
አዲስ አበባ፦ የህውሓት ሕገ ወጥ ቡድን ለወንጀል ድርጊት መፈፀሚያ ሊያውለው የነበረው ከ6 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ እንዳይንቀሳቀስና በሕገ-ወጥ መንገድ እንዳያሸሽ መከላከል መቻሉን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። በፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በገንዘብ ኖት ቅየራ ሂደቱ ላይ ገንቢ ሚና ለተጫወቱና ለስኬታማነቱ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ሰጠ።የገንዘብ ኖት ቅየራው የባንኮችን የቁጠባ ሂሳብና ተቀማጭ ገንዘባቸውን በማሳደግና ፋይናንስ ነክ ወንጀሎች ደቅነውት... Read more »

አዲስ አበባ ፦ ኢትዮጵያ ከተጠጉ የሶሪያ ስደተኛ ወንድምና እኅቶቼ ጋር የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ መጋራታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት በስቲያ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት “በዛሬው ዕለት ወደ... Read more »

አዲስ አበባ:- ‹‹የሰው ልጅ ክቡር ፍጡር በመሆኑ ይጠበቃል እንጂ አይገደልም፣ ድርጊቱን እናወግዛለን፣ ልብና አእምሮን የሚገዛ የፖለቲካ ሥርዓት እንዲገነባ እንጸልያለን›› ሲሉ በኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ዶክተር አባ ተሾመ ፍቅሬ... Read more »

አዲስ አበባ፦ የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት በዘጠኝ ወራት ውስጥ 212 ቢሊዮን 473 ሚሊዮን 364 ሺህ 061 ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ለስኬታማ አፈፃፀሙ ለሁሉም አካላት ምስጋና አቀረበ። የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው... Read more »

አዲስ አበባ፦ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት / ተመድ/ የፀጥታው ምክር ቤት ሰሞኑን በትግራይ ክልል ጉዳይ ያወጣው መግለጫ ዓለም የኢትዮጵያን እውነታ እየተገነዘበ መምጣቱን እንደሚያሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። አምባሳደር... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ትውልድና ዕድገታቸው ሻሸመኔ አካባቢ ከሚገኝ የገጠር ወረዳ ገበሬ ማህበር ውስጥ ነው። ከቤተሰባቸው ባገኙት መጠሪያ‹‹ ደርጉ ቱሌ›› በመባል ይታወቃሉ። በሥራቸው አካባቢ የሚያውቋቸው በርካታ ሰዎች ደግሞ ምንተስኖት ወይም ምንቴ ፈርኒቸር ተብሎ በሚታወቀው የድርጅታቸው ሥም... Read more »
ራስወርቅ ሙሉጌታ በኢትዮጵያ ከፍተኛ እድገት እያስመዘገበ የመጣው የኮንስትራክሽን ዘርፍ ባለፉት ጥቂት አመታት ከግንባታ ግብዓት እቃዎች በተለይም የሲሚንቶና የአርማታ ብረት እጥረትና የዋጋ ንረት ዘርፉን በሚጠበቀው ደረጃ እንዳይንቀሳቀስ አድርጎታል። ይህንንም ተከትሎ በርካታ በዝቅተኛ የኑሮ... Read more »

በጋዜጣው ሪፖርተር ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ ከሚገኙ የኦሮሚያ ዞኖች አንዱ ነው፡፡ የዞኑ ዋና ከተማም ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምዕራብ 114 ኪሎሜትር ላይ ይገኛል፡፡ አብዛኛው የዞኑ ነዋሪ በግብርና ሥራ የሚተዳደር ሲሆን የንግድ እንቅስቃሴውም... Read more »