ፣ አባጋራ፣ ደም አዳራቂ፣ አውጫጪኝ የሚባሉት ደግሞ ተጠቃሽ ናቸው። እንዲሁም በአፋር ህዝብ ደግሞ መንድሃንን ማንሳት ይቻላል፡፡ እነዚህ ባህላዊ... Read more »
ያጠናቀቅነው 2018 የፈረንጆች ዓመት በአትሌቲክሱ ዓለም በርካታ የዓለም ክብረወሰኖች የተሰበሩበት ነበር። ከአጭር ርቀት አንስቶ እስከ መካከለኛና ረጅም ርቀት እንዲሁም ማራቶን ውድድር በርካታ የዓለም ክብረወሰኖች የተሰበሩ ሲሆን በሜዳ ተግባራት ውድድሮችም የተለያዩ ክብረወሰኖች ተመዝግበዋል።... Read more »
የሌላውን ሀገር ባላውቅም በእኛ ሀገር ግን የማንተገብራቸው በርካታ አባባሎች አሉን። ምሳሌ ጥቀስ ካላችሁኝ ከመነሻዬ ሀሳብ ጋር ከሚቀራረቡት መካከል ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ፣ ሳይቃጠል በቅጠል፤ አስሬ ለካ አንዴ ቁረጥ፤ ሰዶ ማሳደድ ቢያምርህ….. ፤... Read more »
በአሁኑ ወቅት መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር የሚያደርጋቸውን ጥረቶች ከማበረታታትና በጥብቅ ህጋዊ መስመር እንዲከናወን ከማገዝ ይልቅ ጥቃቅን ህጸፆችን በመምዘዝና ስስ ብልት በመፈለግ የተቃውሞ ድምፆችን ማስተጋባቱ አግራሞትን የሚፈጥር ትዕይንት እየሆነ ነው፡፡ ከምንም በላይ አግራሞት... Read more »
– በቱሪስት ቪዛ 559 ሶሪያውያን ገብተዋል አዲስ አበባ፣ የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ መምሪያ የኢትዮጵያን ህግ ተላልፈው በልመና ላይ የተሰማሩ የሶሪያ ዜጎችን አሰሳ በማካሄድ ህጋዊ መስመር እንዲይዙ በማድረግ ላይ መሆኑንና እስካሁንም 118 ስደተኞችን መዝግቦ... Read more »