በስፖርት ዓለም የሚገባቸውን ቦታና ትኩረት ካላገኙት መካከል የሚመደቡት ሴቶች፤ ከስፖርተኝነት ባለፈ በሌሎች ስፖርታዊ ኃላፊነቶች ላይ ያላቸው ተሳትፎ ዝቅተኛ ሊባል የሚችል ነው፡፡ በአብዛኛው የተለመደው ስፖርተኞች ራሳቸውን ከውድድር ዓለም ካገለሉ በኋላ ያላቸውን ልምድ በሥልጠናዎች... Read more »
ለ2022 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከጋና ጋር ገለልተኛ ባለችው በደቡብ አፍሪካ መደረጉን የጋና እግር ኳስ ማህበር በመቃወም የስታዲየም ለውጥ እንዲደረግ ለፊፋ ጥያቄ ማቅረቡ ይታወቃል። የባህርዳር ስቴድየም ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ መስፈርቶችን... Read more »
በኢትዮጵያ ከቅርብ አመታት ወዲህ በተለያዩ ክልሎች ግዙፍ ስቴድየሞች በብዛት እየተገነቡ ቢሆንም ባለፉት አመታት ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን በማስተናገድ አገልግሎት መስጠት የቻለው የባህርዳር ስቴድየም ብቻ ነበር። ይህም ስቴድየም ከሳምንት በፊት ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ... Read more »
ወጣቷና ባለተሰጥኦዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ለተሰንበት ግደይ በአስደናቂ የዓለም ክብረወሰኖቿ ዓለምን ማስደመም ቀጥላለች። በረጅም ርቀት ንግሥቷ ጥሩነሽ ዲባባ ከዐሥራ ሁለት አመታት በላይ ተይዞ የቆየውን የ5ሺ ሜትር የዓለም ክብረወሰን ከአመት በፊት ቫሌንሲያ ላይ በመስበር... Read more »
የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን በፍጥነትና በጥራት አስገንብቶ ለአገልግሎት ማዋል አለመቻል ተደጋግሞ የሚነሳ ችግር ነው፡፡ በተለያዩ ክልሎች በመገንባት ላይ የሚገኙ ስታዲየሞች በእቅድ ከተያዘላቸው የማጠናቀቂያ ጊዜ እጥፍ ቆይተውም መጠናቀቅ አለመቻላቸው የዚህ ችግር አንዱ ማሳያ ሊሆን... Read more »
ወጣቷና ባለተሰጥዎዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ለተሰንበት ግደይ በአስደናቂ የዓለም ክብረወሰኖቿ ዓለምን ማስደመም ቀጥላለች። በረጅም ርቀት ንግስቷ ጥሩነሽ ዲባባ ከአስራ ሁለት ዓመታት በላይ ተይዞ የቆየውን የ5ሺ ሜትር የዓለም ክብረወሰን ከዓመት በፊት ቫሌንሲያ ላይ በመስበር... Read more »
ለ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን በባህርዳር ስቴድየም ካስተናገደ ከሳምንት በኋላ ኢትዮጵያ ማንኛውንም ዓለም አቀፍ ጨዋታ በሜዳዋ እንዳታካሂድ ካፍ ባለፈው ሳምንት ማገዱ ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ ዋልያዎቹ... Read more »
ሁለቱን ከተሞች ከአንድ ሰዓት ያነሰ መንገድ ብቻ ያለያያቸዋል። ማህበራዊና ታሪካዊ ዳራዎች ያጠሉበት የማንቸስተርና ሊቨርፑል ከተሞች እግር ኳስ የዘላለም ተቀናቃኝ አድርጓቸዋል። የሰሜን ምዕራብ እንግሊዝን የበላይነት ለመቆጣጠር ሁለቱ ከተሞች ፍልሚያ ያደርጉ ነበር። ማንቸስተር በማኑፋክቸሪንግ... Read more »
ነገ ከሚደረጉ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች መካከል የአትሌቲክስ ቤተሰቡን ቀልብ በእጅጉ የገዛው የቫሌንሺያ ግማሽ ማራቶን ነው። በስፔኗ ከተማ የሚካሄደው ይህ ውድድ ከፍተኛውን ትኩረት ሊያገኝ የቻለው በመምና በጎዳና ላይ ውድድሮች በበርካታ ድሎች የደመቁ... Read more »
በ2022 ሞሮኮ በምታስተናግደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ከሜዳቸው ውጪ ዩጋንዳን በመግጠም የጀመሩት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) የሁለት ለዜሮ ሽንፈት ገጥሟቸዋል። ሉሲዎቹ ወደ ካምፓላ አቅንተው በሴንት ሜሪ ስቴድየም ከትናንት... Read more »