“ፍላጎት ብቻውን የትም አያደርስም”ተስፋዬ ማሞ

በኪነ-ጥበብ ዘርፍ ሁለገብነት ይሉት ካለ እሱ የዛሬ የዝነኞች ገጽ እንግዳችን ተስፋዬ ማሞን ይገልጸዋል። የግጥም፣ የልብወለድ፣ የሬዲዮና የቲቪ ድራማ ብሎም የፊልም ደራሲ ነው። ግሩም አዘጋጅ፤ የማስታወቂያ ባለሙያ፣ የመድረክ መሪ፣ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ፣ ፕሮዲዩሰር... Read more »

 የሐምሌ 19ኙ ተስፋለም ታምራት

በ1992 ዓ.ም በአንደኛው ሰንበት ማለዳ ላይ፤ በአዲስ አበባ ከተማ የአዲሱ ገበያ መንደር አብዛኛው ነዋሪ ጆሮውን ከኢትዮጵያ ሬዲዮ ደግኖ የሚተላለፈውን “የማዕበል ዋናተኞች” የተሰኘውን ተከታታይ ድራማ እስኪጀምር በጉጉት በመጠበቅ ላይ ነበር። ምክንያቱ ደግሞ ከድራማው... Read more »

 የአባቷ ጌጥ – ሲቲያና

ጋሽ ቴኒ ቦንገር፤ የቤታቸው የበኩር ልጅ ሆና የመጣችውን ድንቡሽቡሽ ሕጻን ልጅ ተመልክተው፤ ጌጥ እንደምትሆናቸው በመተማመን ስሟን ሲቲያና ሲሉ ሰየሙት። በጉራጊኛ የኔ ጌጥ እንደማለት ነው።ዳሩ ምን ያደርጋል ጌጤ ነሽ ሲሉ ያወጡላትን ሥም ትርጉሙ... Read more »

 የአንድ ወር የኪነ-ጥበብ ፈርጦች

መስከረም ሲታሰብ አዲስ ዓመትና አደይ አበባ፣ አዲስ ዓመትን ተከትሎ ደግሞ የመስቀል ወፍና የመስከረም ወር የተለየ መገለጫ አላቸው። ከሳምንት በፊት የሸኘነው የጥቅምት ወርም መገለጫው ብዙ ነው። ጥቅምት አጥንትን ሰርስሮ ከሚገባ ብርድና ቁር ባሻገር... Read more »

ዘናጩ ቴስ- ከአዲስ አበባ እስከ ቬሮና

እሱ በሥራው ልክ፣ ለሀገሩ ባለው መቆርቆር ልክ በሀገሩ አልታወቀም:: ግን ሙዚቃዎቹን ዘፈን አልሰማም የሚል ሰው እራሱ ያውቃቸዋል:: በተለይ የተወሰኑ ሙዚቃዎቹን አለማወቅ አይችልም:: ያኔ እንዳሁኑ የመገናኛ ብዙኃን ሳይበዙ አንድ ለእናቱ በነበረው የኢትዮጵያ ሬድዮ... Read more »

 ጭር ሲል የማይወደው ሠዓሊ

የዘወትር ትራንስፖርቱ የኤሌክትሪክ ሞተር ነው። ግን ሞተሩን በአዲስነቱ ከገበያ አልገዛውም። ከቀድሞ ባለቤቱ ጋር እያለ ከፍተኛ አደጋ ደርሶበት ከጥቅም ውጭ መሆኑን ብዙዎች ተስማምተውበታል። የኤሌክትሪክ ሞተሩ ነብስ ዘርቶ ያገለግላል ብሎ ያልጠበቀው የቀድሞ ባለቤትም ለሠዓሊ... Read more »

 የጥበብ ጥሪውን በጊዜ የተረዳው እጀ ወርቅ

ጥቅምት 7 ቀን 1960 ዓ.ም በአዲስ አበባ አብነት በኪራይ ቤት ውስጥ መኖሪያቸውን ላደረጉት የሁለት ወንድ ልጆች እናትና አባት ቤተሰቦች ተጨማሪ ወንድ ልጅ በማግኘታቸው መንደሩን ሳይቀር እልል ያስባለ ነው። ያኔ ሁሉም ቢደሰትም ኢትዮጵያ... Read more »

ሙዚቃ በቃኝ ያለችው የትዝታ ንግሥት

ወላጆቿ ካወጡላት በዛወርቅ አስፋው ከሚለው መጠሪያዋ እኩል “የትዝታዋ ንግሥት” የሚለው ሕዝብ የሰጣት መጠሪያዋ ሆኗል። በቅርቦቿ ዘንድ መጠሪያዋ በዝዬ ነው። እሷም ታዲያ “በሙሉ ስሜ በዛወርቅ ሲሉኝ ሌላ ሠው የጠሩ ይመስለኛል” ትላለች። ትውልዷ በአዲስ... Read more »

የሐረርጌው የሙዚቃ ፈርጥ- ቀመር ዩሱፍ

 ያኔ ለብዙ ኢትዮጵያውያን “ማነው?”ያስባላቸውና በድምጹ፣ በእንቅስቃሴውና በሙዚቃ ቪዲዮቹ ጥራት የተደነቁበት፣ የአፋን ኦሮሞ ድምጻዊው ቀመር ዩሱፍ የሙዚቃ ቪዲዮ ከወጣ 17 ዓመታትን ተሻገረ። በሙዚቃ ቪዲዮው ላይ “ሄሎ”፣ “ኦሮሚያ”፣ “ነነዌ” እና ሌሎችም ተወዳጅ ሙዚቃዎቹ ተካተዋል፡፡... Read more »

በሙዚቃው ‹‹ኦሴ ባሳ›› የሚጠራው አቀንቃኝ

እናቱና አባቱ ተስማምተው በሀገር ወግ መጠሪያ እንዲሆነው ያወጡለት ሥም ጸጋዬ ይሰኛል። ሙሉ መጠሪያው ጸጋዬ ሥሜ። ድምጻዊ የግጥምና ዜማ ደራሲነት ደግሞ የተሰጠው መክሊቶቹና መተዳደሪያው ናቸው። በቀድሞው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በቅርቡ በአዲስ... Read more »