የብድር ነገር

የካቲት 28 ቀን 2010 ዓ.ም በዋለው ችሎት በአበዳሪ እና ተበዳሪ መካከል ያለውን የችሎት ክርክር ማየት ቀዳሚ የዕለቱ ጉዳይ አድርጎ ዳኞች ተሰይመዋል።ግራ ቀኝ ባለጉዳዮችም እንዲሁ በቦታው ላይ ጠበቆቻቸውን ይዘው ቀርበዋል።ፍርድ ቤቱም በተዋረድ የመጣውን... Read more »

 ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ክምችት፤ በግለሰብ ቤት

ማንም ሰው በአንድ ግለሰብ ይህን ያህል የጦር መሳሪያ ተከማችቶ ይገኛል ብሎ ሊገምት አይችልም:: ይህ በጣም አነጋጋሪ የሚሆነው ደግሞ በጣም ሰላማዊ በሆነ አካባቢ መገኘቱ ነው:: ሌላው አጃዒብ የሚያስብለው ደግሞ ግለሰብ ከሚታጠቀው የጦር መሳሪያ... Read more »

የነፍሰጡሯ ሆድ በመመታቱ ለሞት የተዳረገው ጽንስ

መግቢያ ነገር ከረር ያለ ይመስላል። ምስክሮች ቢደረደሩም እውነታውን ለመደበቅ አልተቻላቸውም። ፍርድ ቤቱም የሚቀርቡ ማስረጃዎችንና መረጃዎችን ሲመረምርም አንድ ሃቅ ግን መካድ አልተቻለም። እውነታው ጉዳት የደረሰባቸው ተበዳይ ሴት፣ ሁለት ጉዳት አስተናግደዋል። አንድም አካላዊ ጥቃት፤... Read more »

 በመርከብ የተጫነ እቃ መጥፋትና መጉደል ያስከተለው ውዝግብ

የሰነድ መለያ ቁጥር 98358 የሰጠው ፋይል ጥር 05 ቀን 2007 ዓ.ም አምስት ዳኞች ከመንበሩ ተሰይመው የመጨረሻውን ውሳኔ ይሰጣሉ:: የአመልካቹ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ ነገረ ፈጅ በአካል የቀረቡ ሲሆን፤ ተጠሪው የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ... Read more »

 የ‹‹ፔሮቪደንት ፈንድ›› እና የመስሪያ ቤት ብድር ያስከተለው ውዝግብ

ግለሰቡ ይህን ግዙፍ ተቋም ከመክሰስ ወደኋላ አላሉም። በችሎት ፊት፤ በፍርድ ዓደባባይ አቅርበውት እውነተኛ ፍርድ በመሻት እስከመጨረሻው በህግ ለመፋለም ወስነው ተነስተዋል። ሥመ ገናናው ድርጅትም ስሜ አይጎድፍም፤ የግለሰቡንም ድርጊት በዋዛ አላልፍም ሲል የህግ ክፍሉን... Read more »

 ሩቅ አስባ ቅርብ ያደረችው ወጣት

ስደትን በአዎንታዊ ጎኑ ስንመለከት ከድህነት አረንቋ ለማውጣት የሚወሰድ እርምጃ ቢሆንም፣ በአሉታዊ ጎኖች ያመዝናሉ። ወጣቶች ተሰደው በሚኖሩበት አገር ከሚደርስባቸው አሉታዊ ገጽታዎች መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው። በግለሰብ ደረጃ፣ ወጣት ስደተኞች ከሚያጋጥማቸው ተግዳሮቶች መካከል ለስነ-ልቦናዊና፣... Read more »

ድህነትን ታሪክ ሊያደርጉ ወጥተው ‹‹አተርፍ ባይ አጉዳይ›› የሆኑ ወጣቶች

በማለዳ የገጠር ከተማዋ ላይ ወጣቶች በብዛት ይታያሉ። በርካታ ኮበሌዎችና ኮረዶች የሚበዙባት የአማራ ክልሏ ሲሪንቃ ከተማ። ቆነጃጅቶቹና ጎበዛዝቱ ወላጆቻቸውን በሥራ ከማገዝ ያለፈ ይህ ነው የሚባል ውጤታማ ሥራ አይሠሩም ነበር። በተለይ አንዳንዶቹ ልባቸው ከአገር... Read more »

የለፍቶ አዳሪዋ አሳዛኝ መጨረሻ

በጠዋት የሚጀምረው ኳኳታ እንደወፎቹ ዝማሬ ከእንቅልፋ ማልዶ ይቀሰቅሳታል። ለማኝ ምን ሲያደርግ….. በሚባልበት ሰዓት ተነስትው በውደቀት የሚገቡት የሱማሌ ተራ ሰፈር ነዋሪዎች እንቅልፍ ያላቸው አይመስሉም። ነጋዴው፣ ሠራተኛው፣ ሌባና ቀማኛውም እኩል በሱማሌ ተራ መንገዶች ይርመሰመሳሉ።... Read more »

ብሶት ያመጣው መዘዝ

መቼም የጦርነት ደግ የሰላም ክፉ የለውም ይባላል። ጦርነት ካለ ሰው በሰላም መኖሩ አክትሞ በጭንቀትና በሀዘን እንዲኖር ይፈረድበታል። በጦርነት ከሚመጡት ሰብዓዊ ቀውሶች አንሰቶ ሰው እድሜ ዘመኑን ያፈራውን ሀብት ንብረት እንዲያጣ ይሆናል። ይባስ ብሎ... Read more »

ማረፊያውን ጋራ ለዘረፋ

በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 በተለምዶ መላጣ ጋራ ተብሎ የሚጠራ ቦታ ላይ ነው። ቦታው የአዲስ አበባን ሰሜናዊ ክፍል ካቀፈው ከየካ ሰንሰለታማ ተራራ መካከል የካ ሚካኤል ቤተክርቲያንን ከፍ ብሎ ይገኛል። እናም... Read more »