«ፖለቲካው ከታሪክ ላይ እጁን መሰብሰብ አለበት»

በኢትዮጵያ በፖለቲካ ጫና ምክንያት በታሪክ አረዳድ በተደጋጋሚ የአስተሳሰብ ህጸጾች ይስተዋላሉ። ይህ ደግሞ በመጭው ትውልድ የአስተሳሰብ መርህ ላይ አሉታዊ ጫና ማሳደሩ አይቀርም። ይህንን ተከትሎ ራሱን በትክክለኛው የታሪክ አረዳድ ውስጥ ያስገባ ትውልድ ማነጽ እንደሚያስፈልግ... Read more »

“የመከላከያ ሠራዊታችን የኢትዮጵያ የመጨረሻ ምሽግ ነው” አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

የካቲት 7ቀን 2011 ዓ.ም የተከበረው የመከላከያ ሰራዊት ቀን ያዘጋጀው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከኢትዮጵያ አየር ኃይል ጋር በመተባባር ነው። በአዳማው አባገዳ አዳራሽ በዋዜማው በተካሄደው የውይይት መድረክ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋባዥ እንግዶችና የተለያዩ የመከላከያ ሠራዊት... Read more »

ፌዴሬሽኑ በአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

አዲስ አበባ (ኢዜአ)  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ።የነቀምት ከተማ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝና ተጠባባቂ ግብ ጠባቂውም ቅጣት ተላልፎባቸዋል። ኮሚቴው ውሳኔውን ያስተላለፈው... Read more »

የካስተር ሰመኒያ ያልተለመደው ክስተት ዛሬም እያነጋገረ ነው

የለንደን እና ሪዮ ኦሊምፒክ የሴቶች የ800ሜትር ባለ ድል፣ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሶስት ጊዜ  ሻምፒዮን እንዲሁም የ1ሺ500ሜትር የነሃስ ሜዳሊያ ባለቤት መሆን ችላለች። ደቡብ አፍሪካዊቷ ካስተር ሰመኒያ፡፡ በርቀቱ ስኬታማ አትሌት ትሁን እንጂ፤ ሁሌም በውድድሮች... Read more »

‹‹ለደኅንነታችን እንሩጥ›› 5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ውድድር ለ4ኛ ጊዜ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ ህክምና ማህበርና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት 4 ኛው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ውድድር ‹‹ለደኅንነታችን እንሩጥ›› በሚል መሪ ቃል እሁድ የካቲት 17 ቀን 2011 ዓ. ም. ይካሄዳል። የውድድሩ ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ... Read more »

መጠጥ እና የፍቅረኞች ቀን

በሀገራችን የፍቅረኞች ቀን (ቫላንታይን ደይ) የሚከበርበት መንገድ የብዙዎች መነጋገሪያ መሆን ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡ አንዳንዶች እንዲያውም “ምነው ይህ ነገር ቢቀርብን ” ይላሉ፡፡ ፓኪስታን ይህ ቀን በሀገሯ እንዳይከበር በይፋ አግዳለች። ባለስልጣናቱ “ለምን?” ተብለው ሲጠየቁ፤  “ለህዝባችን... Read more »

የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት እስከምን? ጦርነቱ የተጀመረው እ.ኤ.አ አቆጣጠር ግንቦት 6/1998 ነበር፤ በገበያ ስፍራነቷ በምትታወቀው የባድሜ ከተማ ነበር። ከተማዋ ወርቅ ወይም ነዳጅ አልተገኘባትም፣ ለወሬ ሰሚውም ይሁን ለወሬ ነጋሪው የጦርነቱ መቀስቀስ ምክንያት ይህቺ ስፍራ መሆኗ፣... Read more »

‹‹ታምራት ላይኔ የታሰረው የመለስ ዜናዊን ተክለ ሰውነት ለማግዘፍ ሲባል ነበር››ብርጋዲየር ጄኔራል ተፈራ ማሞ

በቀድሞው የወሎ ጠቅላይ ግዛት በላስታ አውራጃ በቡግና ወረዳ ‹‹ጨርጭር አቦ›› ተብላ በምትታወቅ ደብር ነው በ1957 ዓ. ም. የተወለዱት። እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ የገጠር ልጅ ከብት ሲጠብቁ፣ አደን ሲያድኑ፣ ሜዳ ገደሉ ላይ ሲቦርቁ ያደጉ ናቸው።... Read more »

‹‹ሕወሓት ከደርግ በበለጠ አሰቃቂ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ፈፅሟል›› ሌተናል ኮሎኔል ፍሥሐ ደስታ

ወላጆቻቸው ካፈሯቸው ስድስት ልጆች የመጨረሻው ናቸው፤ በወቅቱ ፋሽስት ጣልያን ኢትየጵያን ለቆ ለመውጣት በዝግጅት ላይ ስለነበር ወላጆቻቸው በመደሰት ‹‹ፍሥሐ›› ሲሉ ስም አውጥተውላቸዋል፤ ፍሥሐ ‹‹ደስታ›› ማለት ነው። በ1933 ዓመተ ምህረት ከብላታ ደስታ ወልደማርያምና ከወይዘሮ... Read more »

‹‹እነሱ ሲዳክሩበት የነበረው ሥርዓት እንዲቀጥል ነው የሚፈልጉት›› አረጋዊ በርሔ (ዶክተር) ስለሌላው ሕዝብ ምን ቸገረን፤ ስለትግራይ ብቻ ነው ማሰብ ያለብን የሚሉ ወገኖች ብቅ ብቅ ማለት ጀመሩ፤ እስካሁንም አሉ፡፡

የተወለዱት የዓለም ጥቁር ሕዝቦች፣ የአፍሪካውያንና የኢትዮጵያውያን የነፃነት ተጋድሎ በተፈጸመባት አድዋ ከተማ ነው-በወርሃ ሐምሌ 1943 ዓ.ም። የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚህችው ከተማ በንግሥት ሣባ ትምህርት ቤት ተከታተሉ። ከዚያም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል... Read more »