በአቅማችን ልክ እንኑር

የዛሬ ሳምንት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የገና በዓል መከበሩ ይታወሳል፡፡ በዓሉ የክርስቶስ የልደት በዓል በመሆኑ በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ትኩረት የሚሰጠው በዓል ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን በድምቀት ለማክበር ጥረት... Read more »

ነገን በዕርምጃ

ስልጣኔ እና ዘመናዊነት የሰው ልጅ አካሉን ተጠቅሞ ከሚያከናውናቸው ሥራዎች በእጅጉ አራርቀውታል። የሰውነት እንቅስቃሴ አለማድረጉን ተከትሎም በቀላሉ መከላከል የሚቻልባቸው ነገር ግን ገዳይ ለሆኑ በሽታዎች እያጋለጡት ይገኛሉ። ጥናቶች አንድ ሰው በቀን ቢያንስ ለግማሽ ሰዓት... Read more »

አረንጓዴው ጎርፍ በመካከለኛው ምስራቅ ከበርቴ ማራቶን

በዓለማችን የተለያዩ ከተሞች በሚካሄዱ ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች ምስራቅ አፍሪካውያኑ ጐረቤታሞች የርቀቱ ፈርጥ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ በዓለምአቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ከወርቅ እስከ ነሐስ ደረጃ ድረስ በተሰጣቸው የጐዳና ላይና የማራቶን ውድድሮች ኬንያውያንና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የዘወትር... Read more »

ማነው ትክክል ?

የዘንድሮውን የገና በአል ከፊሉን ቀን በጉዞ ነው ያሳላፍኩት። ላም በረት አካባቢ ከሚገኘው መናኸሪያ የደረስኩት ከጠዋቱ አራት ሰአት ላይ ነበር፤ በጣት የሚቆጠሩ ሚኒባሶችና ሼሼንቶዎች ብቻ በግቢው ቆመዋል። እንደወትሮው የሚርመሰመስ መንገደኛም በግቢው አይታይም የረዳቶቹም... Read more »

መከላከያ የሀገር ነው፤ የሚንቀሳቀሰው በፌዴራል መንግሥት ነው

በአገራችን በተለያዩ ቦታዎች በተለይም በትግራይና በምዕራብ ጎንደር ከመከላከያ ጋር ተያይዞ ችግሮች እንደነበሩ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ሲዘገብ ቆይቷል። በተለያዩ የፌስ ቡክ ገጾችም እውነታውን የተከተሉ እንዲሁም ከእውነታው የራቁ ወሬዎች ሲነዙ ሰንብተዋል። ይሄንንም አስመልክቶ የትግራይ... Read more »

‹‹ይቻላል››ን ለአፍሪካውያን ያስተማረ ፕሮጀክት

‹‹ከባድ ሸክም ለመሸከም ከፈለግክ፤ ሌሎች እንዴት እንደተሸከሙ ለማወቅ ሞክር›› የሚል የአፍሪካውያን የቆየ አባባል አለ፡፡ እናም አፍሪካውያን ወንድሞቻችን ለገጠማቸው ሀገራዊ ጉዳይ ምክር ፍለጋ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ነበር፡፡ጉዳዩ እንዲህ ነው፤አፍሪካ ታላቁን የሕዳሴ ግድብ... Read more »

የፀረ-ሙስናና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን በለውጡ ማግስት

ዛሬ በዓለማችን ላይ ለሰው ልጃች ሰላም ማጣት ለፍትሕና ፍትሐዊነት መጓደል፣ ለምጣኔ ሀብታዊ፣ ለማህበራዊና ለዴሞክራሲያዊ ዕድገቶች መቀጨጭ ዋና ዋና ከሚባሉ ችግሮች መካከል አንዱ ሙስና ነው። ይህን ዓለምአቀፋዊ ችግር ለመከላከል ሀገሮች በተናጠል ከሚያደርጉት እንቅስቃሴ... Read more »

በኢትዮጵያ የአገር ሽማግሌዎች ሚና ድሮና ዘንድሮ

የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በኢትዮጵያ ያገር ሽማግሌዎች ሚና ምን እንደነበረና አሁን ያለው ሚና ምን እንደሚመስል ለማሳየት ያህል ነው፡፡ ባገር ሽማግሌዎች ሚና ላይ ብዙ ጥናታዊ ጽሑፎች እንዳሉ እርግጠኛ ነኝ፡፡ አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚካሄደው ፖሊቲካዊ... Read more »

ፈርኦኑ ለሁለተኛ ጊዜ በአፍሪካ ነግሷል

በበግብጽ ታሪክ ለሁለት ተከታታይ ዓመታት ምርጥ አፍሪካዊ ተጫዋች በሚል የተመረጠ ብቸኛው ተጫዋች ነው። በቅርቡም ለሁለተኛ ጊዜ የቢቢሲ ምርጥ አፍሪካዊ ተጫዋች ዘርፍ አሸናፊ መሆኑ ይታወሳል። ባለፈው የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ባስቆጠራቸው 32 ግቦች... Read more »

ለማጥናት

ከቀኑ ስምንት ሰዓት ላይ ፋይናል ኤግዛም ስላለኝ በጠዋት ተነሳሁ፡፡ አንዳች ነገር ጸሎት እንዳደርግ ገፋፋኝ፡፡ ለመጨረሻ ጊዜ ጸሎት ያደረኩት ከሁለት ወር በፊት ሚድ ኤግዛም ስንፈተን ነው፡፡ በገዛ እጄ ፈተናውን ሳልፈተን እንዳልቀር ሰግቼ ‹‹አባታችን... Read more »