በኢትዮጵያ ውሃ ዋና ሻምፒዮና አማራ ክልል በርካታ ሜዳሊያዎች እየሰበሰበ ይገኛል

የ2014 ዓም የክለቦችና ክልሎች አገር አቀፍ የውሃ ዋና ሻምፒዮና ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በቢሾፍቱ መኮንኖች ክበብ የመዋኛ ገንዳ እየተካሄደ ይገኛል። በተለያዩ የውድድር አይነቶች ባለፉት ቀናት በተደረጉ የፍጻሜ ፉክክሮችም የአማራ ክልል ዋናተኞች በርካታ የወርቅ... Read more »

የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ቻምፒዮና በቢሾፍቱ እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን በየአመቱ ከሚያካሂዳቸው ትልልቅ የውድድር መርሃግብሮች አንዱና ዋነኛው የሆነው የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ቻምፒዮና ከትናንት በስቲያ በቢሾፍቱ ከተማ ተጀምሯል። በመኮንኖች ክበብ የመዋኛ ገንዳ እየተካሄደ የሚገኘው የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ክለቦችና ክልሎች... Read more »

የጠረጴዛ ቴኒስ የክለቦች ቻምፒዮና እየተካሄደ ነው

በኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የ2014 ዓ.ም 2ኛው ዙር የክለቦች ቻምፒዮና በአዲስ አበባ ከተማ በአራት ኪሎ ወጣቶች ስፖርት፣ ትምህርትና ስልጠና ማእከል እየተካሄደ ይገኛል። በቻምፒዮናው ላይ የኦሮሚያ ፖሊሲ፣ የኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ የኢትዮጵያ ንግድ... Read more »

2ኛው የአፍሪካ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ቻምፒዮና በኢትዮጵያ ይካሄዳል

2ኛው የአፍሪካ ቴኳንዶ ቻምፒዮና እና ኢንተርናሸናል የአሰልጣኝነት ስልጠና በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ራስ ኃይሉ ጅምናዚየም እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ አሶሴሽን ፕሬዚዳንት ሳቦም ጌታቸው ሽፈራው አስታውቀዋል። በውድድር እና ስልጠናው ከአስራ አምስት በላይ የአፍሪካ... Read more »

በክብረወሰኖች ተጀምሮ በክብረወሰኖች የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና

ከግማሽ ምእተአመት በላይ እድሜ ያስቆጠረው አንጋፋው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በረጅም አመታት ጉዞው አዲስ አበባ ከተማ ላይ ብቻ ተወስኖ ሲካሄድ ቆይቷል። በአንድ አጋጣሚ ብቻ ከአዲስ አበባ ወጥቶ 2005 አ.ም ላይ በአሰላ አረንጓዴው ስቴድየም... Read more »

የአውሮፓ ቻምፒዮንስሊግ ዋንጫ በኢትዮጵያ

በርካታ ተመልካቾች ያሉት የአውሮፓ ቻምፒዮንስሊግ ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ታቅዷል። ከዋንጫው ጋር ዝነኛው አውሮፓዊ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋችና አሰልጣኝ እንደሚመጣም ታውቋል። በዓለም ዙሪያ ተወዳጅና በርካታ ተመልካቾችን ያፈሩት የአውሮፓ እግር ኳስ ውድድሮች በኢትዮጵያም... Read more »

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል

51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ካለፈው ሰኞ ጀምሮ በሐዋሳ ስቴድየም እየተካሄደ ዛሬ አምስተኛ ቀኑን ይዟል። ቻምፒዮናው ነገ በተለያዩ ርቀቶች በሚካሄዱ የፍጻሜ ውድድሮች ይጠናቀቃል። በቻምፒዮናው የመጀመሪያ ሁለት ቀናት ስድስት አዳዲስ ክብረወሰኖች መሰበራቸው በቀጣይ ቀናት... Read more »

ልዑኩ አቀባበል ተደረገለት

ጥንታዊ መሠረት ካላቸው ስፖርቶች መካከል አንዱ ፈረስ ስፖርት ነው። ይህ ስፖርት በርካታ የውድድር ዘርፎች ያሉት ሲሆን፤ እአአ ከ1900 ጀምሮ ከኦሊምፒክ ስፖርቶች መካከል አንዱ ሊሆን ችሏል። ይህ ስፖርት በኢትዮጵያ ከጥንታዊና ባህላዊ ስፖርቶች መካከል... Read more »

ፈርቀዳጇ የማራቶን ጀግኒት

ኢትዮጵያ በብዙ ነገሮች ከዓለምና ከአፍሪካ ቀዳሚ መሆኗ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይነሳል። ቀዳሚ ካደረጓት መካከል በተለያዩ ዘርፎች አይረሴ ጀግኖቿ የፈፀሟቸው ገድሎችና የፃፏቸው ወርቃማ ታሪኮች ትልቅ ቦታ አላቸው። ለዚህም ብርቅዬ አትሌቶቿ ኦሊምፒክን በመሳሰሉ ታላላቅ የስፖርት... Read more »

በስፖርት አመራርነት፣ ዳኝነትና አሰልጣኝነት የሴቶች ተሳትፎ ጨምሯል

አዲስ አበባ፡- በአገር አቀፍና ዓለም አቀፍ የስፖርት አመራርነት፣ ዳኝነትና አሠልጣኝነት የሴቶች ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱ ተጠቆመ፡፡ የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር የሴቶች ቀንን የፓናል ውይይት በማካሄድ ተከብሯል፡፡ በመድረኩ አገራቸውን በክብር ያስጠሩ ጀግና ሴት ስፖርተኞች... Read more »