ሳምንቱ በታሪክ

ከዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ከየካቲት 4 እስከ 10) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከተከናወኑ ድርጊቶች መካከል ጥቂቶቹን ለማስታወስ ያህል፡- የካቲት 4 ቀን 1909 ዓ.ም – የንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ልጅ፣ ዘውዲቱ ምኒልክ ‹‹ንግሥተ... Read more »

ታሪካዊው የማንቸስተር ዩናይትድ እና የሊቨርፑል ፍልሚያ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ፣ ቅዳሜና እሁድ የሚካሄዱ ሲሆን፤ የሊጉ የሳምንቱ ትልቁ ጨዋታ ‹‹ቀያይ ሰይጣኖቹን›› ማንቸስተር ዩናይትድንና ‹‹ቀያዮቹ››ን ሊቨርፑልን የሚያገናኘው ታሪካዊ ደርቢ እሁድ በኦልድትራፎርድ ስታዲየም ከአስራ አንድ ስዓት ከአምስት ጀምሮ... Read more »

አምቦ-16ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርት የውድድር መድረክ

የኢትዮጵያ ባህል ስፖርት ፌዴሬሽን በያዝነው ወር የኢትዮጵያ ባህል ስፖርት ውድድርና ፌስቲቫል ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ በዝግጅቱ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ባህል ስፖርት ፌዴሬሽን የጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ በላይነህ ሀይሌ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደሚከተለው አቅርበናል።... Read more »

መፅዋችና ተመፅዋች

እግር ጥሎኝ ወርቃማ የቅፈላ ሰፈር ከሚባለው አካባቢ ተሰይሜያለሁ፡፡ (ለደህንነት ሲባል የቦታውን ስም አልጠቅስም) ቦታው ላይ ደርሼ የቀጠርኩትን ሰው ጥበቃ አውራ መንገድ ላይ የመብራት ቋሚ ምሰሶ ‹‹ፖል›› ተደግፌ ቆሜያለሁ፡፡ በቅፈላና ሽቀላ ከተሰማሩ ወጣቶች... Read more »

«የአፍሪካ መሪዎች ያሳለፏቸውን ውሳኔዎች ተከታትለው የማስፈፀም ክፍተት እንዳለባቸው ይተቻሉ»

ስደተኛና ከስደት ተመላሾች እንዲሁም ዜጎች በአገራቸው ውስጥ እየደረሰባቸው ስላለው መፈናቀል ላይ ትኩረቱን አድርጎ የመከረው 32ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ሰፊ አጀንዳዎች ላይ ሲወያይ ከርሞ በውሳኔ አጠናቅቋል፡፡ ጉባኤው የተለያዩ አስተያየቶችም ቀርበውበታል፡፡ ህብረቱ ከሚያካሂደው ዓመታዊ... Read more »

ላስቲክ ወጥረው ይኖሩ የነበሩ ዜጎች መጠለያ አገኙ

አዲስ አበባ፦ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው የሸራተን ማስፋፊያ አካባቢ በህገወጥ መንገድ ላስቲክ ወጥረው ይኖሩ የነበሩና የደሀ ደሀ ተብለው የተለዩ 117 ዜጎች መጠለያ ማግኘታቸውን የአራዳ ክፍለ ከተማ አስታወቀ። የክፍለ ከተማው ምክትል ዋና... Read more »

የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና አንዳንድ ነጥቦች

በፊንላንድ ሄልሲንኪ ከተማ እኤአ በ1983 የተጀመረው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና የዓለማችን ትልቁ የአትሌቲክስ መድረክ በመሆን ያለፉትን አርባ ዓመታት አሳልፏል። እኤአ በ1987ና 1991 በአራት ዓመት ልዩነት የጣሊያኗ መዲና ሮምና የጃፓኗ ቶኪዮ ይህን ታላቅ ውድድር... Read more »

ሌላኛው የስፖርት ገጽታ

ስፖርት ጤንነትን ከመጠበቅና ከመዝናኛነት ባለፈ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው ክንዋኔ መሆኑ ይታወቃል። በተለይ አሁን አሁን እያደገና እየሰፋ የመጣው ስፖርትን ለማህበራዊ ኃላፊነትና በጎ ተግባራት ማዋል ዋናውና ተጠቃሽ ዘርፍ ሲሆን፤ በህብረተሰቡ ዘንድ ያለው ተቀባይነት... Read more »

የዕድሜ ነገር

ዕድሜ ይስጥህ ተብሎ ሲመረቅ ተሽቀዳድሞ አሜን የሚል ሁሉ በየፌርማታው የተሰጠውን ዕድሜ ሲቀንስ ታገኙታላችሁ፡፡ ቀንሶ የተናገረው ዕድሜ ተቀባይነት እንዲያገኝ አካላዊ ገጽታውን ከዓመታት በፊት ከነበረበት ዕድሜ ጋር ለማቀራረብ መከራውን የሚበላ ዕድሜ ቀሻቢ ጥቂት አይደለም፡፡... Read more »

‹‹ የኢትዮጵያን ሠራዊት ተንኩሶ ዋጋ ሳይከፍሉ መውጣት የለም ››

-ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ወንድወሰን መኮንን የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም የዘመቻና መረጃ መምሪያ ዋና ኃላፊ አዲስ ዘመን:- በሀገሪቱ ከተደረጉት ሪፎርሞች (ማሻሻያዎች) ውስጥ ትልቁ ተብሎ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ በተደጋጋሚ የተገለጸው... Read more »