የክለቦች ደካማ አደረጃጀት በኢትዮጵያ የእግር ኳስ እድገት ላይ ትልቁ እንቅፋት እንደሆነ ይነገራል፡፡ ባለሙያዎቹ እንደሚሉት እነዚሁ ክለቦች «በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ» እንደሚባለው ብሂል አብዛኞቹ በመንግሥት ዳረጎት እየተሰፈረላቸው የሚተዳደሩ ናቸው፡፡ ከዚህም ሌላ እግር ኳሱ... Read more »
ባለፈው ሐሙስ ነው፡፡ በጠዋት ወደ ሥራ ቦታ የሚያደርሰኝ ተሽከርካሪ ውስጥ እያለሁ መገናኛ ‹‹ዲያስፖራ›› አደባባይ ፊት ለፊት ለማውረድና ለመጫን ተሽርካሪው ቆመ፡፡ ጉዞውን ሊጀምር ሲል ግን በመስኮት በኩል ያሉ ሰዎች ግርግር አበዙ፤ መስኮቱን ከፍተው... Read more »
በአገራችን በኤችአይቪ/ኤድስ ዙሪያ የህዝብ ንቅናቄ ስራው ችላ መባሉን ተከትሎ ከነበረው ልምድና ተሞክሮ በመነሳት እስትራቴጂ ተነድፎ ወደ ሥራ ተገብቷል፡፡ ከዚህም ውስጥ በቅንጅት በመስራት ኤችአይቪ/ኤድስን መከላከልና መቆጣጠር አንዱ ነው፡፡ በዚህ ረገድ አገራችን ትልቅ ተሞክሮ... Read more »
አጭሯ ቀጭኗ ባልቴት የሀብተጊዮርጊስ ድልድይ ላይ ቆመው እንደ ሃዘንተኛ አፍና አፍንጫቸውን በነጠላቸው አፍነው ቁልቁል ወደ ወንዙ እያዩ ጭንቅላታቸውን እየወዘወዙ ተክዘዋል። እኛ ደግሞ በአካባቢው ካለው የመተንፈሻ አካል ጸር ከሆነው መጥፎ ጠረን ራሳችንን ለመጠበቅ... Read more »
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሰሞኑን በይፋ ስምምነት አድርገዋል፡፡ የተኩስ ማቆም ውሳኔ ተላልፏል፡፡ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ መሰብሰቢያ አዳራሽ ያካሄደው የእርቅ ስነ ስርዓት በአምቦ ከተማ በኦሮሞ... Read more »
የኦቶማን ኢምፓየር ፍልስጤምን ይገዛ በነበረበት ጊዜ ግብር ይጥል የነበረው ተክልንና ዛፍን በመቁጠርና ቡቃያ እሸት በመገመት ነበረ፡፡ ፍልስጤማውያን፣ አረቦችና አይሁዳውያን ይሄን ከባድ ቀረጥ በመፍራት ግብር በመጣያው ሰሞን፤ ማሳቸውን ጦም ያሳድሩ ፤ ዛፍንና ተክልን... Read more »
የቀድሞ የኦነግ አመራሮች የኦሮሞን ሕዝብ ነፃነትና እኩልነት ለማረጋገጥ ለረጅም ዓመታት የትጥቅ ትግል ሲያደርጉ እንደነበር ይታወቃል። የደርግ መንግሥት ሲወድቅ የሽግግር መንግሥቱ አካል በመሆን በሰላማዊ ፖለቲካ የኦሮሞን ሕዝብ መብትና ጥቅም ለማስከበር ተንቀሳቅሰዋል። በዚህ መሠረት... Read more »
በኦሮሚያ ክልል ያሉ የኦሮሞ ፓርቲዎች መሰረታዊ በሆኑ የኦሮሞ ህዝብ ፍላጎቶች ላይ የሚታይ ልዩነት የላቸውም፡፡ ይህ ባልሆነበት በክልሉ ያለው የፓርቲዎች ሽኩቻ ከቡድኖች የስልጣን ፍላጎትና ከግለሰብ ጥቅም የዘለለ እንደማይሆን የሕግና የፖሊሲ ባለሙያ የሆኑት ዶክተር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ብሄራዊ ቡድን በጀርመን ለሚካሄደው የዓለም ሻምፒዮና ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ኢንተርናሽናል ኢንስትራክተር ሳቦም ዮሴፍ ገለታ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገለጹ። ከሚያዝያ 20 እስከ 30 ለሚካሄደው በጀርመን አዘጋጅነት በሚካሄደው የዓለም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በአትሌቲክሱ ዘርፍ ያላትን ስምና ዝና እንዲሁም ውጤት ለማስቀጠል ሲባል በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የተለያዩ ዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ ውድድሮችን ለማድረግ ቅድመ ማጣሪያ ውድድሮችን ማድረግ የተለመደ ተግባር ሆኖ ቆይቷል፡፡ በየዓመቱ... Read more »