ሀገር አቀፍ ውድድሩን ስመጥር ስፖርተኞች መፍለቂያ ለማድረግ

ጉለሌ ክፍለ ከተማ በከተማ ደረጃ የሚካሄደውን 7ኛውን የተማሪዎች የስፖርት ውድድር ለማስተናገድ ሽር ጉድ እያለ ነው፡፡ ለመላው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተማሪዎች የስፖርት ውድድር ጉለሌ ክፍለ ከተማን ወክለው የሚወዳደሩ ተማሪዎች የሚያደርጉትን የውስጥ ውድድር... Read more »

ለጥምቀት ያልሆነ…

ሴቷ ‹‹ከጀበራው ወዲያ ጀበራው ጋርዶታል፤ ጎፈሬው ታሞበት በሻሽ ደግፎታል›› ስትል በነገር ነካ ታድርገዋለች፡፡ ወንዱ ‹‹ከጀበራ በታች ሀገራችን ነው፡፡ እራሴ ቢመለጥ ልቤ ደህና ነው›› ብሎ ይመልሳል፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ ሴቲቱ ሰውየውን ፈቅዳው ነው... Read more »

ዓሳ ጎርጓሪ …

* በወር 3 ሚሊዮን ብር እያስገቡ 85 ሺህ ብር ኪራይ ሲጠየቁ የምን ያዙኝ ልቀቁኝ…!? * ዜጋውን በ200 ብር የወር ደመወዝ በባርነት የሚገዛስ የመብት ጥያቄ የማንሳት ሞራል ልዕልና አለውን ? በዚያ ሰሞን በመዲናችን... Read more »

ለጥምቀት ያልሆነ ‹‹ሰልፊ ስቲክ›› …

በጥምቀት ህጻን አዋቂው አዲስ ልብስ ይለብሳል፡፡ አዲስ ልብስ መግዛት ያልቻለም ያለውን አጥቦ ለብሶ በዓሉን ለማክበር ይዘጋጃል። ኮበሌ ሽመልና ከዘራውን ወልውሎ ለጭፈራ ሲወጣ የዘመኑ አራዳም ሰልፊ ስቲኩን ይዞ ለፎቶ ይወጣል፡፡ ሰልፊ መነሳት የፊት... Read more »

ተቀራርቦ መነጋገር የሰላም ማገር

ከሰሞኑ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የሀገራችን የሰላም ሁኔታ መስመር መያዝ አለበት ፤ ከመንግሥት ጎን ቆመን ያለብንን ኃላፊነት መወጣት አለብን የሚል ተልዕኮ ይዘው የአማራና የትግራይ ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችን አነጋግረዋል፡፡ ርዕሳነ መስተዳድሮቹ በሃያ አራት... Read more »

መርዝም ማርም የሆነው…

በአንድ ወቅት አሁን ኢትዮጵያውያንን እየፈተንን ያለው ጽንፍ የረገጠ ብሄረተኝነት ጎረቤታችን ኬንያን ታላቅ ፈተና ውስጥ ከቷትና ከመፈራረስ ጠርዝ ላይ አድርሷት እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያወጉናል። በኪኪዩ፣ ኦሪዩና ማሳይ ጎሳዎች (ብሄሮች) መካከል የነበረው አለመግባባት ጦዞና... Read more »

የጥምቀት በዓል፤ ጽዱና ውብ አዲስ አበባ

መቼም የጥምቀት በዓል ሲነሳ ከሃይማኖታዊ ሥነሥርዓቱ ባለፈ አብዛኞቻችን የምናነሳቸው ብዙ ትዝታዎች እንደሚኖሩን እምነቴ የጠነከረ ነው፡፡ ለዛሬ ላነሳ የወደድኩት ግን የጥምቀት በዓል ትዝታዎችን ሳይሆን የጥምቀት በዓልን ተከትሎ አዲስ አበባችን ከለመደችው በላይ መጽዳቷንና ማሸብረቋን... Read more »

ኢህአዴግ ሆይ አለህ እንዴ ?

ኢህአዴግ እንደ አንድ የፖለቲካ ድርጅት ብርቱም ደካማም ጎኖች ነበሩት፡፡ አሉትም፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ ያለው ሀገሪቱን በለውጥና በዕድገት ምዕራፍ ላይ ያረማመደ ፓርቲ መሆኑም አይካድም፡፡ ውስጠ ድርጅት ትግል ጥንትም ነበር፤ዛሬም... Read more »

የእርምጃ ቀን ቀጣይነት ይኑረው

ሰዎች የዕድሜና ፆታ ገደብ ሳይኖርባቸው ከሚያዘወትሩባቸው መድረኮች አንዱ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ነው፡፡ የስፖርታዊ እንቅሰቃሴ የሚያደርጉትም ፋይዳውን በሚገባ ከመረዳት ይመነጫል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ታዲያ ሥልጣኔ እና ዘመናዊነት የሰው ልጅ አካሉን ተጠቅሞ ከሚያከናውናቸው ሥራዎች በእጅጉ... Read more »

በኢትዮጵያውያን ክብረወሰን የታጀበው የቫሌንሺያ አገር አቋራጭ ውድድር

ይህ ወቅት በአትሌቲክስ ስፖርት የአገር አቋራጭ ውድድሮች በብዛት የሚካሄዱበት ነው። ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻም በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የነሐስ ደረጃ የተሰጠው የቫሌንሺያ አገር አቋራጭ ውድድር ተካሂዷል። በውድድሩም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ክብረወሰን... Read more »