የቱሪዝም ዘርፉ ስኬቶች

ኢትዮጵያ በቱሪዝም ሀብታቸው ከሚታወቁት የዓለም ሀገሮች አንዷ ናት። ሁሉም ዓይነት የቱሪዝም ሀብቶች ያሉባት በመባልም ትታወቃለች። በአያሌ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ መስህቦቿ፣ ብሔራዊ ፓርኮቿ፣ ደማቅ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ሥርዓቶቿ፣ የአያሌ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እናት መሆኗ በፈጠረላት... Read more »

 በማዕድን ልማት እየተጋ ያለው ዋዳፍ ኢትዮጵያ

በርካታ ሀገራት በከርሰ ምድር ውስጥ ያለውን ማዕድን በአግባቡ አውቀው፣ ለይተውና አልምተው መጠቀም በመቻላቸው ማደግና መበልጸግ እንደቻሉ መረጃዎች ያሳያሉ። ይህ ዕውነታ በኢትዮጵያም ተመሳሳይ መሆኑ ዕሙን ነው። ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ እድገት የማይተካ ሚና ያለውን የማዕድን... Read more »

የአየር መንገዱ የስኬት በረራዎች

ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግሥት ከሚተዳደሩና ስኬታማ ከሆኑ ድርጅቶች መካከል ግንባር ቀደሙ ነው። ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ ላይ በማስተዋወቅም እንዲሁ ይጠቀሳል፡፡ በዓለም የአቪየሽን ኢንዱስትሪ አየር መንገዱ በሚሰጣቸው ቀልጣፋና ምቹ አገልግሎቶቹ የተነሳ ተፈላጊነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ... Read more »

 የኮርፖሬሽኑ የስኬት መስመር

የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ጥሩ ስም የለውም፤ ፕሮጀክት የሚጓተትበት፣ ጥራት ጥያቄ ውስጥ ያለበት፣ ሙስና ስር የሰደደበት፣ በአጠቃላይ በፕሮጀክት ማኔጅመንት ችግር የተተበተበ መሆኑ ይገለጻል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የፋይናንስ፣ የግብዓት፣ የአቅም፣ ወዘተ… ክፍተቶች እንዳሉበትም በተለያዩ... Read more »

 የብርታት ተምሳሌቱ ምሁር

ግብርና ለኢኮኖሚ የጀርባ አጥንትና በኢትዮጵያውያን ሕይወት ውስጥ ሰፊ ድርሻ ያለው ነው፡፡ ግብርናው ሕዝብን ስለመገበና የሀገርን ምጣኔ ሀብት ስለደገፈ ብቻ ወሳኝ ዘርፍ የሆነው አይደለም። ከዚህም ባለፈ የግብርናው ዋና ባለድርሻ አርሶ አደሩ ክረምት ከበጋ... Read more »

መነሻውን ዕውቀትና ልምድ ያደረገው አሚጎስ

ብርቱዎች የዕለት ኑሯቸውን ለማሸነፍ ብሎም ነገን የተሻለ ለማድረግ ዛሬ ላይ በብዙ ይጥራሉ፤ ይውተረተራሉ፡፡ ለጥረታቸው ስኬትም የተለያዩ አማራጮችን ይጠቀማሉ፡፡ ከእነዚህ አማራጮች መካከል የገንዘብ ቁጠባና ብድር የፋይናንስ ተቋማት ይገኙበታል። የቁጠባና ብድር ተቋም ሰዎች የቆጠቡትን... Read more »

 ቤተኛው ስጋ ላኪ

ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብቷ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሀገር በዓለም ከቀዳሚዎቹ ተርታ እንደምትገኝ ይነገርላታል፡፡ ለከብት እርባታና ሥጋ ምርትም እንዲሁ የተመቸች ሀገር ስለመሆኗ የሚመሰክሩ ብዙዎች ናቸው፡፡ በርካታ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች በሥጋ ምርት ተሰማርተው እየተንቀሳቀሱ የሚገኙትም... Read more »

 በስፔሻሊቲ ቡና ላይ ያተኮረው ሃሎ ቡና

ቡና ለሀገሪቱ፣ ለአርሶ አደሩ፣ በዘርፉ ለተሰማራው የንግዱ ማህበረሰብና በእሴት ሰንሰለት ውስጥ ለሚገኙ ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች በሙሉ የላቀ ምጣኔ ሀብታዊ ፋይዳ እንዳለው ይታወቃል:: ከአርሶ አደሩ ጀምሮ ብዙ ሚሊዮኖች ህዝብ በእሴት ሰንሰለት ውስጥ የሚንቀሳቀስበት... Read more »

 መነሻውን ዘጠና ዘጠኝ ብር ከዘጠና ሳንቲም ያደረገው የባለራዕዩ ስኬት

ሰዎች ሥራን ሳይንቁ አቅማቸውን አሟጠው መጠቀም ከቻሉ ውጤታማ እንደሚሆኑ ይታመናል። ‹‹ሰውን ሰው ያደረገው ሥራ ነው›› እንደሚባለው ብዙዎች የሥራን ትርጉም ተረድተው፣ አውቀውና ተገንዝበው መሥራት በመቻላቸው ሙሉ ሰው መሆን ችለዋል። በተለይም ከዝቅታው ዝቅ ብለው... Read more »

 በጣሳ ችርቻሮ ተጀምሮ ለዓለም ገበያ የበቃው የቡና ንግድ

ኢትዮጵያ የቡና መገኛ አገር እንደመሆኗ ቡና ለሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል፤ ሀገሪቱ በ2014 በጀት ዓመት አንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ዶላር፣ በ2015 በጀት ዓመት ደግሞ አንድ ነጥብ 33 ቢሊየን ዶላር ማግኘቷ... Read more »