በስታዲየሞች ደረጃ አለመሻሻል ኢትዮጵያ ውድድሮችን ከማስተናገድ ልትታገድ ትችላለች

ለስፖርት እድገትና መስፋፋት መሰረታዊ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ዋነኛው ነው፡፡ በኢትዮጵያ ስፖርትም ከፍተኛ ትኩረት ከተሰጠባቸው ስራዎች መካከል አንዱ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ግንባታ ነው፡፡ በዚህም መሰረት ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ትልልቅና ዘመናዊ... Read more »

አካል ጉዳት ያልበገራቸው የፓራሊምፒክ ፈርጦች

ስፖርት አካልንና አእምሮን በማቀናጀት የሚከወን የእንቅስቃሴ ዓይነት ነው፡፡ ይሁንና አካላዊ ጉዳት ሊያግደው የአእምሮ መታወክም ሊያስቀረው አይችልም፡፡ ይህም ስፖርት የሰው ልጅ የሚፈልገውን ለመከወን ኃያል መሳሪያ ስለመሆኑ የሚያረጋግጥ ነው፡፡ ስፖርት በሰዎች ላይ ሊደርስ ከሚችል... Read more »

በአዲስ ዓመት በአዲስ አስተሳሰብ መቃኘት ያለበት የስፖርት ዘርፍ

ኢትዮጵያ ከዘመናዊ ስፖርቶች ጋር ከምዕተ ዓመት ያላነሰ ትውውቅ እንዳላት የተለያዩ የታሪክ ማህደሮች ላይ ሰፍሮ ይገኛል። ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ በብዙዎቹ ዘመናዊ ስፖርቶች አሁን የደረሰችበት ደረጃ አንገትን ቀና አድርጎ በኩራት የሚያስኬድ አይደለም። በአገራችን በርካቶቹ... Read more »

‹‹በሥራ እድል ፈጠራ ስኬት ብናስመዘግብም የክልሉን አቅም አሟጦ በመጠቀም ረገድ ብዙ ሥራዎች ይቀሩናል›› የኦሮሚያ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቦጋለ ፈለቀ

በአፍሪካ ምድር ሥራ አጥነት ችግር ፈጣን ምላሽ የሚፈልግ አንገብገቢ አጀንዳ መሆን ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል።የአህጉሪቱ ኢኮኖሚም በየዓመቱ እየጨመረ ለሚመጣው የወጣቶች የሥራ እድል ጥያቄ ምላሽ መስጠት የሆነለት አይመስልም። ጥያቄው ሁሉም አገራት ላይ ሲነሳም ‹‹እየሰራን... Read more »

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ለመሳተፍ ዛሬ ወሳኝ ፍልሚያ ይጠብቃቸዋል

በቀጣዩ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ቀጠናን (ሴካፋ ዞን) የሚወክለው ክለብ ዛሬ ይለያል።በሴካፋው ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ እና የውድድሩ አስተናጋጅ የሆነው... Read more »

የዋልያዎቹ የአዲስ ዓመት ውድ የድል ስጦታ

በ2022 ኳታር በምታስተናግደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በአፍሪካ ዞን በሚካሄደው የምድብ ማጣሪያ በምድብ ሦስት ከጋና፣ደቡብ አፍሪካና ከዚምባብዌ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ ዙር ጨዋታውን ትናንት ከዚምባብዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር በባሕርዳር ስታድየም... Read more »

መንግሥት በኮሚቴውና በፌዴሬሽን ላይ የማስተካከያ ርምጃ መውሰዱ አይቀርም

የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ በኢትዮጵያ ስፖርት ውስጥ ያለውን ዘርፈ ብዙ ችግር በግልጽ ያመላከተ ነው። በተለይም በስፖርት ማህበራትና ኮሚቴ አመራሮች ምክንያት ስፖርቱ ምን ያህል እንደሚጎዳና አገርም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባውን ጥቅም እንደሚያሳጣ በግልጽ አመላክቷል። በቶኪዮ... Read more »

‹‹አትሌቶች ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ የአበረታች ንጥረ ነገር ሰለባ እየሆኑ ነው›› ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ገንዘብ ለማግኘት በማሰብ የአበረታች ንጥረነገር (ዶፒንግ) ሰለባ እየሆኑ እንደሚገኙ የሁለት ኦሊምፒኮች የአስር ሺ ሜትር አሸናፊዋ ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ተናግራለች። በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን በፕሬዚዳንትነት እየመራች የምትገኘው እንቁዋ ኦሊምፒያን... Read more »

እንደ ድል የሚቆጠር ሽንፈት!

ኳታር በ2022 በምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ በምድብ ሰባት የአፍሪካ አገራት ማጣሪያ ጨዋታ ከጋና፣ ደቡብ አፍሪካና ዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ፍልሚያውን ከትናት በስቲያ ምሽት 4፡00 ላይ አድርጓል። በኬት... Read more »

የባንዲራው ጦርነት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታላላቅ የእግር ኳስ መድረኮች ለመጀመሪያ ጊዜ የነጥብ ጨዋታ ማድረግ የጀመረው ጥር 20 ቀን 1948 እንደሆነ የስፖርት ማህደሮች ያመላክታሉ። ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት የነጥብ ጨዋታ ለዝግጅቱ ተጫዋቾቹ ካምፕ ተቀምጠው ውጤቱንም... Read more »