«የኪነጥበብ ባለሙያ ፖለቲካ ውስጥ መግባት የለበትም የሚል ሰው ፈሪ ነው» አርቲስት ደበበ እሸቱ

ተዋናይ፣ኮሜዲያን፣ አዘጋጅ ሆኖ ለረዥም ዓመታት አገልግሏል። በመድረክ፣ በሬዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በፊልም ስራ እና በጋዜጠኝነት ሙያ ሠርቷል። የአፍሪካ የመድረክ ሙያተኞችን ማህበር በሊቀመንበርነት መርቷል፣ ቅንጅት የተሰኘው ፓርቲም ቃል አቀባይ ነበር። የዛሬው የዘመን እንግዳችን አርቲስት ደበበ... Read more »

ከሶስት አመት በሁዋላ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ውጪ መላክ ይጀመራል

ኢትዮጵያ ከሶስት አመት ብኋላ እአአ በ2021 የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ውጪ መላክ እንደምትጀምር በማዕድንና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የነዳጅ ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አስታወቁ ።የተፈጥሮ ጋዙ በዓመት እስከ አንድ ቢለዮን የአሜሪካ ዶላር ያስገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅም... Read more »

የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን 13ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ

አንጋፋው፣ ሁለገቡና ስመጥሩ የጥበብ ሰው ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን ያረፉት ከ13 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (የካቲት 18 ቀን 1998 ዓ.ም) ነው፡፡   ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ሁለገብ የጥበብ ሰዎች መካከል በቀዳሚዎቹ ተርታ የሚመደቡት ብላቴን ጌታ... Read more »

‹‹ታሪክ ዳቦ አይሆንም›› ለምን ይባላል?

ዋ …. ያቺ አድዋ ዓድዋ ሩቋ   የአለት ምሶሶ አድማስ ጥግዋ ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስ ዓድዋ ….  የካቲት ወር በኢትዮጵያ  ታሪክ ጉልህ ክስተቶችን በማስተናገድ ከተቀሩት ወራት ተወዳዳሪ አይገኝለትም፡፡ በወሩ ከተከናወኑት አበይት ክስተቶች አንዱና... Read more »

‹‹በውጪ ድጋፍ የሚካሄዱ ምርምሮች አገሪቷን የሚጠቅሙ መሆን ይጠበቅባቸዋል›› በሚኒስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አህመድ አብተው

የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል እንዲሁም የኢኮኖሚ ልማት ምርምር ኢንስቲትዩት ምንም እንኳ የመንግስት ፖሊሲ ቀረፃ በምርምር ላይ እንዲመሰረት ሃሳብ የማመንጨት ተመሳሳይ ዓላማ ቢኖራቸውም ለዓመታት ተለያይተው ሰርተዋል፡፡  ሁለቱ ተቋማት ከአሥር ዓመት ባላነሰ ቆይታቸው ምን... Read more »

የኖርዌያዊቷ የዓለም የሴቶች እግር ኳስ ኮከብ ውሳኔ አነጋጋሪ ሆኗል

አዲስ አበባ፡- ኖርዌያዊቷ የ2018 ባሎንዶር አሸናፊ የዓለም የሴቶች እግር ኳስ ኮከብ አዳ ሄገንበርግ ራሷን ከሃገሪቱ ብሔራዊ ቡድን ለማግለል መወሰኗና በሚቀጥለው ክረምት ከሰኔ 7 እስከ ሐምሌ 7 በፈረንሳይ በሚካሄደው የዘንድሮው የሴቶች የዓለም ዋንጫ... Read more »

በስፖርት ህክምና ብቁ ባለሙያ ለማፍራት ጥረት እየተደረገ ነው

በስፖርታዊ ውድድሮችና ስልጠናዎች ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳቶችን በተመለከተ ለስፖርት ክለብ የህክምና ባለሙያዎች(ወጌሻዎች) የተለያዩ የፊዚዮቴራፒ ስልጠናዎችን እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ስፓይን የስፖርት አማካሪ ድርጅት(SSC) ከኢትዮጵያ ፊዚዮቴራፒ ማህበር(EPTA) ጋር በመተባበር  በስፖርታዊ ውድድርና ስልጠና ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ... Read more »

በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን ለድል ይጠበቃሉ

የኦሊምፒክና የዓለም ቻምፒዮና የጥምር ድል ባለቤቱ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በቶኪዮ ማራቶን እንደሚወዳደር ቢጠበቅም ከሳምንት በፊት ለውድድሩ ብቁ ባለመሆኑ እንደማይሳተፍ አረጋግጧል፡፡ የፊታችን እሁድ  በሚካሄደው ውድድር ቀነኒሳ  ራሱን ቢያገልም በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ... Read more »

በትዳር ውስጥ እንዲህም አለ

አሌክስ ስኪል የ22 ዓመት እንግሊዛዊ ነው። ሴት ጓደኛው ለዓመታት የቤት ውስጥ ጥቃት ስታደርስበት ኖራለች። የስቃይ ታሪኩን ለቢቢሲ ተንፍሶታል። እንዲህም እንደወረደ ወደ አማርኛ አምጥተነዋል፡፡ ጆርዳና እና እኔ ኮሌጅ እያለን ነው የተዋወቅነው። ስተዋወቃት ሁለታችንም... Read more »

«በአንድ ሀገር ውስጥ ሆነን የተናጠል ውሳኔ ሲወሰንብን ነበር»አቶ ኡሙድ ኡጁሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አቶ ኡሙድ ኡጁሉ የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው የተሾሙት ከህዳር 1ቀን 2011 ዓ.ም  ጀምሮ ነው፡፡ ቀደም ሲል ክልሉን በተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች አገልግለዋል፡፡ የክልሉን አጠቃላይ ሁኔታ ፣ ለውጡንና ሌሎች ተያያዥ  ጉዳዮችን በማንሳት ... Read more »