አዲስ አበባ፡- ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ የስፖርታዊ ጨዋነት ችግር እየጎላ መምጣቱ ይታወቃል። በዚሁ ችግር ምክንያትም በርካታ ጉዳቶች በሰዎችና በስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ላይ ሲደርሱ ክለቦች ደግሞ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብና... Read more »
ኢትዮጵያ በየዘመናቱ ታላላቅ የሚባሉና አንቱታን ያተረፉ በርካታ ሰዎችን ተቀብላ ሸኝታለች። ከእነዚህ ሰዎች መካከል ደግሞ እንደነ ክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል የመሳሰሉ የሥነ ጽሑፍ ሊቆች ይገኙበታል። ለዛሬ ማውሳት የፈለግኩት የደራሲውን የሕይወት ታሪክና ሥራዎቻቸውን አይደለም።... Read more »
ጥቂት የማይባሉ በአፍሪካ የሚገኙ ሰባኪያን በሚሰጡት መንፈሳዊ አገልግሎት ከፍተኛ ተከፋይ በመሆን የተንደላቀቀ ህይወትን በመምራት ላይ ናቸው፡፡ አንድ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ለመገኘት ዳጎስ ያለ ገንዘብ ይጠይቃሉ፡፡ እንደውም ሃይለኛ የዋጋ ተደራዳሪዎች ናቸው ተብሎ ይነገርላቸዋል፡፡... Read more »
በሀገረ አሜሪካን፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ እንግሊዝ፣ ቻይና፣ ሩሲያ በሌሎችም የዓለም ሀገራት የሀገራቸውንና ብሔራዊ ጥቅምን አስከብረው ተፈርተው የኖሩ መሪዎች ሁሉ አምባገነኖች ቢሆኑም በሀገራቸው ሰላም በሕዝባቸው ደህንነት ላይ የማይደራደሩ፡፡ በብሔራዊ ጥቅማቸው ላይ እሰጥ አገባ የማይገቡ... Read more »
ቄራ አካባቢ መንገድ በመዘጋጋቱ ምክንያት እኔና ጓደኛዬ የተሳፈርንበት 54 ቁጥር አውቶቡስ፤ በቄራ አጥንት መጣያ ትይዩ በግምት ከ5-10 ደቂቃዎች ያህል ለመቆም ተገዷል። ይሄኔ ነው ታድያ! «ዓለም ቴአትር ናት፤ ሕዝቦቿ ተዋናዮች ናቸው» የሚለውን አባባል... Read more »
የትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት ኢትዮጵያ የከፋ የሙስና ተጋላጭ እንደሆነች ይገልጻል፡፡ እንደሪፖርቱ ገለጻ ከመቶ ፐርሰንት የመከላከል አቅሟ 35 በመቶ ብቻ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ አገሪቱ በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር እንደምታጣ ያትታል፡፡ የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና... Read more »
ተማሪም ሆነ መምህር ሆኜ ባሳለፍኳቸው ዘመናት ኩረጃ ነውር መሆኑን አስረግጬ ተምሬያለሁ፤ አስተምሬያለሁም። ዛሬ ግን ለበጎ ይሁን እንጂ ኩረጃም አሪፍ ነው የሚል አቋም እንዲኖረኝ የሚያስገድድ ነገር አጋጠመኝና ያንን ላወጋችሁ ወደድኩ። ያለውን የወረወረ ንፉግ... Read more »
ከ ወራት ሁሉ የበዓል ሀብታም ማነው ቢባል፤ ጥር ይመስለኛል። በተለይ ለክርስትና እምነት ተከታዮች። በጥቅሉ ደግሞ ከበዓላቱ በአንድም በሌላም መልኩ ደስታውን ለሚጋሩ፣ ክዋኔውን ለሚወዱና በኢትዮጵያዊነት ለሚኮሩ የደስታ ወቅት ነው። የሚያገቡ፣ የሚጋቡና የሚያጋቡ፤ ግራ... Read more »
የፖለቲካ ምህዳር ጉዳይ ኢትዮጵያውያንን እና የፖለቲካ ፓርቲዎችን በእጅጉ ሲያነጋግር ኖሯል፡፡ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የፖለቲካ ምህዳር መጥበብ እንዳይንቀሳቀሱ እግር ከወርች እንዳሰራቸው በመጥቀስ ሁሌም መንግስት ምህዳሩን እንዲያሰፋ ሲጠይቁ ቆይተዋል፡፡ ገዥው ፓርቲ ችግሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ላይ... Read more »
የያዝነው የጥር ወር ለኢትዮጵያውያን ልዩ ስፍራ አለው፡፡ ወቅቱ ታላላቅ በዓላት የሚከበሩበት ነው፡፡በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ዋናው ነው፡፡ በዋዜማው የሚከበረው የጥምቀት ከተራ በዓል፣ በማግስቱ የሚከበረውም የቃና ዘገሊላ በዓል ሌሎች የወሩ... Read more »