ጀግኖችን የሚመጥን ሽልማት በቤተመንግስት

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ የስፖርት አይነቶች የተሳተፉ አትሌቶች በብሔራዊ ቤተመንግስት የተለያዩ ሽልማቶች ተበርክቶላቸዋል። የፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን ባዘጋጀው የሽልማት ሥነስሥርዓት ላይ በኦሊምፒኩ የተሳተፉ አትሌቶች ከትናንት በስቲያ ምሽት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ... Read more »

ዋልያዎቹ ከጥቁር ከዋክብቱ የተፋጠጡበት የምሽቱ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ምሽት 4፡00 ሰአት ለማድረግ አክራ ይገኛሉ፡፡ በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2022 ዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ለመሆን የማጣሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ዋልያዎቹ ከቀናት በፊት ወደ ጋና... Read more »

የኢኮኖሚ አሻጥሮችን የመቆጣጠርና መከላከል ተግባር -በምሁራን እይታ

የአንድ አገር ኢኮኖሚ ብቻውን የሚቆም እንዳልሆነና ከማህበራዊ ና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ጋር ጥብቅ ትስስር እንዳለው የተለያዩ የምጣኔ ሃብት ምሁራን ይስማሙበታል፡፡ እንደ ባለሙያዎቹ እምነትም፣ ኢኮኖሚ በተለይ ከፖለቲካ ስክነት ጋር ጠንካራ ቁርኝት አለው፡፡ ፖለቲካው ካልተረጋጋ... Read more »

በሽልማት የተዘነጉት ከዋክብት

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ውጤት ያስመዘገቡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከትናንት በስቲያ ምሽት በሸራተን አዲስ እውቅናና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። መርሃግብሩን ያዘጋጀውና ሽልማቱን ያበረከተው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት ቢያበረክትም በኦሊምፒኩ ተሳትፈው ውጤት... Read more »

መከላከያን ለመደገፍ የማህበረሰብ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ

በኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን አስተባባሪነት ኃብረተሰቡ ለጀግናው የአገር መከላከያ ሠራዊት ደጀን መሆኑን ለማረጋገጥ ከነሐሴ 9/2013 ዓ.ም ጀምሮ ከፌዴራል ጀምሮ እስከ ታችኛው የአስተዳደር መዋቅር የስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እና የገቢ መሰብሰቢያ ፕሮግራሞች እየተሄዱ ይገኛሉ። ይህም በቀጣይ... Read more »

ኢትዮጵያውያኑ ታሪካዊ ድሎችን አስመዝግበዋል

ኢትዮጵያ በምትታወቅበት አትሌቲክስ ስፖርት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በተካሄዱ ውድድሮች ታሪካዊ ድሎችን ማስመዝገብ ተችሏል።በቶኪዮ እየተካሄደ ባለው የፓራሊምፒክ ውድድር ላይ በታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የወርቅ ሜዳሊያ ተመዝግቧል።በሌላ በኩል በሰሜን አየርላንድ በተካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ በሴቶች... Read more »

‹‹አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ››

ኢትዮጵያ በታላቁ መድረክ ኦሊምፒክ በተለይም በረጅም ርቀት ውድድሮች ገናና ስምና ዝና ከገነባች ወዲህ ሕዝብን ያስቆጣ ውጤትና አሳፋሪ ስህተት እንዳለፈው ቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ተፈጥሮ አያውቅም። ውጤቱ የተበላሸው ስህተቶቹም የተሰሩት በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና አትሌቲክስ... Read more »

የፓራሊምፒክ ስፖርት ከየት እስከ የት?

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ካበቃ በኋላ የእንግሊዝ መንግስት በጦርነቱ አደጋ የደረሰባቸው ወታደሮችን ለመንከባከብ እንዲቻል ማዕከል ይቋቋም ዘንድ ለአንድ የአእምሮ ሃኪም ጥሪ አቀረበ።በደቡብ ምስራቃዊቷ እንግሊዝ በምትገኝ አንዲት ከተማም ይህ የአካል ጉዳተኞች ማገገሚያና የመንከባከቢያ ማዕከል... Read more »

‹‹የኦሊምፒክ ኮሚቴ ጣልቃ ገብነት በውጤትላይ ተፅእኖ ፈጥሯል›› – የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

በቅርቡ በተጠናቀቀው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ ያልተጠበቀና ዝቅተኛ ውጤት ማስመዝገቧን ተከትሎ የውድድሩ ዋና ባለ ድርሻ አካላት በሆኑት የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና በአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መካከል ለተመዘገበው ውጤት ተጠያቂ ላለመሆን ጣት መቀሳሰሩ ቀጥሏል። ባለፈው ሳምንት... Read more »

በኦሊምፒክ መክፈቻ የደበዘዘችው ኢትዮጵያ በፓራሊምፒክ ደምቃለች

ከስድስት አሥርት ዓመታት በላይ የኦሊምፒክ ተሳትፎ ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የመክፈቻ ስነስርዓት እንዳላት ደማቅ ታሪክ ደምቃ መታየት አለመቻሏ ኢትዮጵያውያንን ማስቆጣቱ ይታወቃል። ከመቶ ሚሊየን ሕዝብ በላይ ያላት በባህልና በታሪክ ገናና... Read more »