16ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድር እና 12ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል በስፖርታዊ ጨዋነት ታጅቦ ቀጥሏል

በአምቦ ከተማ 16ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድር እና 12ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል «የባህል ስፖርት ተሳትፏችን ለሰላምና ለአንድነታችን» በሚል መሪ ቃል በአምቦ ስታዲየም በስፖርታዊ ጨዋነት ታጅቦ በድምቀት መከበሩ ቀጥሏል። በውድድሩም አማራ፣ኦሮሚያ፣ ደቡብና ሐረሪ ክልሎች... Read more »

«የቀድሞ አትሌቶች ልምድና እውቀት ባክኗል፤ እውቅና እያገኙ አይደለም»

ኢትዮጵያ በተለይ በአትሌቲክስ ስፖርት በትውልድ ቅብብሎሽ የተጓዙ ጀግኖች ባለቤት ናት። እነዚህ ጀግኖች በኦሊምፒኮችና በዓለም ሻምፒዮናዎች ኢትዮጵያን ወርቅ በወርቅ በማድረግ ችሎታቸውን አስመስክረዋል። በአብሮነት ጉዞ የተገኘው ድል የ“ይቻላል”ን ታሪክ በማቀበል ዛሬ ትውልድ እንዲመሰክርና እንዲማር... Read more »

ብልህ ይገረማል

ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በትምህርት ላይ እያለሁ አንድ መምህራችን የነገረን ትዝ አለኝ፡፡ የጋዜጠኝነት ሙያ ልዩ ዕይታ ይፈልጋል፤ ነገሮችን ማስተዋልና ማጠያየቅ የግድ ይላል። አለና ይህንንም ለማስረዳት አንድ ምሳሌ ሰጠን፡፡ አንድ የኪነ ሕንጻ ባለሙያ (አርክቴክት) ወይም... Read more »

‹‹ችግር ያለበት ልሂቅ ሄዶ የሚወሸቀው ብሄሩ ውስጥ ነው››- ወይዘሮ ፍረወይኒ ገብረእግዚአብሔር

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በህገ መንግስቱ በክልሎች መካከል የሚፈጠር የወሰን አለመግባባት ለመፍታት፤ በህዝቦች የሚቀርቡ የማንነት ጥያቄዎችን መፍትሄ ለመስጠት፣ የሰላም ዕጦትን የመፍታት፤ የህገ መንግስት አስተምህሮና ሌሎች ተዛማጅ ሃላፊነቶች ተሰጥተውታል። ይሁን እንጂ፤ የተሰጡትን ሃላፊነቶች በተገቢው... Read more »

ያልተጠበቀው የጆዜ ሞሪኒሆ ተግባር

ፈረንሳዊው የቀድሞ የአርሰናል አስልጣኝ አርሰን ቬንገርና ፖርቹጋላዊው የቀድሞ የቼልሲና የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆና በእንግሊዝ በነበራቸው ቆይታ ከእግር ኳሱ ሜዳ ፍልሚያ ብቻም ሳይሆን ለተዳጋጋሚ ጊዜ ከቃላት ውርርፍ ባለፈም ለድብድብ ሲጋበዙ ተስተውለዋል። የሁለቱ... Read more »

በ16ኛው የመላው የባህል ስፖርቶች ውድድር አምስት ክልሎች አልተሳተፉም

አምቦ፡- በአምቦ ከተማ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 16ኛው የመላው ኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድርና 12ኛው የባህል ፌስቲቫል አምስት ክልሎች አለመሳተፋቸው ታወቀ። በውድድሩ ቤንሻንጉል ጉምዝና ጋምቤላ ክልል በበጀት እጥረት ምክንያት እንደማይሳተፉ ቀድመው ያሳወቁ ሲሆን፤ ትግራይ፣አፋር፣... Read more »

የስፖርቱ የመጋባትና መፋታት ታሪክ ወቅታዊ ጥያቄ

የኢትዮጵያ ስፖርት ታሪካዊ አመጣጥ ስንመለከት ዘርፉ በመንግስት አደረጃጀት ህጋዊ አውቅና አግኝቶ ተቋማዊ ቅርፅ በመያዝ እንደ ማህበራዊ ዘርፍ እንቅስቃሴ ማድረግ የጀመረው በ1956 ዓ.ም ነው። ከዚህ በኋላ ባሉት ዓመታት ስፖርቱ በተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች... Read more »

ንቅሳትን ለማስታወሻነት

‹‹ንቅሳትን ለማስታወሻነት›› ስልዎ አዎ ንቅሳት  ከማስታወሻነት በዘለለ ሌላ ምን አይነት ጥቅም ሊኖረው ይችላል? ይሉኝ ይሆናል፡፡ እውነትዎን ነው፤  ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች ሰውነታቸው ላይ ይነቀሳሉ፡፡ የሚነቀሱትም ለውበት፣ ለጤና መጠበቂያነት ሊሆን ይችላል፡፡ የሚወዱትን አልያም በሞት... Read more »

የአለም ትልቁ ጅንስ ሱሪ

የአንዳንድ ሰዎች ታሪክ ተወለዱ፤ ሞቱ ብቻ ይሆናል፤ ምክንያቱ ደግሞ ምንም ዓይነት ስማቸው ሊጠራበት የሚችል ስራ አለመስራታቸው ነው። ከዚህ በተቃራኒው ያሉት ደግሞ ሌት ተቀን አውጥተውና አውርደው ተጨንቀውና ተጠበው በሰሩት ስራ በግላቸው ስኬትን ከመጎናጸፋቸው... Read more »

ብሄር አልባዋ ሉሲ ሰላምና ፍቅርን ለማጥበቅ

የጥልቅና የረጅም ታሪክ ባለቤቷ ኢትዮጵያ ብዙ የሚነገርላት እሴት እንዳላት ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ መካከል የሰው ዘር ሁሉ መነሻ መሆኗ ይጠቀሳል፡፡ የአፍሪካውያን የእኩልነትና የነፃነት ተምሳሌት መሆኗም ሌላው በከፍታ የሚጠቀስ ማንነቷ ነው፡፡ በየዘመኑ የነበሩት ኢትዮጵያውያን የሰሩት... Read more »