ለእስካሁኑ ምስጋናችን፤ ለቀጣዩም አደራችን ይድረስ

 ነዳጅ፣ በኢትዮጵያ ገበያ በየዓመቱ በብዙ ቢሊዬኖች ብር በመንግሥት ድጎማ እየተደረገበት ለተጠቃሚው በቅናሽ ዋጋ እንዲደርስ ሆኖ እስከዛሬ ዘልቋል። በዚህም ከዓለምአቀፉ ገበያ አኳያ ቀጥታ ያለው ዋጋ በሕብረተሰቡ ላይ እንዲያርፍ ቢደረግ ከፍ ያለ የኑሮ ጫና... Read more »

ዛሬ እና የስብሀት ክስ የተቋረጠበት እለት፤ በጸሐፊው የህሊና ሚዛን!

 ከአራት አመት በፊት የመጣው ለውጥ እንዲሳካ ማድረግ የሞት ሽረት ጉዳይ ነው በሚል ጽኑ እምነት፤ ይሄን ለውጥ በጥበብና በማስተዋል ሳንጠቀምበት ቀርተን ብናባክነው ዳግም ካለማግኘታችን በላይ አገራችንን ወደለየለት የእርስ በእርስ ግጭት ይዘፍቃትና እንደ አገር... Read more »

ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም የሠላም አማራጭ ሊተገበሩ ይገባል!

 ያለፈው ሳምንት እንደ አገር ብዙ ነገሮችን ያየንበት ያሳለፍንበት ብዙ ደስታዎች የኖሩ ቢሆንም በእኩይ ተግባራቸው የሰዎችን ደስታ ለማጠልሸት በሚጥሩ ሀይሎችም እዚህም እዚያም ችግሮች ሲንጸባረቁ ያለፉበት ሳምንት ነበር፡፡ እነዚህ ነገሮች ሁሉ ታዲያ እኛን እንደ... Read more »

ባላገሩ፣ እፎይ ብሎ ይኑር በአገሩ!

እንኳን ለሰው ለእንስሳ እሚራራው፤ በስህተት ክበድ (እርጉዝ) በግ ካረደ ንስሃ እሚገባው፤ ሐቀኛና ባለ ኃይማኖቱ፤ ባይኖረውም ማማረር እማይወደው፤ ባለው ነገር ተመስገን ብሎ የሚኖረው፤ ካለው ደግሞ ተቋርሶ እሚበላው፤ አደራ ብትሰጠው አደራ ማይበላው፤ ‘’እውነቴን ነው... Read more »

እንደ አባቶቻችን አገርም፣ ታሪክም፣ ኢትዮጵያዊም እንሁን

 ለዘመናት አገርን በእናትነት ወክለን ስንዘፍንና ስንቀኝ ኖረናል። አዎ አገር እናት ናት። እናት ልጆቿን አምጣ እንደምትወልድና፣ በጀርባዋ አዝላ፣ በክንዷ ታቅፋ ቀን እንደምታወጣ ሁሉ፤ አገርም የዜጎቿ መብቀያ አብራክ ናት። የእናት ሆድ ዥንጉርጉር እንደሆነ ሁሉ... Read more »

እንደገና አፈርሁ፤ መሸሸጊያ- መደበቂያ አጣሁ… !?

ሁለት አስርት አመታትን በተሻገረው የጋዜጠኝነትና የሕዝብ ግንኙነት ሙያዬ እንዳለፉት አራት አመታት በእጅጉ ተፈትኖ አያውቀውም። ለአገራችን ብዙኃን መገናኛዎችም እንደነዚህ አራት አመታት ያለ ፈተና ገጥሟቸው አያውቅም። በተለይ ሙያዊ ስነ ምግባራቸው አክብረው የሚሰሩ ሚዲያዎች በየዕለቱ... Read more »

“የ’ኛ ፖለቲካ…”

ይሄ “የ’ኛ” የሚባል ነገር ጉድ እያፈላ ነው። በአዋጅ “የ’ኛ” የሚለው ቀርቶ በ”የ’ኔ” የተተካ እስኪመስል ድረስ “የ’ኛ” የሚለው አደጋ ላይ ወድቋል። ችግሩ “የ’ኔ” እና “የ’ኛ” ተቃርኖ መኖር ብቻ አይደለም፤ ችግሩ ሌሎችም መኖራቸው ነው።... Read more »

የኛ ነገር፣… ታጥቦ ጭቃ…!!

በቅድሚያ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ወገኖቼ፣ እንኳን ለ1ሺህ 443ኛውን የኢድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ ብያለሁ:: እንዴት ሰነበታችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢ ወዳጆቼ:: ሰሞኑን ጎንደር ውስጥ ተፈፀመ የተባለውን ግጭት ካጋጠመው የሰው ሕይወት... Read more »

ለውጡ ከችግር ለምን መላቀቅ ተሳነው?

ከዓለም ታሪክ እንደተገነዘብነው፤ በአንድ አገር ለውጥ ወይም አዲስ ነገር በመጣ ጊዜ ለውጥ በመጣባት አገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች በተለያዩ ችግሮች እንደሚፈተኑ ነው። ይሁን እንጂ ከለውጥ ማግስት ለፀብ የጋበዛቸውን ጉዳይ ከስር በመመርመር ለችግሩ ዘላቂ... Read more »

ያልተሄደበት መንገድ፣ የሸማች ጋዜጠኝነት…!?

እንደ ማሳያ፦ ሰሞኑን የትንሳኤን በዓል ታክኮ ቅቤ ከ800 እስከ 1000 ብር ተሽጧል። በመርካቶ፣ በሾላና በሌሎች ገበያዎች ያሉ ነጋዴዎች ለምን እንደጨመረ በጋዜጠኞች ሲጠየቁ ከመጣበት ቦታ ስለጨመረ ነው የሚል የተለመደና ተዓማኒነት የሌለው መልስ ይሰጣሉ።... Read more »