‹‹በልጆቼ አባትና በወረዳ አመራሮች ሴራ ከሶስት ልጆቼ ጋር ጎዳና ተጥያለሁ›› – አቤቱታ አቅራቢዋ ወይዘሮ ሰላማዊት ሃብታሙ

የዛሬው ‹‹ የፍረዱኝ ›› አምድ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ ፤ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ልዩ ስሙ ታይዋን ሰፈረ ሰላም እየተባለ ወደ ሚጠራው አካባቢ ይወስደናል:: የዛሬዋ አቤቱታ አቅራቢ ወይዘሮ ሰላማዊት ሃብታሙ... Read more »

በመጦሪያ እድሜዬ ልጆቼ ጎዳና ሊጥሉኝ ነው! (እማሆይ አለምነሽ ወንድም አገኘሁ)

የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በመዲናችን በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ ስድስት በተለምዶ ጎፋ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ ቤተሰብ መካከል የተፈጠረ ውዝግብን ይዳስሳል። በደል ተፈጽሞብናል ሲሉ ለአዲስ ዘመን ዝግጅት... Read more »

የፈጠራ ባለመብትነት ያስነሳው ውዝግብ

የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ የተፈጠረ ውዝግብን የሚዳስስ ነው። በደል ተፈጽሞብኛል ሲሉ ለአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል አቤት ያሉት ግለሰብ አትሌት ሙሉየ እያዩ ይባላሉ። አቤቱታ አቅራቢው ለዝግጅት ክፍላችን ቅሬታቸውን እንዲያመለክቱ... Read more »

በመኪና ማጠቢያ ስፍራ ላይ የተነሳው እሰጥ አገባ

የዛሬው የፍረዱኝ ዝግጅታችን ወደ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሰባት ልዩ ስሙ ድል በር ተብሎ ወደ ሚጠራው አካባቢ ይወስደናል።አቤቱታ አቅራቢው አቶ ስንታየሁ አየለ ይባላሉ ።በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ድል በር ተብሎ በሚጠራው... Read more »

ሰሚ ያጣው የዱብቲ የውሃና ፍሳሽ ሰራተኞች አቤቱታ

በአሁኑ ወቅት አብዛኛው የአገራችን ሕዝብ በኑሮ ውድነት ሲያማርር ይሰማል። በተለይ የመንግሥት ሰራተኞችን ጨምሮ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች ‹‹ኑሮ ከብዶናል›› የሚል ሮሮ ያሰማሉ። የኑሮው ሁኔታ በዚህ መልኩ እየናረ በመጣበት በዚህ ወቅት፤ በእንቅርት... Read more »

ገላጋይ ያጡት ወንድማማቾች

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከቀበሌ ቤቶች ጋር ተያይዞ በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ግለሰቦች ከግለሰቦች እና ግለሰቦች ከመንግሥት ቤቶች አስተዳደር ጋር እንዲሁም በአንድ ማህጸን ተጸንሰው ከአንድ ማሕጸን የተገኙ የአንድ ቤት ቤተሰብ አባላት እርስ በርስ መጣላት እና... Read more »

በፍትህ ዕጦት ጎዳና የወጣችው የሶስት ልጆች እናት

የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ ፤ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ልዩ ስሙ ታይዋን እየተባለ ወደ ሚጠራው አካባቢ ይወስደናል:: የዛሬዋ አቤቱታ አቅራቢ ወይዘሮ ሰላማዊት ሃብታሙ ትባላለች:: «ሻይ እና እንጀራ... Read more »

ለሕግ ያልተገዙት ተቋማት እና ያልተፈታው ቋጠሮ

ፍሬ ነገሩ አብንኤዘር ሳፖርቲንግ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን (አ.ሳ.ዴ.አ) በ1998 ዓ.ም ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጎ አድርጎት ማሕበራት ባለሥልጣን ሕጋዊ ፈቃድ የተሰጠውና ላለፉት 16 ዓመታት በበጎ አድራጎት ሥራ ላይ ከመንግሥት ጋር በመናበብ ዘርፈ ብዙ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ... Read more »

‹‹በአስፈፃሚ አካላት እጦት ለስምንት ዓመታት ፍርድ ተነፍጎኛል›› አቶ በቀለ ገብረሕይወት

  የዛሬው የፍረዱኝ እንግዳችን አቶ በቀለ ገብረህይወት ይባላሉ፡፡በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ስሙ ወረዳ 25 ቀበሌ 05 በአሁኑ መጠሪያው ወረዳ 10 የቤት ቁጥር 081 ባለይዞታና ነዋሪ ናቸው፡፡ አቶ በቀለ... Read more »

የአገርን ጥቅም ያሳጣው የድርጅቶች አለመግባባት

ፍሬ ነገሩ ኢል-ናንሲ አስመጪ የሚሰኝ ድርጅት እና ቫዮ አውቶሞቢል ማኑፋክቸረር ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መካከል ሥምምነት ነበረ። ነገር ግን ሥምምነቱ ሳይከበር ቀርቶ መካካድ እና ቃል አለማክበር ተፈጠረ የሚል እሰጣ ገባ መጣ። በዚህ... Read more »