‹‹አሸባሪው ትሕነግ ጭንቅላቱ ለፍቅርም ሆነ ለእርቅ የተዘጋ ነው›› አቶ ጌታቸው ተፈራ የኢትዮጵያ የዲያስፖራ የተግባር ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ

የዛሬው ‹‹የዘመን እንግዳችን›› በቀድሞው መከላከያ ሠራዊት ውስጥ በመድፈኝነትና በስለላ ሥራ አኩሪ ተግባር የፈፀሙ ሰው ናቸው ።ካለፉት 30 ዓመታት ወዲህ ደግሞ ትሕነግን በመታገል ረገድ ከፍተኛ ሥራ በመሥራት ይታወቃሉ። እንግዳችን የተወለዱት በቀድሞው አጠራር ኢሉባቦር... Read more »

‹‹ስም ማጥፋትና አሉባልታ እውነት አስመስሎ ማቅረብ የሕወሓት ሰዎች የኖረ ባህሪ ነው›› ኮር ዳዊት ጌታሁን የዲያስፖራ የተግባር ምክር ቤት መስራችና አባል

የዛሬው የ‹‹ዘመን እንግዳ›› በትህነግ ዘመነ መንግስት ከሚወዷት አገራቸው በግፍ ከተሰደዱ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ናቸው። ትውልዳቸውም ሆነ እድገታቸው እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ መሿለኪያ አካባቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን አጋዚያን እና ፈለገ-ዮርዳኖስ በተባሉ ትምህርት... Read more »

‹‹የሪፖርቱ ዓላማ በሰብአዊ መብት ሰበብ የኢትዮጵያ መንግስትን ወከባ ውስጥ መክተት ነው›› አቶ ሱራፌል ጌታሁን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና ተመራማሪ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን መምህርና ተመራማሪ ናቸው ። አቶ ሱራፌል ጌታሁን ይባላሉ ። ትውልድና እድገታቸው ሻሸመኔ ከተማ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ከተማ በሚገኙት ቡርኪቱና ዶዶላ በተባሉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ነው... Read more »

‹‹ህዝቡ ሰላም ማግኘት የሚችለው የአሸባሪው ሕወሓት አመራሮች ተይዘው ለፍርድ መቅረብ ሲችሉ ብቻ ነው››

 – ዶክተር ትሁት አስፋው ኢትዮ-ካናዳውያን ኔትወርክ ለቅስቀሳና ለማህበራዊ ድጋፍ ፕሬዚዳንት ሻሸመኔ ከተማ ውስጥ ነው የተወለዱት፤ ያደጉትና የተማሩት ግን አዲስ አበባ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ቤተልሄምና አብዮት ቅርስ በተባሉ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል።... Read more »

‹‹ወደጦርነት ላለመግባትና ችግሮችን በሰላም ለመፍታት በመንግሥት በኩል እየተደረገ ያለውን ጥረት አደንቃለሁ››ወይዘሮ ሶፊያ አሰፋ

 የዛሬዋ የዘመን እንግዳችን በግብረ-ሰናይ እንዲሁም በአገራዊ እርቅና ሰላም ሥራቸው ለረጅም ዓመታት ሕዝብና አገራቸውን ያገለገሉ እናት ናቸው። እኚህ ሴት የበርካታ ዜጎችን ሕይወት ለመታደግና ኑሮ ለመለወጥ ከፍተኛ ዋጋ የከፈሉ ቢሆኑም የልፋታቸውን ያህል ያልተዘመራቸው ታታሪ... Read more »

‹‹የትልልቅ ህንፃዎች መሰራት ከከተማ ውበት ባሻገር እድገት እንዲመጣ አስተዋፅኦ አበርክቷል›› ሻለቃ ኢንጂነር ወ/ሚካኤል ዋተሮ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን በፖሊስ ተቋም ውስጥ በርካታ ስትራቴጂክ ዲዛይን በመስራትና በመቆጣጠር ከፌደራል እስከ ክልሎች ድረስ ስራዎች ያበረከቱ የምህንድስና ባለሙያ ናቸው:: በቀድሞ አጠራር በሸዋ ክፍለ አገር ደቡብ ሸዋ ከምባታ አውራጃ አንጋጫ ወረዳ ዋሰራ... Read more »

‹‹ ከምቾት ቀጣና ወጥተን በቁርጠኝነት በመሥራታችን ነው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገብነው›› ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የዛሬዋ ‹‹የዘመን እንግዳ›› በኢትዮጵያ ግዙፍ የመንግሥት የልማት ድርጅት ከሆኑት ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው ኢትዮ-ቴሌኮምን ላለፉት አራት ዓመታት በመምራት ከፍተኛ ለውጦችን እያስመዘገቡ ያሉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ናቸው:: ዋና ሥራ... Read more »

‹‹አንዱ መንግሥት ሄዶ ሌላኛው ሲመጣ እያፈረሱ መገንባት ብዙ ነገር አሳጥቶናል›› አቶ በላይ ገብረ ፃድቅ የቀድሞ የመረጃና ደህንነት ባለሙያ እና ዲፕሎማት

 የዛሬው ‹‹የዘመን እንግዳችን›› ለረጅም ዓመታት የመረጃና ደህንነት ባለሙያ እንዲሁም ዲፕሎማት ሆነው ሀገራቸውን ያገለገሉ ጉምቱ ሰው ናቸው። እንግዳችን አቶ በላይ ገብረፃድቅ ይባላሉ። የተወለዱት አዲስ አበባ ከተማ ራስ ዳምጠው ሆስፒታል አካባቢ ሲሆን እድሜያቸው አስር... Read more »

“አብዛኛው ማኅበረሰብ አሁንም ልክ እንደጥንቱ በጋራ ተስማምቶና ተቻችሎ በደስታ እና በኀዘኑ ይደጋገፋል፣ ይረዳዳል” – አቶ ቡርሃን አህመድ አህመዲን

ነዋሪነታቸው በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ነው። ተወልደው ያደጉት እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን መድኃኒዓለም ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ወደ ሱዳን በመሄድ አፍሪካ በተባለ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ... Read more »

‹‹የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የተፈጠረውን ችግር በመቀራረብ እንጂ በመለያየት አይፈቱትም›› ዶክተር ዳባ ጩፋ የሕግ አማካሪና ጠበቃ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደበረት ወረዳ ነው ተወልደው ያደጉት። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጊጥሬ በተባለ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ግንደበረት እና የቀድሞው አምቦ መስከረም ሁለት ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል። አምቦ እርሻ... Read more »