በአውሮፓ ታላላቅ ከሆኑት ማራቶኖች መካከል አንዱ እንዲሁም በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ ከተሰጣቸው ስድስት የጎዳና ላይ ሩጫዎች መካከል አንዱ የለንደን ማራቶን ነው።ከነገ በስቲያ ለ41ኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ ውድድር ላይም በርካታ ታዋቂ አትሌቶች እንዲሁም... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነዋሪዎቹ ከሚነሱበት ቅሬታዎች መካከል አንዱ ከሕዝቡ ብዛት ጋር የሚመጣጠን የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ አለመኖሩ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህም በስፖርት ኮሚሽኑ አማካኝነት አዳዲስ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን በመገንባት እንዲሁም የነበሩትን በዘመናዊ... Read more »
በቅርቡ ታድሶና ዘመናዊ ገጽታን ተላብሶ ለአገልግሎት ክፍት የሆነው የአበበ ቢቂላ ስታዲየም 15ኛውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) በማስተናገድ ላይ ይገኛል። የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፤ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ... Read more »
በዓለም አቀፉ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በተቀዛቀዘው የአትሌቲክስ ስፖርት፤ የቶኪዮ ኦሊምፒክ መካሄዱ በድጋሚ እንዲነቃቃ አድርጎታል። ከኦሊምፒኩ በኋላም ጥቂት ውድድሮች ይሰረዙ እንጂ በርካታዎቹ በድጋሚ አትሌቶችን በመምና በጎዳና ላይ ወደ ማወዳደር ተመልሰዋል። ካለፈው ሳምንት... Read more »
ኢትዮጵያ ስፖርትን ጨምሮ በበርካታ ጉዳዮች ፈር ቀዳጅ ሃገር መሆኗን ታሪክ ያሳያል።አህጉር አቀፍ የስፖርት ማህበራትን በመመስረትና መምራትም ስመ ጥር የሆኑ የስፖርት ባለውለታዎችንም መጥቀስ ይቻላል።ይሁን እንጂ ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ በአህጉር አቀፍ ደረጃ የነበራት መሪነትና... Read more »
እአአ መስከረም 21 ቀን 1999 ምሽት በእንግሊዟ ለንደን ከተማ አንድ የቦክስ ውድድር ተሰናድቷል።የወቅቱ የመካከለኛ ሚዛን ቻምፒዮናዎቹ ሚካኤል ዋትሰን እና ክሪስ ኡባንክ ለወሳኙ ፍልሚያ ከቦክስ ቀለበቱ ተገኝተዋል፤ በጉጉት የተሞሉ ተመልካቾችም በአዳራሹ ቦታ ቦታቸውን... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከመካሄዱ አስቀድሞ ከተማ አቀፍ ቅድመ ውድድር በማዘጋጀት ይታወቃል። ይኸው ተወዳጅና የሊጉ ተሳታፊ ክለቦችን የሚያወዳድረው የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዘንድሮ ለ15ኛ... Read more »
ይህ ወቅት የጎዳና ላይ ሩጫዎች በስፋት የሚካሄድበት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ያለፈው ዓመት በኮቪድ- 19 ወረርሽኝ ምክንያት የተሰረዙ ውድድሮች ዘንድሮ ሊካሄዱ ቀን ተቆርጦላቸዋል፡፡ በዓለም አትሌቲክስ ትልቅ ስፍራ ከሚሰጣቸው ስድስት ዋና ዋና የጎዳና ላይ ውድድሮች... Read more »
ሀገር በዓለም አቀፍ ደረጃ ስሟን ከምታስጠራባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ስፖርት ነው። ኢትዮጵያም ኦሊምፒክን ጨምሮ በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ስሟን የሚያስጠሩላት በርካታ ስፖርተኞችን በየዘመኑ አፍርታለች። ከጀግናው አበበ ቢቂላ አንስቶ እስከ አሁኑ ትውልድ... Read more »
በቀጣዩ ዓመት (እአአ 2022) በሚካሄደው የኳታር ዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ለመሆን የሀገሮች ብሄራዊ ቡድኖች የማጣሪያ ጨዋታዎችን ማካሄዳቸው ቀጥሏል። በማጣሪያ ጨዋታው ላይ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድንም (ዋሊያዎቹ) ከደቡብ አፍሪካ አቻው... Read more »