መልካምነት መልሶ ይከፍላል

የሚያዝያ ወር ለኢትዮጵያውያን ልዩ ትርጉም አለው። ይህን ስል እንዲያው በደፈናውም አይደለም። እያገባደድነው ባለው ወር ላይ በአገራችን ሰፊውን ቁጥር የሚይዙት የክርስትናና የእስልምና እምነት ተከታዮች ታላላቅ ሃይማኖታዊ በዓላት (የፋሲካና የረመዳንን) በደማቅ ሥርዓት አክብረው የሚያልፉበት... Read more »

እኛ! ኢትዮጵያውያን …

 አንዳንዴ ኑሮ ሲከብድ ፣እጅ ሲያጥር ጓዳ ሞሰቡ ይራቆታል። የሚታበስ እርሾ ሲሟጠጥ ይጎርሱት፣ ይቀምሱት ቁራሽ ይጠፋል። ይህኔ ከጎን የሚቆም ‹‹አለሁ ባይ›› ወገን ከታጣ ችግሩ በእጥፍ ይገዝፋል። ተስፋ መቁረጥ ነግሶ ፣ኃዘን ስጋቱ ያይላል። ይህ... Read more »

የአሸናፊነት ኃይል የሆነውን ወንድማማችነት በውስጣችን እናኑር

በመጽሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት ላይ የአብረሀምንና የሎጥን ታሪክ እናገኘለን:: አብረሀም የእግዚአብሄር ልጅነትን ከሚገልጽባቸው መንገዶች ውስጥ አንዱ ወንድማማችነት ነው..እኛ ወንድማማቾች ነን ሲል፤ አብረሀም የሰውን ልጅ ሁሉ የሚወድ፣ የሚያቀርብ ወንድሜ ብሎ የሚጠራ ሰው ነበር:: አብረሀም... Read more »

ከዝምታው በስተጀርባ…!

ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር የሚደረገው ጦርነት ጋብ ብሎ ቆይቷል፤ እንዲያውም ነገሮች በሰላማዊ እና ፖለቲካዊ መልኩ ሊቋጩ እንደሚችሉ የሚያሳዩ አንዳንድ ምልክቶችም እየታዩ ይመስላል፡፡ እነዚህ ጥቃቅን ብልጭታዎች ግን በእርግጥ ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች ናቸውን? ብለን ስንጠይቅ፤... Read more »

“ወሬ” – ሌላው የዋጋ ንረት ሳቦታጅ

አባቶቻችን ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ይበልጣል የሚሉት ተረት አላቸው፡፡ ምክንያቱም፣ ወሬ ለማፍረስም ሆነ ለመገንባት ትልቅ አቅም ያለው በቀላሉ የማይታይ፤ ትንሹን ጉዳይ ትልቅ አድርጎ በማግዘፍ ትኩረት የመሳብ፤ የብዙዎቹን ኑሮና ሰላም የማናጋት እንዲሁም ትዳር... Read more »

በዛሬ የመስጠት ደግነታችን ነጋችንን እንስራ

በበዓል ሰሞን ላይ እንደመገኘታችን ዛሬ ስለመስጠት እናወራለን። መስጠት በሕይወት ውስጥ እጅግ ሀይል ካላቸው ነፍሳዊ ፍሰሀዎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። በእያንዳንዳችን ህላዊ ውስጥ የደመቁ ሕይወቶች፣ የፈኩ ትላትናዎች በመስጠት የተዋቡ ናቸው። እግዜር ሲስቅ ያየው... Read more »

“የትንሣኤው ብርሃን የላኪውንም የተላላኪዎቹንም ተንኮል ያፈረሰ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፡- የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ ብርሃን የላኪውንም የተላላኪዎቹንም ተንኮል ያፈረሰ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ... Read more »

“ዛሬ ስቅለት ቢሆንም ትንሳኤ ይመጣል… !?”

 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በሳምንቱ መጀመሪያ ለአቅመ ደካማና አካል ጉዳተኛ ወገኖቻችን ትንሳኤንና ረመዳንን ምክንያት በማድረግ በቤተመንግስት ባዘጋጁት ማዕድ ማጋራት ላይ ከተናገሩት ፤ “…ነገ ጥሩ ይሆናል። አሁን የገጠመንን ፈተና እናልፈዋለን፤” ያሉት አባባል ዛሬ ከሚከበረው... Read more »

“ፅድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም፣…”

የእውነት የልቤን ሀሳብ በአጭሩ የገለፀልኝ ስለሚመስለኝ ከልቤም ከአፌም አላጠፋውም “ፅድቅና ኩነኔ ቢኖርም፤ ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም፤” የሚለውን የከያኔውን ግጥም። እንዲህ በዓል ደርሶ ፤ አገራችን በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋ ታምሳና ተመሰቃቅላ ባለንበት... Read more »

ፖለቲካዊ ትክክለኝነት አሁኑኑ…!?

 በበርካታ ፈተናዎች፣ ቀውሶችና ጫናዎች ታንቆ እንዳለ ሕዝብ ፤ በአስቸጋሪ ለውጥ ሒደት ላይ እንዳለች አገር ፤ የቀደሙ ሶስት አገዛዞች እዳ ተሸካሚ እንደሆነ አገር፣ ሕዝብና አመራር ፤ ሕወሓትንና ሸኔን የመሰለ ጠላት እንዳለው አገርና ሕዝብ... Read more »