መገናኛ ብዙኃንን ከችግር ማላቀቅ አገሪቱ ካለችበት ችግር እንድትወጣ ማገዝ ነው

ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግራቸው፣ ሃሳብን በነፃነት ስለመግለፅና ስለ ዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስፈላጊነት አፅንዖት ሰጥተው... Read more »

‹‹ወደ ሜዳ የምገባው ሥራዬን ለመስራት ነው፤ ሥራዬ ደግሞ ግብ ማስቆጠር ነው›› – አዲስ ግደይ

ከሲዳማ ቡና ጋር ያለፉትን አራት ዓመታት የቆየው እና ዘንድሮ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ደረጃን በስድስት ግቦች እየመራ የሚገኘው አዲስ ግደይ ስለ እግር ኳስ ህይወቱ ፣ ስለዘንድሮው የውድድር ዓመት የሲዳማ ቡና ጉዞ እና... Read more »

3ኛው የአማራ ክልል የሴቶች ስፖርት ጨዋታ እየተካሄደ ነው

3ኛው የአማራ ክልል የሴቶች ስፖርት ጨዋታ ከታህሳስ 17 ቀን 2011ዓ.ም በአዊ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር በእንጅባራ ከተማ እየተካሄደ እንደሚገኝ ከክልሉ ስፖርት ኮሚሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ ታህሳስ 16 ቀን 2011ዓ.ም የሁሉም ተሳታፊ ዞኖች የተወዳዳሪ... Read more »

ጉልቻ እና እንጎቻ

ከሳምንት በፊት ከአትላንታ ከተማ የሚሰራጨው አድማስ ራዲዮ እንዳስደመጠው የ 34 ዓመቷ ኮረዳ ሳራ ኤድዋርድ እና የ36 ዓመቱ ጎረምሳ ፖል ኤድዋርድ ከገና በዓል 15 ቀን ቀደም ብሎ በአንድ የተፈላላጊዎች አገናኝ ድህረገጽ (ዴቲንግ ዌብሳይት)... Read more »

ሀገር በምኞት አያድግም!

ሀገሩን የሚወድ ማኅበረሰብ መሪዎቹን መልሶ ይመራል ይባላል፤ ግዴታውን እየተወጣ መብቱንም ያስከብራልና! ሁላችንም የተሳፈርነው በአንዲት መርከብ ውስጥ ነው፤ ለመርከቧ ትክክለኛ ጉዞ የየድርሻችንን ካልተወጣን፣ የመርከቧ አቅጣጫ ወደተቃራኒው ይሆንና፣ ጉዟችን ይጨናገፋል፡፡ ጥቂት ሰዎች የግል ጥቅማቸውን... Read more »

‹‹የፖለቲካ ምህዳሩ አቃፊና፣አሳታፊ መሆን አለበት››  – ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘካሪያስ ቀንዓ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአራት ወራት በፊት በፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የተዋቀረውን የሕግና ፍትህ አማካሪ ጉባዔ አባላት ሰሞኑን በጽህፈት ቤታቸው ማነጋገራቸው ይታወሳል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ላለፉት አራት ወራት የሕግ ማሻሻያዎችን በመከለስና ምክረ... Read more »

በርቀት የተገደበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ

ኢትዮጵያ በዓለምና በአህጉር አቀፍ የአትሌቲክስ መድረክ በታሪክና በውጤት ስማቸው ጎልቶ ከሚነሱ አገሮች መካከል በቀዳሚነት ትጠቀሳለች። በየዘመኑ የሚፈጠሩ አትሌቶቿም በታሪክ ከከፍታው ላይ እንድትቀመጥ ያደረጓት ባለውለታዎቿ ናቸው። ጀግኖቿ በየዘመኑ የሚያስመዘግቡት ውጤት ኢትዮጵያ እና አትሌቲክስ... Read more »

ልብስና ልብ

እንደተለመደው በሥራ መውጫ ሰዓት ሰርቪስ ለመያዝ ተሰልፈናል። የአጋጣሚ ጉዳይ ሆኖ ወደእኛ ሰፈር የሚሄደው መኪና ሁሌም በተሳፋሪዎች ይጨናነቃል። ብዙዎች የሾፌሩ ፍጥነትና የመንገድ ቆረጣ ስለሚመቻቸው ምርጫቸውን ለይተዋል። የባስ ካፒቴኑ ፈጣንና ቀልጣፋ ነው። መንገድ መርጦ... Read more »

ንገስ ሲባል «ሳልዋጋ!» ባንልስ

ሰው የተሰጠውን መልካም እድል በራሱ ያመክናል? የኛ ነገር እንደዚያ እየመሰለኝ ተቸገርኩ፡፡ ትላንት ብዙ ሆነን ዛሬ የተገኘው ለውጥ ላይ ደረስን፡፡ ምን ዋጋ አለው ለውጥ ፈላጊ እንጂ መለወጥ አንፈልግምና መደናቀፋችን በዛ፤ ባለፈ ተረት መወቃቀስ... Read more »

ስድስተኛው ሳምንት የሴቶች እግር ኳስ

በመላው ዓለም የሴቶች እግር ኳስ ውድድሮች ፈተና እንደበዛባቸው በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እየተገለጸ ይገኛል። በአርጀንቲና የሴቶቹ እግር ኳስ ውድድሮች በቂ የቴሌቪዥን ስርጭት አያገኙም እየተባለ ሲብጠለጠል ቆይቷል። ነገሩ በአርጀንቲና ከረር ያለ ይሁን እንጂ በአብዛኛው... Read more »