በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት በአትሌቲክስ ስፖርት ስኬታማ ጊዜን ያሳለፉና ድንቅ ብቃታቸውን ያስመሰከሩ አትሌቶች እንዲሁም የስፖርት ባለሙያዎች በዓለም አትሌቲክስና በስፖርት ቤተሰቡ ምርጫ ይሸለማሉ፡፡ በዓለም አትሌቲክስ አዘጋጅነት የሚደረገው ይህ ዓመታዊ የሽልማት መርሃ ግብር በቅድሚያ እጩ... Read more »
በቀጣዩ ዓመት 2022 የአፍሪካ ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ በሞሮኮ አስተናጋጅነት ይካሄዳል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በዚህ ውድድር ላይ ተሳታፊ ለመሆንም የማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ከኡጋንዳ አቻቸው ጋር ያደርጋል፡፡ ሉሲዎቹ ለሚያከናውኑት የመጀ መሪያ የማጣሪያ... Read more »
በኢትዮጵያ እጅግ ተዘውታሪ ከሆኑ ስፖርቶች መካከል የቴኳንዶ ስፖርቶች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በተለይ ታዳጊና ወጣቶች በእነዚህ ስፖርቶች የሚካፈሉ ሲሆን፤ በየአካባቢውም በርካታ የማሰልጠኛ ማዕከላት ይገኛሉ፡፡ በሀገር አቀፍ የስፖርት አካዳሚዎችና በክልል ፕሮጀክቶችም ውስጥ በተመሳሳይ ታዳጊዎች ከሚሰለጥኑባቸው... Read more »
በኢትዮጵያ ትልቁ የእግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው ውድድር ትናንት በሀዋሳ ከተማ ተጀምሯል።ሊጉ በሁለት የመክፈቻ መርሀግብሮች በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሲጀመርም፤ ሃዋሳ ከተማ ከጅማ አባጅፋር እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ከወላይታ ድቻ... Read more »
የፈረንጆቹ በጋማው ወቅት ለአትሌቲክስ ስፖርት ምቹ በመሆኑ አብዛኛዎቹ የጎዳና ላይ ሩጫዎች ይካሄዱበታል፡፡ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ከሚካሄዱት ውድድሮች መካከልም በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲንየም ደረጃ ያላቸውን ጨምሮ ዕውቅና የተሰጣቸው በርካታ ውድድሮች በመላው ዓለም እየተደረጉ ነው፡፡... Read more »
በዓለም አትሌቲክስ ዕውቅና የተሰጣቸው የጎዳና ላይ ሩጫዎች በየሳምንቱ መጨረሻ ይካሄዳሉ። በዚህ ሳምንት መጨረሻም አስር የሚሆኑ ማራቶኖች በተለያዩ ሃገራት ይከናወናሉ። ከእነዚህ ውድድሮች መካከል ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው፣ አትሌቶች ትኩረት የሚያደርጉበት እንዲሁም በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም... Read more »
የኢትዮጵያ ቤት ኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የ2014 ዓ.ም የውድድር ዓመቱን ከሁለት ቀናት በኋላ በሃዋሳ ከተማ ይጀምራል። በዚህ ውድድር ተፎካካሪ ለመሆንም 16ቱ የሊጉ ተሳታፊ ክለቦች የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን ሲያከናውኑ ቆይተዋል። ከዝግጅቶቻቸው መካከልም በአዲስ አበባ... Read more »
በቀጣዩ ዓመት ኳታር (2022) በምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ተካፋይ ለመሆን በሚደረገው የማጣሪያ ጨዋታ አፍሪካን ለመወከል የሚችሉ ሀገራት ሊለዩ ከጫፍ ደርሰዋል።ኢትዮጵያን ጨምሮ ከዓለም አቀፉ ታላቅ የእግር ኳስ ውድድር ውጪ የሆኑ ሀገራትም ከሰሞኑ በተካሄዱት የማጣሪያ... Read more »
በቀጣዩ የፈረንጆቹ ዓመት መጀመሪያ በአፍሪካ ታላቁ የእግር ኳስ ውድድር የሆነው የአፍሪካ ዋንጫ ለ33ኛ ጊዜ ይካሄዳል፡፡ ይህንን ውድድር የምታስተናግደው ካሜሮንም ዝግጅቷን በማጠቃለል ላይ ትገኛለች፡፡ ለሁለት ዓመታት በኮቪድ 19 ወረርሽኝና ሌላ ምክንያት የተራዘመው ውድድሩ... Read more »
በመጪው ዓመት በሚካሄደው የኳታር ዓለም ዋንጫ በመላው ዓለም የሚገኙ ብሄራዊ ቡድኖች የማጣሪያ ጨዋታቸውን እያደረጉ ይገኛሉ።የአፍሪካ ሀገሮች ብሄራዊ ቡድኖችም በተመሳሳይ ለዓለም ዋንጫው ለማለፍ የማጣሪያ ውድድሮችን እያደረጉ ናቸው።ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንም... Read more »