በስፖርት የመጨረሻውን ደረጃ ክብር የሚያስገኘው ውድድር ኦሊምፒክ መሆኑ ይታወቃል። በዓለም ትልልቅ ስም ያላቸው ዝነኛ አትሌቶች ሃገራቸውን ወክለው የሚሳተፉበት እንዲሁም በርካታ ክብረወሰኖች የሚሰባበሩበትም ነው። በመሆኑም በአትሌቶች ዘንድ በመድረኩ የሜዳሊያ ባለቤት መሆን ብቻም ሳይሆን... Read more »
ለብሄራዊ ቡድኖች እና ለክለቦች ተተኪ የሚሆኑ አትሌቶችን ለማፍራት በታዳጊ ደረጃ ስልጠና መስጠት ውጤታማ እንደሚያደርግ ይታወቃል። ከፕሮጀክቶች የተሻለና የላቀ ችሎታ ያላቸው ታዳጊዎች ሳይንሳዊ ስልጠና አግኝተው ክለቦችንና ብሄራዊ ቡድንን ለመቀላቀል ብቁ እንዲሆኑም የማሰልጠኛ ማዕከላት... Read more »
ቱሪዝም ለአንድ አገር አንዱ የገቢ ምንጭ ነው፡፡ በዓለም ላይ ቱሪዝምን ለእድገታቸው በማዋል ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሱ በርካታ አገራት ይገኛሉ፡፡ ጭስ አልባ ኢንዱስትሪ እየተባለ በሚጠራው በዚህ ዘርፍ በዓለም ላይ ከ1 ነጥብ ሦስት ትሪሊዮን... Read more »
የዛሬው የእሁድ ገፅ የስፖርት አምዳችን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አደረጃጀት ላይ ትኩረቱን አድርጓል፡፡ ከሰሞኑ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዚሁ ጉዳይ ላይ ልዩ አጀንዳ ይዞ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርጎ ነበር፡፡ በዋናነትም የሊጉ አደረጃጀት... Read more »
በሰፈራችን ያገኙትን መመረቅ የሚወዱ አንድ አባት ነበሩ። «ደግሞ ይስመርላችሁ…አምላክም ይስማኝ እንጂ ልጆቼን እናንተን ለመመረቅ ለምን ብዬ እሰስታለሁ?» ይላሉ። ፈገግ ካሉላቸው መመረቅ ነው፣ ዞር ካሉላቸው መመረቅ ነው፣ አቤት ካሏቸው መመረቅ ነው። ነጋዴ አይደሉም፤... Read more »
ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ በግለሰብ፣ በቤተሰብ፣ በህብረተሰብ፣ ብሎም በሀገር ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተፅዕኖዎች አሉት። ይህም በግለሰብ ላይ ህመምና ሞት፣ የማምረት/የመስራት አቅም መቀነስ፣ የህክምና ወጪ መጠን መጨመር፣ በህመም ምክንያት ከሥራ/ ከትምህርት ገበታ መቅረት፣ ስነ ልቦናዊ ችግሮች... Read more »
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የሚያዘጋጀው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዘንድሮ ለ17ኛ ጊዜ ሊካሄድ ዝግጅት ከተጀመረ ሰንብቷል። በዓለማችን ምርጥ አትሌቶች ተሳትፎ እና የፉክክር ደረጃ ከታላቁ የኦሊምፒክ መድረክ የላቀ ግምት የሚሰጠው ቻምፒዮናውን በ2019 እ.ኤ.አ... Read more »
የቤተሰቡ አባላት ቀን ቀን እንደፈንድሻ ተበትነው ይውሉና ማታ በትንሿ ሳሎን ሰብሰብ ሲሉ ውሏቸውን ይለዋወጣሉ። በአንድ ገበታም ይመገባሉ። አብሮ መብላት አብሮ መጨዋወት ያፋቅራል፣ ያስተሳስባል፣ ውስጥን ለመተዋወቅም ያግዛል።… ይባል አይደል?። ሁሉም በየፌስቡኩ፣ በየጌሙና ፊልሙ... Read more »
የተጠናከረ የፍትህ ስርዓት መኖር ለተረጋጋ ሰላም፣ ዋስትና ላለው ደህንነት ብሎም ለኢኮኖሚ ዕድገትና የህግ የበላይነት መረጋገጥ ወሳኝ ነው። በአንፃሩ ህዝብ በፍትህ ስርዓቱ ላይ እምነት አጣ ማለት በመንግሥት ላይ ያለውንም አመኔታ ጥያቄ ውስጥ ይከታል።... Read more »
እንኳን አደረሰን፤ ለበዓለ ጥምቀቱ እንዲሁም ለዛሬዋ እለት። በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና አስተምህሮ ጥምቀት ሰው ወደ ክርስትያን የአንድነት ማኅበር የሚቀላቀልበት ነው። በቅዱሱ መጽሐፍ የማርቆስ ወንጌል የመጀመሪያው ምዕራፍም «የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ» ሲል... Read more »