«ኢህአዴግ አለ!»አቶ መለሰ አለሙ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራ ሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት የተለያዩ ማሻሻያዎችን እያደረገ እንደሆነ ይገለፃል። ፓርቲው አዲስ የመዋቅርና የፖለቲካ አካሄድም ለመከተል እየሰራ መሆኑ ይሰማል። ለመሆኑ ድርጅቱ እየሰራቸው ያላ ቸው ሥራዎች ምንድናቸው? በሚለው... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ክብረወሰን መረከባቸውን ቀጥለዋል

በሳምንቱ ማብቂያ በተለያዩ አገራት በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ባለድል ሲሆኑ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ለሁለት አስርት ዓመታት በሌሎች አትሌቶች ተይዞ የቆየውን ክብረ ወሰን የግሉ ማድረግ ችሎበታል። ዮሚፍ በሳምንቱ መጨረሻ በአሜሪካ ቦስተን በተደረገ የአንድ... Read more »

የቻን መስተንግዶ – የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት …

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአገር ውስጥ ሊጎች የሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበትን የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮን ሺፕ /ቻን/ እኤአ በ2020 ለማስተናገድ ከካፍ ኃላፊነቱን ከተረከበ ዓመታት አልፈዋል። ፌዴሬሽኑ ለስድስተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ውድድር ለማሰናዳት ለካፍ ሲያመለክት... Read more »

የአንድ አገራዊ ፓርቲ ምስረታ ከአግላይነት ወደ አካታችነት

የኢህአዴግ ሊቀመንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ በቅርቡ እንደገለጹት፤እንደ ኢህአዴግ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በነፃነት የሚሳተ ፉበት አንድ አገራዊ ፓርቲ ይመሰረታል። ከጥቂት ወራት በኋላ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ የሶማሌ፣ የኦሮሞ፣ የአማራ ፣ወዘተ ፓርቲ... Read more »

የጡት ወተትን ለህመም ማስታገሻ

አንዳንድ ጊዜ በሕይወት ውስጥ መሰናክሎች ያጋጥማሉ። መሰናክሎቹ ከምጣኔ ሀብት፣ ከፖለቲካ አልያም ከማኅበራዊ ጉዳይ ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ። ለእነዚህ ችግሮች መፍትሔ ስናጣ ያልተለመደ አካሄድ መከተል ይመጣል፡፡ በተለይ ጤና ነክ ችግሮች ሲያጋጥሙና መፍትሔ ሲጠፋ... Read more »

በሬ እንደፈረስ

የቤት እንስሳት እንደአፈጣጠራቸው ባህሪያቸውም ይለያያሉ፡፡ የሚሰጡትም አገልግሎትም እንዲሁ ይለያያል፡፡ ለአብነትም በጥቂት ሀጋራት ካልሆነ በስተቀር አህያ በአብዛኛው ለጭነት አገልግሎት እንጂ ለምግብነት አይውልም፡፡ በሬ በተለይ በገጠሩ የሀገራችን ክፍል ለእርሻ ስራ የሚጠቀም ሲሆን፣ ስጋውም ለምግብነት... Read more »

ፕሬዝዳንቱን ለማጭበርበሪያነት

ሌቦች ለስርቆት አላማ በርካታ የማጭበርበሪያ መንገዶችን ይጠቀ ማሉ። አንዳንዴ ለማጭበ ርበሪያነት የሚጠቀሙባቸው ስልቶች ግን ወጣ ያሉና ፈገግታም የሚያጭሩ ናቸው፡፡ ሮይተርስ ከሰሞኑ ከወደ ኬንያ ያወጣው መረጃም ይህንኑ ያመለክታል። እንደ መረጃው ከሆነ፤ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ... Read more »

የረጋ ሰው…ሰው ይወጣዋል!

እንኳን ለ123ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሰን። ጊዜ እየተዟዟረ መልካችንን በገዛ መስታወታችን እያሳየን ነው። እንደምታውቁት ደግሞ ይህን ሰሞነ ዘመን ከአዲስ ዓመት በዓል ውጪ የምንስማማበት የጋራ ነገር ቸግሮናል። ሳይኖር ቀርቶ ነው ወይ? አይመስለኝም። ቤታችን... Read more »

የሴቶች ጨዋታ በጅግጅጋ

ሶስተኛው ሀገር አቀፍ የሴቶች ጨዋታ የፊታችን ሀሙስ በጅግጅጋ ከተማ ይጀመራል። «ስፖርት ለሴቶች ሁለንተናዊ ለውጥ» በሚል ለሚካሄደው ውድድር ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑም ተገልጿል።   የሴቶች ስፖርት ተሳትፎን ዓላማ ያደረገው ይህ ውድድር በየሁለት ዓመቱ... Read more »

አበረታች መድኃኒትን ለመቆጣጠር

ኢትዮጵያ የጸረ-አበረታች ቅመሞች እንቅስቃሴን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የምትገኝ ሀገር መሆኗ ይታወቃል። ይህንኑ አጠናክሮ ለማስቀጠልም ጽህፈት ቤቱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችል ፎረም ማቋቋሙን አስታውቋል። በዘርፉ ያለው ፍላጎትና የችግሩ... Read more »