በተማሪነት አቅም ድጋፍ የሚያደርገው ”አንድ ብር ለወገኔ”

መርድ ክፍሉ  በአገሪቱ ባለፉት አምስት ዓመታት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች በፖለቲካ አስተሳሰብ ልዩነት ሲደባደቡና ሲገዳደሉ ማየት የተለመደ ተግባር ነበር።የራሳቸው የፖለቲካ ዓላማ ያላቸው ግለሰቦች ሃሳባቸውን የሚደግፉላቸውን ተማሪዎች በመሰብሰብ ከፍተኛ ተቃውሞና ውድመት... Read more »

ለምቹና ለተደላደለ ኑሮ ቀዳሚው ሰላም ነው›› ዶ/ር ተክሌ አለሙ መምህርና የኢኮኖሚ ባለሙያ

 ሰላማዊት ውቤ ከተሞች በነዋሪዎቻቸው የሚፈለገው ነገር ሁሉ በቅርብና በቀላሉ የሚገኝባቸው መሆናቸው ግድ ነው ።ለቴክኖሎጂ ቅርብ የሆኑና ሥልጣኔ የነገሰባቸው እንደመሆናቸው የዚህኑ ያህል ለነዋሪዎቻቸው ምቹና የተደላደሉ መኖሪያዎች እንዲሆኑም ይፈለጋል። ይሁንና መዲናችን አዲስ አበባን ጨምሮ... Read more »

አባይ…የኢትዮጵያዊያን የአንድነት አሻራ

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) በሰው ልጅ የዘመናት ታሪክ ውስጥ ብዙ ኩነቶች ይሄዳሉ ይመጣሉ። ሁሉም ኩነቶች ግን በሰው ልጅ ቁጥጥር ስር ሆነው የሚያልፉ ናቸው። አንድነትና መተባበርን ባህል ላደረገ ማህበረሰብ የትኛውም ችግር... Read more »

“መታረቅ ያለባቸው ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ናቸው”ወይዘሮ ሰዋሰው ስለሺ የትውልድ እናት የእርቅና የሰላም ኢኒሼቲቭ መስራች

ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ፣ ለገሃር አካባቢ ነው።ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ናቸው።ከአገር ከወጡ ወደ 30 ዓመታት ያህል ተቆጥሯል።አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቋንቋና ስነ ጽሑፍ ዲግሪያቸውን በመማር ላይ እያሉ ነበር ሳይጨርሱ ወደውጭ አገር የሄዱት።በአሁኑ... Read more »

በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኙ 11 የምርጫ ጣቢያዎች በተመደበላቸው ኮታ መሰረት የመራጮች ምዝገባ ማጠናቀቃቸውን ገለጹ

ገመቹ ከድር አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የቡኖ በደሌ ዞን ምርጫ ክልል 11 የምርጫ ጣቢያዎች በተመደበላቸው ኮታ መሰረት የመራጮች ምዝገባ ማጠናቀቃቸውን ገለጹ ። የዞኑ የኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሀብታሙ ፍቃዱ በተለይ... Read more »

‹‹ጥላቻ፣ በቀል፣ ማፈናቀልና መግደል አደገኞች በመሆናቸው ድርጊቱን እናወግዛለን›› ፓስተር ጻዲቁ አብዶ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ፕሬዚዳንት

ዘላለም ግዛው አዲስ አበባ:- ‹‹ጥላቻ፣ በቀል፣ ማፈናቀልና መግደል አደገኛ ነገሮች በመሆናቸው ድርጊቱን እናወግዛለን፤ አንዳችን ለሌላችን ጋሻና መከታ፣ መድሃኒትና ፈውስ ሆነን መኖር አለብን ›› ሲሉ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን ህብረት ፕሬዚዳንት ፓስተር ጻዲቁ... Read more »

ዜጎች የምርጫ ካርዳቸውን እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ

6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለሀገር ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ እንደሚያገለግል ተጠቆመ  በኃይሉ አበራ አዲስአበባ፦ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለሀገር ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ እንደሚያገለግል ተጠቆመ። ዜጎች የምርጫ ካርዳቸውን በመውሰድ የዜግነት... Read more »

መፍትሄ – በገብረ ጉራቻ አሳሳቢ ለሆነው የሆቴሎች መጸዳጃ ጉዳይ

ሙሉቀን ታደገ የሰው ልጅ እድገት እየጨመረ ሲመጣ እና የህዝብ ብዛቱም በዚያ ልክ ሲሆን ኑሮውን ለማቅለል የተለያዩ የመፍትሄ ሃሳቦችን ሲጠቀም መቆየቱ ይታወቃል።ከዚህ ጋር ተያይዞ የሰው ልጅ የሚደርስበትን ችግሮች ለመቅረፍ ሲል በአንድ አካባቢ የመሰባሰቡ... Read more »

ለግድቡ ግንባታ በ8100 A አጭር መልእክት 122 ሚሊዮን ብር ገቢ ተደረገ

. አራተኛው ዙር መርሃ ግብር ተጀምሯል ሙሳ ሙሀመድ አዲስ አበባ፡- በሶስተኛው ዙር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ የማሰባሰብ ሂደት ከደንበኞች የተሰበሰበ 122 ነጥብ 47 ሚሊዮን ብር ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል መስሪያ ቤት ገቢ... Read more »

የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት የሚያስከትሉት የወንጀል ተጠያቂነት

ጌትነት ምህረቴ ዛሬ በዓለማችን መረጃዎች እንደ ብርሃን ፍጥነት ከአንድ ጫፍ ወደ ሌላው ጫፍ እየተሰራጩ ይገኛሉ።ዕድሜ ለቴክኖሎጂ ምዕራብ ዳርቻ የዓለማችን ክፍል የተፈጸመ ጉዳይ በሰከንድ ምስራቅ ዳርቻ የዓለም ጫፍ የሚደርስበት ሁኔታ ተፈጥሯል።የመገናኛ ብዙኃን መረጃዎችን... Read more »