በዞኑ ፈረስን ለጋሪ መጠቀም የሚከለክለው መመሪያ ከመጋቢት 12 ጀምሮ ሥራ ላይ ይውላል

አዲስ አበባ፦ በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ፈረስን ለጋሪ አገልግሎት ማዋል የሚከለክለው መመሪያ ከመጪው መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ተገለጸ፡፡ የዞኑ ባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ሜሮን መኮንን... Read more »

 በመዲናዋ በወቅታዊ ምዝገባ ከ70 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሕፃናት የልደት ሰርተፍኬት ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፦ በመዲናዋ ባለፉት ስድስት ወራት በተደረገው ወቅታዊ ምዝገባ ከ70 ሺህ በላይ የሚሆኑ የልደት ሰርተፍኬት መሰጠቱን የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »

 በዕደ ጥበባትና ፈጠራ ዘርፉ ያሉ ዕድሎችን አሟጦ ለመጠቀም እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በከተማ አስተዳደሩ በእደ ጥበባትና ፈጠራ ዘርፉ ያሉ እድሎችን አሟጦ ለመጠቀም እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የእደ ጥበባትና ፈጠራ ዘርፎች ከቱሪዝም፣ ገቢ ከማመንጨት፣ ከሥራ እድል ፈጠራ... Read more »

 መመሪያው በገበያ ትስስርና በምርታማነት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ይቀርፋል

አዲስ አበባ፦ “የግብርና ምርት አምራችና አስመራች ግንኙነት” መመሪያ በገበያ ትስስርና በምርታማነት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን እንደሚቀርፍ ተገለጸ። መመሪያውን እውን ለማድረግ ግብአት ማሰባሰብን ዓላማ ያደረገና በግብርና ምርት ማቀነባበር ዘርፍ የተሰማሩ 40 የሚደርሱ ድርጅቶች የተሳተፉበት... Read more »

 የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ በዓለም ሊኖራት የሚገባውን ቦታ የሚያሳይ ነው

አዲስ አበባ፦ የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ በዓለም ሊኖራት የሚገባውን ቦታ እንደሚያሳይ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ገለጹ። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጽህፈት ቤት ኃላፊ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ የአውደ ርዕዩ እያንዳንዱ... Read more »

ጉዳት የደረሰባቸው ቅርሶች እየታደሱ ነው

አዲስ አበባ፡- ጥገና የሚያስፈልጋቸው ዓለም አቀፍ ቅርሶችን የማደስና የመጠበቅ ሥራ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ የቅርስ ጥበቃና ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሀብታሙ አብርሃ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት ቃለ... Read more »

በዞኑ ጥናት በተካሄደበት ስፍራ 950 ሚሊዮን ቶን የብረት ማዕድን መኖሩ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፡- በጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ጥናት ባካሄደበት በ146 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ውስጥ ብቻ 950 ሚሊዮን ቶን የብረት ማዕድን ክምችት መኖሩን በጥናት ማረጋገጡን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኢንዱስትሪ... Read more »

የምዘና እና የፈተና ሥርዓቱ የትምህርት ስብራቱ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ አስችሏል

– በሁለተኛው ዙር 20 ሚሊዮን መማሪያ መጻሕፍት ከሁለት ወራት በኋላ ይደርሳሉ – ከ11 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ትምህርት ቤቶች ሙሉ እድሳት ተደርጓል አዲስ አበባ:- የ12ኛ ክፍል ትምህርት ምዘና እና ፈተና ሥርዓቱ የትምህርት ስብራቱ... Read more »

አዲስ ዘመን  የካቲት 2 ቀን 2016 ዓ.ም

Read more »

አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

–አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የውጭ ጉዳይ፤ ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር በመሆን ቃለመሃላ ፈጽመዋል አዲስ አበባ:- የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው ስብሰባ አቶ ተመስገን ጥሩነህን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሲሾም የሁለት... Read more »